ለወሎ የተዘረጉ እጆች !
31:33
ተጋብዛችኋል
1:09
3 жыл бұрын
Пікірлер
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 2 сағат бұрын
Protestan bible has errors take a look at the old testament and the new testament 😅 Let us compare the old with the new testament. Gen11:12And Arphaxad lived five and thirty years, and begat Salah Luke 3:35Which was the son of Saruch, which was the son of Ragau, which was the son of Phalec, which was the son of Heber, which was the son of Sala, 36Which was the son of Cainan, which was the son of Arphaxad, which was the son of Sem, which was the son of Noe, which was the son of Lamech Clearly Arphaxad is the father of salah in Genesis 11 while Arphaxad is the grand father of Salah in the new testament
@wnglezeleke
@wnglezeleke 18 сағат бұрын
መችም ምን እንላለን እድሜ ከጤና ይስጣት ከነቤተስባ ሌላ የሚገልፅልኝ ስላጣው ነውቀሲስ አቤልም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከማለት ውጭ ቃል የለንም 🙏
@mierafdaniel5019
@mierafdaniel5019 23 сағат бұрын
The title of the journal itself is approved by her advisor abey ahmed
@ketojara4909
@ketojara4909 Күн бұрын
ጥላቻ እንዳለባችሁ ምን ጥያቄ አለው ? ይኸው እናንተን ማድመጡ እኮ በቂ ነው። እናንተ የሰጣችኋቸው ባይሆንም የጥናቱ አቅራቢ ተምረው ያገኙት ማዕረግ ( ረዳት ፕሮፌሰር ) እያላቸው ሴትዮዋ እርሷ እያላችሁ መጥራታችሁ ያላችሁን ሥር የሰደደ ጥላቻ እና ንቀት የሚያሳይ ነው። ከሁሉም በላይ ልትረዱት የሚገባችሁ ረዳት ፕሮፌሰሯ ለሃያ ዘጠኝ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ የኖሩ በመሆናቸው ሰዎችን ጠይቀው ብቻ ሳይሆን የሚያውቁትም እውነታ ነው። አስረግጣችሁ ልታውቁት የሚገባው አንድ ጉዳይ ግን ያለፈውን ልትደግሙት እንደማትችሉ ነው። ከጥላቻ ውጡ ሀገሪቱ የእናንተ ብቻ ሳትሆን የሁላችንም ስለሆነች ተከባብረን ለመኖር እንሞክር።
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 күн бұрын
መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይቸስጣችሁ። በርቱ እስከዛሬ ንቀን መተዋችን ብዙ ዋጋ እያሰከፈለን ነው ዝም ማለት ተገቢ አይደለም ትክክለኛውን በጽሁፍ መቃወም ያስፈልጋል
@rahieltegegn7725
@rahieltegegn7725 2 күн бұрын
የአደባባይ ሚዲያ አዘጋጆችን እግዚአብሔር ጤናውን ሰላሙን ይስጥልን የሚናፈቅ ሚዲያ
@Merawi-2712
@Merawi-2712 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት በፖለቲካ ጥላቻ የተመሰረተ : ጸረ ኢትዮጵያ: ጸረ ኦርቶዶክስ : ጸረ አማራና ትግሬ: ጸረ ኢትዮጵያዊነት በጠቅላላው በውሸትና በማስመሰል ላይ የመሰረተ የገለባና የቅራቅንቦ ስብስብ ነው:: አዎ እኔ በዚህ መገለጫቸው ምክንያት እጠላቸዋለሁ:: ጣዖት አምላኪ ናችሁ እያሉን እንዴት አንጠላቸውም?! ክፉዎች: በድካምህ ገብተው የሚያስክዱ: ስግብግቦች: ኅሊና ቢሶች ናቸው: በዚህ አመላቸው እጠላቸዋለሁ:: ድንገት ቸግሮህ: ከፍቶህ: አዝነህ: ተጨንቀህ ካገኙህ ቀርበው የበለጠ ተስፋ አስቆርጠው በጥቅም ደልለው ያስክዱሀል:: በዚህ አመላቸው እጠላቸዋለሁ:: እንደ ሰነታቸው ግን ከማንኛውም ሰው እኩል ክብር አለኝ::
@Aksumite24
@Aksumite24 2 күн бұрын
እኔ ጽሑፉን እንዳነበብኩት (በእናንተ ምክንያት) "ጥናቱ¡" በተለይ በቃለመጠይቁ ሥም የቀረበው ሐሳብ አንድ ስሜት መር ፕሮቴስታንት ከሚናገረው የተለየ ሐሳብ የለውም።
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 2 күн бұрын
እናመሰግናለን አቶ አቤል በትክክል ለማንም መልስ መስጠት አያስፈልግም።
@ia6750
@ia6750 2 күн бұрын
mokerew lasayih keza mechalen takaleh
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 2 күн бұрын
ለምን ታዲያ ከሴትዮዋ ጋር አልስማማም ትላለህ ጥላቻ ከዚህ በላይ ምን አለ? ስትጀምሩ እኔም ቅር ብሎኝ ነበር የሴትዮዋ ማጠቃለያ ነገር ግን እንደናንተ ትንተና ከሆነ ጥላቻውን አረጋግጣችኋል። እናንተ በፖለቲካ ጥላቻ አብዳችሁ አሁን እውነት እግዚአብሔርን ታውቃላችሁ? መቀባትም ሳያምራችሁ እንዳልቀረ ገለፃችሁ ውስጥ ይታያል!
