#How To Make an Intro Vedio(2021)
0:08
Пікірлер
@tilahundawit5462
@tilahundawit5462 20 сағат бұрын
በፀጋ ስጦታ ካመንክ አጠገብህ ባለው የትንብት ስጦታ ብቻ ሳይሆን በወንድምህ ዳዊት ፋሲል ላይ የተገለጠውን ድንቅ የማስተማር ፀጋ ምነው መቀበል ቸገረህ? ነው ወይስ ማስተማር ማስተማር ስሆን ከፀጋ ስጦታ ውጪ ሆነብህ? እሱን የማንሰማውና አንተን የሚንሰማው አንተ ማን ሆንክና ነው? ትህትና እና ጥበብ የጎደለውን ንግግርህንስ ይሄው በአደባባይ ሰምተን የለ? የገዛህ ወገንህን በምላስ አለንጋ ለብልበሄው የራስህን ፅድቅ ያቆምክ ይመስልህ ይሆን? የአገልግሎቱ እውነታ የሚፈተሸው በእግዚአብሔር ቃል እንጅ በአንተ በኤርምያስ ስላልሆነ ፍርዱን ለእያንዳንዱ ክርስቲያን ብትተወውና አንተም በተሰጠህ መክልትህ ልክ ብትተጋ። ሌላውን አሳንሶ መተለቅ የለምና ወንድምህን በማደብዘዝ መቼም እንደማትደምቅ ይግባህና ከቻልክ በይፋ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቅ። መርምሩ ይባላል እንጅ አትስሙ የማለቱን ድፍረትስ ከዬት አመጣኼው? እያንዳንዱ አገልጋይ የየራሱ ድካም ይኖረዋልና የተወደደው ወንድም ዳዊት ፋስል ከነውስንነቱም ብሆን የወንጌልን እውነት የማይሸቃቅጥ የማያመቻምች የመንፈስቅዱስ ሞገስ የበዛለት ትሁት አገልጋይ እንደመሆኑ አይዞህ በርታህ ልባል የሚገባው በእግዚአብሔር ፀጋ የሚያምንና በፀጋው ሀይል የሚያገለግል እንደሆነ ህይወቱንና ትምህርቱን በእግዚአብሔር ቃል የመዘነ አንድ ክርስትያን ልለው የሚችለውን እውነት እነሆ፦
@solaye25
@solaye25 2 күн бұрын
ermyas mndn yemtkebatrewu. Tnsh awokachuna aff atikifet. woy atastemru woy zm atilu
@alemneshheyi626
@alemneshheyi626 3 күн бұрын
ምነው ሶፊ ታካብዳለህ፣ ፓስተር ያለው ግልጽ ነው በዚህ ዘመን ነቢይ መሆን ሲል ውሽታሞች ያለ ጥሪ በድፍረት ከእግዚአብሔር ያልሆነውን ነው ብለው የሚቀባጥሩትን ያለው፣ እንተ ግን እንግዲህ ክፉ እንዲናገር ትገፋፋለህ።
@በያሰከንዱሞትን
@በያሰከንዱሞትን 4 күн бұрын
ግን እንዳታ እውናቱዋን ነጭ ነጩዋን ምናገር ፖስታር አላ 🎉 ግን በዝህ መስታዋልህ እስልምናን ያታፋጣርክባት ያይመኖትህን ብትዝ ብዬ ታመኛሁልህ
@በያሰከንዱሞትን
@በያሰከንዱሞትን 4 күн бұрын
እስልምናን ይዎፍቅህ
@sabenakoricho9285
@sabenakoricho9285 5 күн бұрын
ዳዊት ፋሲልማለት የጌታነ እውቱን የሚየሰተምር ጌታ የቀባው ነው
@sabenakoricho9285
@sabenakoricho9285 5 күн бұрын
ሰፈ አንተም የዴቨነ ትምህርት ብቸ በትሰማ ትጠቀማህ
@QualityHotelSales
@QualityHotelSales 5 күн бұрын
He is right. Can you make a research about tge educational background history
@FitsumGebrehiwot-n4l
@FitsumGebrehiwot-n4l 10 күн бұрын
ምርጥ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነው
@fikiritesisay
@fikiritesisay 12 күн бұрын
Paster dawit is good paster but you are what?
