አትስከር!
1:47
Жыл бұрын
Пікірлер
@asmeretsahle9271
@asmeretsahle9271 5 күн бұрын
Tebareku❤
@የሹዓሁአዶን
@የሹዓሁአዶን 15 күн бұрын
ከፍ በል ድቅድቁን ጨለማ ያሳለፍከኝ❤❤😅😅😅
@mameyawodwo8094
@mameyawodwo8094 16 күн бұрын
❤pastr thanks, tbark
@Eritrean2001
@Eritrean2001 17 күн бұрын
ተባረኽ ኣሹ
@MegaSoso-fu9cj
@MegaSoso-fu9cj 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 23 күн бұрын
ለእስራኤል ሰላም ይሁን ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshimebetkebede627
@yeshimebetkebede627 23 күн бұрын
God bless you
@genetleykun5836
@genetleykun5836 28 күн бұрын
You are so blessed brother amazing song
@zaidtaddesse7190
@zaidtaddesse7190 28 күн бұрын
Amen Amen Bless you❤❤
@danielgetachew772
@danielgetachew772 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሼ ተባረክ ድንቅ መልዕክት ነው
@tigisttsegaye1658
@tigisttsegaye1658 29 күн бұрын
ተባረክ በብዙ ወንድምነት
@ኢየሱስጌታነውJesusislord
@ኢየሱስጌታነውJesusislord 29 күн бұрын
አሜን በሰው ፊት ትልቅ ተብለን በእግዚአብሄር ፊት ከማነስ ጌታ ይጠብቀን አሹዬ ተባረክ ❤🙌🙏
@אמבתמספין
@אמבתמספין 29 күн бұрын
አሹዬ ተባረክ በመገሰ ተሞላ❤❤❤❤
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@JesusChristIsmysave-ko4xl
@JesusChristIsmysave-ko4xl Ай бұрын
Hmmmmmm ትልቅ ተብለን በሰው ፊት አድገን ግን በአንተ ስንታይ ሕጻናት ሆነን አይለፍ ዘመናችን ጌታ ሆይ አሳድገን🙏🙏🙏🙏አሳድገን አሳድገን አሳድገን በእውነት ቃል መግበን ፍቅርና ምህረትህን እናፍራ በሕይወታችን ልክ አንተኑ መስለን አንተን አስከብረን ማለፍ እንሻለን ጌታ ሆይ እባክህ🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏የተወደድህ ውድ ወንድማችን አሹዬዬዬ አግዚአብሔር ይባርክህ 🙌እጅግም በርታልን💪💪💪 ሕይወታችን የሚፈተሽበትና ማንነታችንን አጉልቶ የሚያሳየን ድንቅ የጊዜው ዝማሬ🤔 አቤቱ ጌታ ሆይይይ እባክህን እርዳን🙏🙏🙏
@samueltesfaye1654
@samueltesfaye1654 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
@FisonGebreyes
@FisonGebreyes Ай бұрын
አሜን አሜን
@raheelabebe7539
@raheelabebe7539 Ай бұрын
❤❤❤
@mameyawodwo8094
@mameyawodwo8094 Ай бұрын
Ashuey tebarke ❤❤
@BettyAga-sm3jr
@BettyAga-sm3jr Ай бұрын
❤❤❤❤
@abigiyaworku5923
@abigiyaworku5923 Ай бұрын
አሜን አይለቅ ዘመናችን ጌታ ሆይ አሳድገን😭🤲🤲ተባረክ ❤❤🙏
@hannagigli1764
@hannagigli1764 Ай бұрын
Ashuey tebarke Egziabher yerdane 🙏🙏🙏
@orittrunceg3303
@orittrunceg3303 Ай бұрын
❤❤❤
@zaidtaddesse7190
@zaidtaddesse7190 Ай бұрын
Geta yebrkeh pastor Tsebaot we praise God Segna Selam yebzleh
@paulostone2961
@paulostone2961 Ай бұрын
God bless you again! I wish long life Pastor!
@abebaberhane2676
@abebaberhane2676 Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Goyta ybareka nberkt kone
@derejekassa44
@derejekassa44 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@derejekassa44
@derejekassa44 2 ай бұрын
በጣም የሚወደድ መዝሙር ነው። ተባረክ ፓስተር።
@fri8050
@fri8050 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!ፓስተሬም ስለሆንክ ደሞ እኮራብሐለሁ❤ ተቦረክ በቡዙ!!!!