@hanamarew
@hanamarew 2 күн бұрын
ተረጋጋ። እምነትህ ምንም ይሁን ለእውነት መቆምህን አረጋግጥ። ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ መሆን አያድንም። የጌታ ኢየሱስን አዳኝነት ማመንና በስራችንም ክርስቶስን መምሰል ያስፈልገናል።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 күн бұрын
'ለወገንትኝነት ጀርባውን የሰጠ' ይባልልኛል። እኔን እኔን አሉ ቀኛማች ሰውነቴ!።
@tamene1525
@tamene1525 2 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ambaye3115
@ambaye3115 2 күн бұрын
የዕምነት መቻቻል በአገራችን እንዲናኝ ከተፈለገ: የተዋዕዶ መዕምን: ኦርቶዶክስ አገር ናት የሚሉትን ቅዤት ማቆም አለበት: ወይይቱ ደህና ነው ግን በግልፅ እንደምንታዘበው: የወንጌል አማኞች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ይታይባቸዋል::
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 2 күн бұрын
መች ተለመደና ከተኩላ ዝምድና፤ እኔ ፕሮቴስታንት ፀረ-ኢትዮጵያ አቋም እንደሚያራምዱ አምናለሁ፡፡
@tehawido
@tehawido 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@birehanulema435
@birehanulema435 2 күн бұрын
ፈረጆቹ ሆነ ብለዉ ግዜ ጠብቆ የሜፈና ቦብ ነዉ የሜቀብሩት በኦርቶዶቅስ ላይ ብቻ ሳየይሆን አገር ንም አደጋ ላይ የሜጥል ፅሁፍ ነዉ
@hanamarew
@hanamarew 2 күн бұрын
እዚህ ቤት በመጣሁ ቁጥር ቁምነገር እማራለሁ። አክባሪያችሁ ነኝ።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 күн бұрын
የተጠቀሰው ዳሰሳዊ ጥናት ቅቡል ይሆን ዘንድ ቢያንስ 300 ሰዎችን ለዚያውም በተለያዩ ክልሎች የሚኖሩትን ይልቁንም በጠቅላላ ግንዛቤአቸው አንቱ የተባሉትን ማነጋገር ብቻ ሳይሆን በተመሳሳይ የጰንጠቆስጤ ኃይማኖት ተከታዮችም በኦርቶዶክስ ተዋሕድ ላይ ስላላቸው ንቀትና ጥላቻቸው አነጋግረው ወደ ኾነ ድምዳሜ ደርሰው ቁንጽልም ቢኾን ጽሑፋቸውን ቢለቁት መልካም ነበር። የ32 ሰዎች አስታያየት ብቻ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ እምነት ተከታዮችን ይወክላል ማለት ቅሌት ነው! በሌላ በኩል የዘር ተኮሩ ፍጅት ስለ ከሸፈባቸው አሁን ደግሞ በእምነት ልዩነት እየመጡብን ስለኾነ ውድ ኢትዮጵያውያን ኹሉ እናስተውል!!!
