Пікірлер
@yordibm7855
@yordibm7855 12 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@Ayuio123
@Ayuio123 12 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ መምህራች
@selam12212
@selam12212 Күн бұрын
ጎስዐ ልብየ ቃለ ሰናየ ወአነ አይዲ ቅዳሴሃ ለማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Күн бұрын
እረ በህግ አምላክ እንዴት ነዉ የምታሰቡት ግን እኔ ዳዉሎድ አድርጌ እድሜ ልኬን እየሰማሁት እኖራለሁ እሄ አገላለጽ ይመጥነዋል እያሉ እኮ አይደለም የቻሉትን ያህል በሂሊናችን ለመሳል ያክል እንጂ እሂ ይመጥነዋል ብለዉ አይደለም ምን አለበት ባነጠላለፍ😢😢😢😢😢
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p Күн бұрын
አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሰግንሃለሁ እልል/፪/ ለዓለም ዓለም አማኑኤል እገዛልሃለሁ መድኃኔዓለም/፪/ ቀኑ ጨልሞብኝ ዙሪያው ገደል ሆኖ የችግር አረንቋ ፊቴ ተደቅኖ ረዳት ያጣሁኝ በመሰለኝ ጊዜ ፈጽሞ አራቅህልኝ የልቤን ትካዜ አዝ አምላኬ ጉልበቴ ኃይሌ መመኪያዬ ጠላት ማሳፈሪያ የእምነት ጋሻዬ እንደማትተወኝ አሁን አውቄአለሁ ካለኝ ነገር ይልቅ በአንተ ታምኛለሁ አዝ ጥቂቷን አብዝተህ የምትመግብ ጌታ የምመልስልህ ባለገኝ ሥጦታ በቀንም በሌሊት ሁሌ ለሚያበራ መርክር ለባሕርይህ ዕጹብ ለአንተ ሥራ አዝ አምላክ ሆይ ምስጋና ለአንተ ይገባሃል ለምስኪኗ ጎጆ በረከት ሰጥተሃል ደሃ ነኝ አልልም ሀብቴ አንተ ነህና ማሰሮዬ ሞልቷል ላይጎድል እንደ ገና
@user-tf6tx4xq5c
@user-tf6tx4xq5c Күн бұрын
Fetari yemesgen amen
@Hiywet
@Hiywet Күн бұрын
በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Күн бұрын
ቃላት አጣሁ ወዮልኝ ለኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወንድሞቻችን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@HelenEndalew-dm6qj
@HelenEndalew-dm6qj Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f Күн бұрын
Elelelelelelelllllllllliiiiiiii
@user-wk1xu1ht6n
@user-wk1xu1ht6n 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ማማራችሁ
@eddyboh2723
@eddyboh2723 2 күн бұрын
በመዠመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
@user-sq5ol8eq8w
@user-sq5ol8eq8w 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 күн бұрын
እጀ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹኝ 😢ምንም ኃጢያታችን ብበዛ እንኳን የማቲታወን እናታችን እኛን ለመስታረቅ ዘወትር ከቸር ልጃ ፊት የምትቆም ኪዳነምህረት እናቴ ትዳራችሁን ትባርክ💖
@aynalemaya3651
@aynalemaya3651 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤amen amen amen 🙏🏻 ❤❤❤❤❤inkuwan desi alachewu ❤❤❤❤❤❤❤tidarachewyibar
@hdlidet
@hdlidet 3 күн бұрын
😢አምላኬ ሆይ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ ነው የሚናገር የሚመስለው ነይ እነ ፓስተር እንጣጥ እንጣጥ ስብከት ይህ ነው
@itifworkbellete6739
@itifworkbellete6739 3 күн бұрын
መምህር አትፍራ በሚል ርእስ የመገቡንን የነብስ ምግብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
@GirmayMehari-ow5ks
@GirmayMehari-ow5ks 4 күн бұрын
ግን አደንዛዠ ዕፅም እኮ እፀዋት ነዉ ግን ለምን ተፈጠረ በማንስ ተፈጠረ
@HanaHanaa-gn1zo
@HanaHanaa-gn1zo 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@senaaqqad3003
@senaaqqad3003 4 күн бұрын
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-oo5gp8sr1j
@user-oo5gp8sr1j 5 күн бұрын
🙏🙏🙏🌷❤❤💒❤❤❤
@MimiWerke
@MimiWerke 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@SenayitDamtew
@SenayitDamtew 6 күн бұрын
Bewnt EGZIABHER amelak tedarachihun yebarkew embeta bebetachu tegeba weldu kebdu !!!
