Жазылу
Yemaryam Menged Media - የማርያም መንገድ እነሆ የማርያም መንገድ ማምለጫ፣ መዳኛ ለአዳም ዘር ሙሉ‼️‼️ +++በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። +++ የእግዚአብሔር አንድነት ፍቅር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልን የማርያም መንገድ የተሰኘ አዲስ መንፈሳዊ ሚዲያ ይዘን ቀርበናል። በዚህ መንፈሳዊ ሚዲያ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያዘጋጁት እምየ ቅድስት ድንግል ማርያም የባረከችው የሥጋ እና የነፍስ ምግብ የሆኑ፦ 🌹ሀልወት እግዚአብሔር 🌹ትምህርተ ሃይማኖት 🌹ክብረ ድንግል ማርያም 🌹ዝክረ ቅዱሳን 🌹ገድለ ቅዱሳን 🌹የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ 🌹ሥርዓተ ቤተክርስቲያን 🌹የሃገራችን ቅድስት ኢትዮጵያን ታሪክ 🌹የኢትዮጵያ ነገሥታት እና የጀግኖች አርበኞች ታሪክ 🌹መንፈሳዊ ዘጋቢ ፊልም ያገኙባታል። 👉 የማርያም መንገድ ማለት መዳኛ ወይም ማምለጫ ማለት ሲሆን ትውልዱ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና ሃገረ እግዚአብሔር ሃገረ ማርያም ተብላ ስለምትጠራው ቅድስት ኢትዮጵያ ታሪኳን እና ማንነቷን እንዲያውቅ አውቆም የራሱን ቅዱስ የሆነ ታሪክ እንዲሰራ ለማስቻል የሚሰራ ኢትዮጵያዊ ቀለም ኢትዮጵያዊ አሻራ ያለው ሚዲያ ነው። "በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ።" ትንቢተ ኤርምያስ 13 : 23 👉 ሚዲያውን ለመደገፍ #share #like #subscribe ያድርጉ‼️ እናመሰግናለን። 🌹🌹🌹እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ የሉቃስ ወንጌል 1 : 48🌹🌹🌹 #Yemaryam_Menged #የማርያም_መንገድ #Egregnaw #Donkeytube #seifufantahun #mahtot_tube