@Non-e8j
@Non-e8j 2 күн бұрын
I use to believe it’s only the poor that’s brainwashed and converted to Pentecostal. I found out I was wrong I came from a very stronger orthodox family but unfortunately the majority of my family after both our parents passed away converted. I’m still shocked often women are weak if they marry a man that’s Pentecostal follower they convert. I truly feel my parents died today. It affects my relationships with my family. I respect peoples choices it’s for god to judge but I don’t want to spend time around them. Our conversation turn sour the disrespect they’ve for orthodox made me to take distance. How could well educated men and women could be so brainwashed? I pray 🙏🏼 to god everyday to reveal to unbelievers his mother so they know the importance of his mother and the angels 👼
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 2 сағат бұрын
Their bible has error too look at their old testament which said Arphaxad was the father of Salah when in fact he was the grand father. The new testament says Arphaxad was rge father Cainan and Cainan the father of Salah.....so their own book is erroneous
@fikrumengaesh7432
@fikrumengaesh7432 2 күн бұрын
የድንግል ማሪያም ጠላትን የማይጠላ ኦርቶዶክስ የለም..
@saregebre3906
@saregebre3906 2 күн бұрын
Endet senebtachu adebabayoch Selam lenante yihun.
@CepheusXVI-qg6wo
@CepheusXVI-qg6wo 2 күн бұрын
እንደምን አመሻችሁ
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv 2 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
@MalefiyaBeyene-z4y
@MalefiyaBeyene-z4y 3 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን አይነት ትውልድ ነው
@YonatanDawit22
@YonatanDawit22 3 күн бұрын
2:00:00 ውጭ ሀገር የቅዱስ ያሬድ ዜማ ማሳየት
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 3 күн бұрын
ጭምት አስተዋይ መምህር ነዎት በርቱ
@YonatanDawit22
@YonatanDawit22 4 күн бұрын
1:58:00 አለቃ የማነ ብርሃን መንክር (ዘአደባባይ ኢየሱስ) የግልገል ፋኖ አቋቋም መምህር
@haileyesusmersha432
@haileyesusmersha432 5 күн бұрын
You are not a racist person because you have grown up through the life of Christianity. There were church scholars who knows from the beginning. They didn't support from the beginning. It is our weakness. We couldn't understand how a child is influenced by his/her way of growing. In a racist generation it is to be foolish to expect a genuine person.
@MulugetaSeyoum-k9y
@MulugetaSeyoum-k9y 5 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ኤፍሬም እውነትን ቁልጭ አድርገህ ስለተናገርክ እኔ ለማን ልንገረው ብዬ ያዘንኩበትን በልቤ ያለቀስኩበትን ምስጢር ስለገለጽከው እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ፨ በተለይ በተለይ ለቤተክርስቲያን የተከፈለውን በንጹሕ ህሊና በክርስትና ፍቅር የተከፈለውን ዋጋ ምእመናን የተገደሉበትን ጥቁር የለበሱበትን የፈጠጠ የገጠጠ እውነትና የሰማእትነት መንገድ ፖለቲሳይዝ ተደርጎ በፖለቲካ የተጠለፈ ክንቱ ነገር ተደርጎ የተገለጸበት መንገድ በእኔ አረዳድ እጅግ አሳዛኝና በሐሰት የተከፈነ በጣፈጠ ማር ተሸፍኖ በመርዝ የተጠቀለለ ነገር ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እኔ በዐቢይ ኮሚቴው ውስጥ ስለነበርኩ ከእውነት በራቀ ሁኔታ የተገለጠበት መንገድ ደንቆኛል እንደራሄል እንባዬን ለፈጣሪ ረጭቻለሁ። ነገሮችን በእውነት መንገድ ተረድተን ለእውነትም ቆመን በመመካከርና በይቅርታ ችግሮቻችንን እንዳንፈታ አዚም ያደረገብን ማን ይሆን?