@Bb-jd2qs
@Bb-jd2qs 3 ай бұрын
❤❤
@azeb2809
@azeb2809 3 ай бұрын
ስላም ዶክተር ሄኖክ ቤትየ እንዴት ነች I was the first one who learned Hebrew in fed Fath Army Church and Betty was encourage me and sometimes she make me laugh because I was understand Hebrew letters and language. I was very fast. You know what she said to me go and check your blood because maybe you are Jewish I remember that word you know what I never forget still now I can say shalom uni besaider barhim habaem and so on we had good time በተለይ ሻባትን ስናከብር የምንጠብስው የሎሚው ጭማቂ አልረሳውም በተለይ ሀይለኛ ንፋስ ሆኖ ድንኩዋናችንን ሊነቅ ሲታገል ዶር ያልከው የሆነውንም አልረሳውም ቆይ አሁ ዲያብሎስ ነው እንዲህ የሚያደርገው የጌታ እራት ስንወስድ ስንፀልይ ፀጥ ይላል አልክ ልክ ስትፀልይ ፅዋውን ስታነሳ ንፋሱ ፀጥ አለ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሌላው መፅሀፉ ቅድስ ከሂብሩ ወደ አማርኛ መተርጎም ጀምራችሁ ነበር አለቀ ወይ የገባህልኝ promise እንዳትረሳ ሲያልቅ አንድ እንደምትስጠኝ lol ተባረክ ዶር ቤቲን ስላም በልልኝ ስልካችሁን ባገኝ I will be happy ፖስተር ፅባኦት የፌስ ቡክ ጏደኛየ ነው በዛ ልትልክልኝ ትችላለህ ዘመንህ ህይወትህ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ ኤሊ መቸም She’s a big girl now.
@MULUFELKE-e6f
@MULUFELKE-e6f 3 ай бұрын
ትልቅህ አሜን
@messelefanta
@messelefanta 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላምና ቸርነት በያለችሁበት ቦታ ሁሉ ይብዛላችሁ!!! የመጨረሻው ዘመን መልክ እና ዓለም አቀፋዊ ክስተቶች ምን ያሳዩናል? የሚለው ትምህርት ወቅታዊ፣ከአሁናዊ ዘመኑ ሁኔታ ጋር ቀጥታ ግኙንነት ያለ፣ለቀጣይ መንፈሳዊ ሕይወት ራሳችንን እንዲናዘጋጅ እና ሌሎችንን ከዘላለም ፍርድ እንዲናስመልጥ የሚያሳስብ፣በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ የሚታዩትን ጉድለቶቻችንን እንዲናርም የሚያደርግ፣የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምጫ ጊዜን ሁልጊዜ ንቅቴን እንዲንጠብቅ የሚያሳስብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮት ነው፡፡ ይህ ቪድዮ በቀጣይም ለሚመከታትል ሰው ካለበት ብዥታ እንዲወጣና የጠራ ግንዛቤ እንዲያገን የሚያደርግ ትምህርት በመሆኑ፤ በዚህ መንገድ ደግሞ ትውልድን ለመድረስ እና ለመታደግ የሚታደርጉት ጥረት የሚበረታታ ነውና በርቱ ለማለት እወዳለሁ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሚያስፈልጋችሁ ባርኮት ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ፤አሜን፡፡
@messelefanta
@messelefanta 3 ай бұрын
Amen
@fri8050
@fri8050 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MULUFELKE-e6f
@MULUFELKE-e6f 4 ай бұрын
Tebareku Legi Wedachiualew
@tenayemerid4757
@tenayemerid4757 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተማርኩ ሳምንት ደግሞ እንደገና ለመስማት ናፈቅሁ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ
@genetleykun5836
@genetleykun5836 4 ай бұрын
Blessed brothers & sisters
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 4 ай бұрын
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰባች ተባረኩልኝ
@tigisttsegaye1658
@tigisttsegaye1658 4 ай бұрын
ጥልቅ መልዕክት ስለ አለም፣ አለምን ያሸነፈልን ጌታ ስሙ ይባረክ “በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።” - ዮሐንስ 16፥33
@Urgi-xk5ns
@Urgi-xk5ns 4 ай бұрын
ይህን መዝሙር ሳንጎረጉር ውዬ ዩቱብ ላይ አለ ብዬ ፈልጌ አገኘሁት።እግዚአብሔር ይባረክ።
@SrnBelete
@SrnBelete 4 ай бұрын
ውይ ይሄ መዝሙር😢😢😢😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን አብዝቶ ይጨምርልህ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
የሽንገላ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስምና ስልጣን ከምድሪቷ ላይ ይጠረግ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
አሜን እዉነት ነዉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለ ሀይማኖት ራሱ ገዳይ ነዉ ያለዉ ዘማሪ ጌታ ይባርከዉ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ፀጋ ላለዉ ፀጋህን ጨምርላቸዉ። ፀጋ ለሌለን ፀጋህን ስጠን።
@TarikuaTilahun
@TarikuaTilahun 4 ай бұрын
Elelele heleluy ❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
በእዉነት እንድንመላለስ እግዚአብሔር ይርዳን።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
የስ ከብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን ይበልጣል። ምክንያቱም አዲስ ኪዳን በክርስቶስ ደም የተመሰረተ ስለሆነ።