@mimidegu243
@mimidegu243 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@mimidegu243
@mimidegu243 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እናንተን የመሰለ በፀጋ የተሞላ ወንድሞች ማግኘት ቀላል አደለም በርቱልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-yl4dz4zh5q
@user-yl4dz4zh5q 6 күн бұрын
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ በስደት ያላችሁ ቅመሞችዬ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ 😢❤❤
@gjch5302
@gjch5302 7 күн бұрын
እልልልልልልልልል ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላኦክት ያሠማልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yishakayele
@yishakayele 7 күн бұрын
Yetedestnibet gabicha
@biniyammesfin4907
@biniyammesfin4907 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ዘማርያም ትልቅ መምህራችን ነክ! ❤❤❤
@biniyammesfin4907
@biniyammesfin4907 7 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ጸጋ በረከት ይደርብን!❤❤❤👏👏👏👏😍😍😍
@user-hy8et2sd3d
@user-hy8et2sd3d 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hy8et2sd3d
@user-hy8et2sd3d 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@Mesret1426
@Mesret1426 7 күн бұрын
እልልልልል❤❤❤❤
@hdlidet
@hdlidet 7 күн бұрын
እኔስ ግራ ገባኝ አርምሞ የእ/ር ነው ትላላችሁ ዮጋ 🧘‍♀️🧘‍♂️ የመንፈስ ነው ግልፅ አድርጉልን አንዳንዴ ግራ ይገባናል እኮ
@Uuu-zz6ce
@Uuu-zz6ce 8 күн бұрын
ምንኛ መታደል ነው የአብረሀም የስራ ያርግላችሁ ይህን ለምናስበሁሉ ለዝህክብር ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@theethiogiyon
@theethiogiyon 8 күн бұрын
Zamrie meakten asemalen
@EmebetNega
@EmebetNega 8 күн бұрын
በእናንተ መንገድ ላይ መጓዝ ይጠይቃል ይህም ነው ምኞቴ!!!
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 8 күн бұрын
አሜን
@emujiru1797
@emujiru1797 9 күн бұрын
✞ እረድተሀልና ባሕራንን ✞ እረድተሃልና ባህራንን ሚካኤል ጠብቀሀል እና ቲዮብስትያን ሚካኤል አማልደን አስታርቀን ሚካኤል ከሰማያት ስትወርድ ሚካኤል ለሰው ልጆች ስትራራ ----- ከክብርህ የተነሳ ----- መላው ምድር በራ ----- በመከራዬ ጊዜ ------ ፈጥነህ የደረስክልኝ ------ ከአምላኬ ተልከህ ------ ከጭንቅ ገላገልከኝ ------ /አዝ===== አልተረዳሁትም ሚካኤል በእጄ ያለውን ------ የሞቴን ደብዳቤ ------ የተሸከምኩትን ------ ልጨብጥ ስጣደፍ ------ የሰይፉን ስለት ------ የመላእክት አለቃ ------ አዳነኝ ከሞት ----- /አዝ===== ገና ህጻን ሳለሁ ሚካኤል አሳድገኸኛል ------ ከብዙ ፈተና ------ አንተ አድነኸኛል ------ አሁንም ጠብቀኝ ------ ቸል አትበለኝ ------ አባቴ ሚካኤል ------ ልጄ ሆይ በለኝ ------ /አዝ===== አልተረዳሁትም ሚካኤል በእጄ ያለውን ------ የሞቴን ደብዳቤ ------ የተሸከምኩት ------ ልጨብጥ ስጣደፍ ------ የሰይፉን ስለት ------ የመላእክት አለቃ ------ አዳነኝ ከሞት ------
@user-wf2yi6gm7y
@user-wf2yi6gm7y 9 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል
@user-wf2yi6gm7y
@user-wf2yi6gm7y 9 күн бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@TsedaluWendemneh-ug6cw
@TsedaluWendemneh-ug6cw 10 күн бұрын
አሜን ያብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ዘማሪወ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@NmnmNmnm-tz4ms
@NmnmNmnm-tz4ms 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@jfdy3618
@jfdy3618 11 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤
@jfdy3618
@jfdy3618 11 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን
@Bereket-24
@Bereket-24 11 күн бұрын
Amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@user-ue5uc3tr2e
@user-ue5uc3tr2e 11 күн бұрын
የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@selomeselome8000
@selomeselome8000 12 күн бұрын
On your wedding day, I wish you nothing but pure bliss, eternal love, and a lifetime of shared dreams and beautiful memories. Congratulations on your marriage, Kalya ! May your marriage be a never-ending source of love, strength, and inspiration. Wishing you a lifetime of togetherness and happiness, dear kalyaaaa