@Tesfa-z7d
@Tesfa-z7d 6 күн бұрын
ቀሲስ ዳንኤል ችግር ውስጥ እንዳለ ነው የሚሰማኝ:: አማራ ክልል ውስጥ ባለው እንቅስቃሴ ምክንያት ብልፅግናዎች ጠርጥረውታል:: ዳንኤልም ገብቶታል ስለሆንም ጥርጣሬያቸውን ለማጥራት እንዲያምኑት ሲታትር ነው የተመለከትኩት:: ጥያቄዎቹ ሁሉ ለረጅም ጊዜ የታገለላትን ቤተክርስቲያን ጭምር ተቃርኖ ሀሳብ እንዲያቀርብ ነው ሲሳይ ደጋግሞ ሲጠይቀው የነበረው:: ዳንኤል ደግሞ ፍላጎታቸው ስለገባው ጥያቄው ሳያልቅ ነው መልስ የሚሰጠው:: ሲሳይ የጠየቃቸው ሰዎችን ስመለከት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን, አረጋ ከበደን, ዳንኤልን ነው:: ብልፅግና ስጋት ላይ ነው ስለሆነም ሀሳባቸውን ሲገልፁ ውስጣቸውን ለማወቅ ይጥራሉ:: ሌላው ደግሞ ምንም አይነት ታማኝነት እንዳይኖራቸው በማድረግ ስልጣን ቢለቁ, ቢባረሩ መጠጊያ እንዳይኖራቸው የማድረግ ስትራቴጂ ጭምር ይመስለኛል:: በኔ ግምት ዳንኤል ለብልፅግና ጠቃሚነቱ ሲያበቃ ወይ ይገድሉታል ካልሆነም በሚቃወሙት ሰዎች ያስበሉታል:: ቀሲስ እና አቤል የዳንኤልን ቃለመጠይቅ እየገመገማችሁት ያላችሁት በአውሮፓና አሜሪካ ባለስልጣን መስፈርት ነው:: ዳንኤል እያደረገ ያለው ፈልጎ ከገባበት ወጥመድ ለመውጣት ባይወጣ እንኳን ለመሰንበት እየተንፈራገጠ እንደነበረ ነው የተሰማኝ:: ከእቅዳቸው አንዱ ለዳንኤል የነበረውን እንጥፍጣፊ መታመን, ድጋፍ እንዲደርቅ ማድረግ ነበር ይህ ደግሞ ተሳክቶላቸዋል:: ከዳንኤል ቃለመጠይቅ የምንረዳው የብልፅግና መንግስት ስለቤተክርስትያን የደረሰበትን ድምዳሜና መረዳት ለማወቅ ያስችላል:: ስለሆነም ማህበራትም ሆኑ ቤተክርስቲያን ይህን ተረድተው መንቀሳቀስ ይገባቸዋል::
@mlc532
@mlc532 6 күн бұрын
ሰዉ እንዴት እራሱን ያታልላል በቃ እናንተ ሀሳባችሁም ተግባራችሁም ሀይማኖታዊ አይደለም የቆማችሁበት አላማ አንደም የግላችሁን ጥቅም ማሳደጃ ሲቀጥልም የመጣችሁበትን ብሄር ጥቅም ማስጠበቂያ ነዉ ምክንያቱም ሀይማኖት የናንተ cover page ነዉ እስቲ አሁን ካወራችሁት ስለእግዚአብሔር ቃል ያወራችሁት አለ ወይ? so ብዙ አትልፉ እናንተ የምታስቡት ሀይማኖትም ሆነ አመለካከት በኢትዮጱያ አይመጣም
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 6 күн бұрын
Yiheko ye haymanot you tube aydelem yehager guday menegageria new. Haymanotegna sle hager awaweram kalachihu ene nigus dawit ena solomon yiskubachihual.
@mlc532
@mlc532 6 күн бұрын
@ኢትዮጲስ እነዚህ ሰወች እኮ የሚያዉሩት ስለሀገርም ስለፓለቲካም አይደለም ስለ አንድ ዲያቆን ዳንኤል ስለተባለ ግለሰብ እነዳኛ ለምን በዩቲዪብ አይሳደብም እንደኛ ለምን በብሄር ጥላቻ አላበደም ነዉ ለምን ስልጣን አገኘ ነዉ ጥያቂያቸዉ
@mikeendale3738
@mikeendale3738 7 күн бұрын
ወንድም በቤተክርስቲያን እና በ አንድዬ አገር ለመጣ እንደ ዉጉዝ ከመ አርዪሰ ማለት ነው የሚገባው ከዚህ የበለጠ ምን አለ ዳንእኤል ክብረት ቤተክርስቲያንን አጋድሞ ያረዳት ነው ብዙም መለሳለስ አያስፈልግም። የሰጋ ወንድም ቢሆን እንኳን ልናወግዘዉ ይገባል ቤተክርስቲያን የገባ ዉሻ ነው ማድረግ ነገ አብረከዉ ልትበላዉ ይቅርና በቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ ጭቃኔ ያደረገ አረመኔ ተብሎ እንዲጠራ ማድረግ ነው
@misganawadane9798
@misganawadane9798 7 күн бұрын
there is one fact;-when some one having power and economically rich they disclose their hidden personal identity extremely deference than former existing known character ;he did that'
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 7 күн бұрын
Both of you are looking for money?why don't you feel innocent citizens die?the military should protect Sevillen for invasion from out said of war.
@WegeretSelam
@WegeretSelam 7 күн бұрын
The lost figure, Kesis Ephrem.
@88_21
@88_21 7 күн бұрын
thank you Qesis!!! please keep it up. pray for me. we are proud of you. you have shown to all of us that it's possible to be religious while being logical. may your prayers help all of us, amen. 🙏
@getdani
@getdani 8 күн бұрын
ቀሰሲ አንተ አብረህ የኤርትራ ወታደር አልገባም ዝንብሎ ነው ሚንጫጩት እያልክ የነበርክ ሰውዬ አሁን ምን ተገኝቶ ነው ካንተ ዳንኤል ክብረት ይሻላል ባለበት ነው የቀጠለው መጀመሪያ የትግራይ ህዝብን ደፍረህ ይቅርታ በል
@tiruberehantsegaye175
@tiruberehantsegaye175 8 күн бұрын
ቀሲስ ስለ ዳንኤል ክብረት ክፋት እኛ ከባነን ከረምን። ለምንስ ዲ/ን ብለው ይጠሩታል?
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 6 күн бұрын
Exactly! Calling him “ deacon” will make others believe that his words are true.
@girmaabdi182
@girmaabdi182 5 күн бұрын
@@tiruberehantsegaye175 ሙዓዘ ጥበብባት ዳንኤል. ነው መባል ያለባቸው ። ቤተ ክርስቲያን. የሰጠቻቸውን ማዕረግ. ማንም. ሊሽረው አይገባም ።
@tiruberehantsegaye175
@tiruberehantsegaye175 8 күн бұрын
የተለያየ የፓለቲካ አመለካከት ቢኖረንም በሰብአዊነት አንድ ካልሆነን? ማእቀፈ እሳቤያችን ነው ወሳኙ።
@tiruberehantsegaye175
@tiruberehantsegaye175 8 күн бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ይህ ሁሉ መከራ በቤተክርስቲያን፣ በህዝብ በሀገር ላይ ሲደርስ ምን ሰሩ? እርግጥ ነው መልካም አሳቢና መስዋእት ለመክፈል የተዘጋጁ አለ።
@abeba1000
@abeba1000 8 күн бұрын
“Even my close friend in whom I trusted, who ate my bread, has lifted up his heel against me “ No wonder people betrayed the church for their political views
@etaferahubekele9240
@etaferahubekele9240 8 күн бұрын
ቀሲስ እኔ ከቤተክርስቲያን የተማርኩት ሚዛናዊነት ፍታዊነት በልኩ ነገሮችን መመዘን ነው ጭፍን ጥላቻና ድጋፍን ከቤተክርስቲያን ልጆችጋር ያያዙበት መንገድ ልክ አይደለም። ነገርን መርምሩ ተብለናል። ዳናኤል በራሱ የመረተው የክፋት መንገድ ነው። አንዱ በተክርስቲያን የሰጠችኝ ሚዛናዊነት እና ነገርን በልኩ መረዳት ነው። እርሶም ዳንኤልን ሳይሳሱ በልኩ ዪረዱት ። ሰው ተለዋዋጭ ነው ። በስልጣን ፍቅርም ዪሁን በሌላ ምክን ያት በጭፍን ድጋፍ ሳይሆን ባመነበት አላማ ነው እየሰራ ያለው።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 8 күн бұрын
ዳብኤል ክብርት የልከስከስ 😂
@Humanity-c9w
@Humanity-c9w 8 күн бұрын
This is when you confuse religion with politics. So dangerous! Miskin hizib ethiopia esu yihunh What is wrong with these people honestly?
@fekerte
@fekerte 8 күн бұрын
መላከ ኤዶም በጣምእናመሰግናለን ። አንድ ዳያቆን ነውር ክብር የመሰለው በቤተክርስቲያን ላይ ተነስቶ ስላወራው ሁሉ ይቅር ይበለው🙏🏾 ቤተክርስትያን በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fekerte
@fekerte 8 күн бұрын
የነዚህ ሁለት ፓለቲከኞች ልሳን ትዘጋለች ‼️ቤተክርስቲያን ግን ትቀጥላለች።