@SemiraShwangna
@SemiraShwangna 14 күн бұрын
hulum neby edezi new malet aychalm hulunm achefchfu
@AbebeKebede-c7j
@AbebeKebede-c7j 15 күн бұрын
መጀመሪያ ራሳችሁን መርምሩ
@marsiltv1
@marsiltv1 16 күн бұрын
❤❤🎉🎉 berta
@AbebayehuDebebe-l8i
@AbebayehuDebebe-l8i 17 күн бұрын
ዳዊት የፀጋ ሰባኪ ምርጥ ሰው ነው።
@Sintayehu-dh9nj
@Sintayehu-dh9nj 18 күн бұрын
ምን አደረገ እውነቱ ነው የሚናገረው
@marepaul2407
@marepaul2407 19 күн бұрын
Ferahw😂😂😂😂😂 anite erasu ferahw pasteroch😂😂😂
@SeifuHunde-q3y
@SeifuHunde-q3y 22 күн бұрын
ዳዊት ፋስልማ ትክክለኛ ወንገል ነዉ የምያስተምረው፣ እኔም ሻሻሻ ባራባራባባባ፣ሻሻሻ አላምንም።
@Seni-xj9vk
@Seni-xj9vk 22 күн бұрын
የተናገረበትን ምክንያተ ከገባህ ተናግሮአል
@asrategirma5206
@asrategirma5206 26 күн бұрын
አገልጋይ ዳዊት ፋሲል የተባረከ የእግዚአብሔርብ አገልጋይ ነው ጌታ እየሱስ ይባርከው ቃሉና ቃሉ ብቻ 🙏🙏
@KokabuKebede
@KokabuKebede 27 күн бұрын
🎉😂
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 28 күн бұрын
DO NOT KNOW ABOUT FAKE PROPHET?
@YonyElo
@YonyElo 28 күн бұрын
አንተ በየጊዜው የሚበቅሉትን ሐሰተኛ ነቢያትን እያስተዋወቅህ ስለ እነርሱ ትሟገታህ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 28 күн бұрын
❌Tilk sintético? Sile_Jehovah witnesses minm atawkm….”Truth” yalew kenesu_gar new
@yonathan2895
@yonathan2895 28 күн бұрын
በአንተ አፍ ደዊት ፋስል አሳች ነዉ ትላለህ
@mesayGirma-m2i
@mesayGirma-m2i 28 күн бұрын
Debi is right preacher of the word of God
@ThewodrosGetchew
@ThewodrosGetchew 28 күн бұрын
ሦፊ ከልገባህ ደግመህ ዳዊትን ጠይቅ አይመጥንህም ማቀሣሠር
@TafesseSoka
@TafesseSoka 29 күн бұрын
Take too much but not make sense please pray before speeches biblical
@TafesseSoka
@TafesseSoka 29 күн бұрын
Please don’t forget about prophet and prophecy. Maybe that’s your
@jemalmohammed5120
@jemalmohammed5120 29 күн бұрын
Ermi btm gena eko nesh...davin masmat agigniche nw? yilik antem bedanbi simaw betam titakamibataleh
@mogesseifu9501
@mogesseifu9501 29 күн бұрын
ኮመንት ጸሐፊዎች ደስ ብሎአቸዋል አትራፊ አክሲዮን ገዝቼ አለው ለወደፊቱ ከአሑን በሗላ መዝናናት ነው ብለው
@sabenakoricho9285
@sabenakoricho9285 Ай бұрын
አገልጋይ ዳዊት እዉነተኛ ቃሉ የገባው ነው እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት ባጋጣሚ ሙባይሌ ን ለማሰራትኤጄ ሰፎንያ የሚባል ባሌ ሚካኤል ኤጄ እሱ ነው ከዛሬ ጀምሮ እሱን ብቻ ሲመው ብሎ ሙበይሌ ላይ ጫነልኝ እውነቱን የጌታን ቃል ነው የሚያሰተምረው ቢያንስ ሮሜ 1":ከ21--24አንብቡ አጢያታችን ለአንዴና ለመጨረሻ ከኛ ተወግዷል አሁንም ይቅር በለን እያልን ንሰሐ መጠየቅ አያሰፈልገንም ሰለዝህ የወንድሜን ዴዊትን ስብከት ብትሰሙ ትጠቀማላችሁ
@natnaelbroo
@natnaelbroo Ай бұрын
እኔ በበኩለ እንደ ዳዊት ፋስል የሚመቼኝ አስተማሪ የለም። ምንም ማመቻመች; ማስመሰል; ይሉኝታ; የለለበት ትክክለኛ የወንጌል አሰተማሪና አርበኛ ነው። ትምህርቱ የከበዳቸውና የመረዳት አቅም ማነስ ያለባቸው ሰዎች ብቃወሙት አይገርምም; በጌታ ኢየሱስም የሆነው ነው። ተቃዋሚዎቹ አልገባቸውም ማለት አሱ ተሳሰቷል ማለት አይደለም። ዳዊት ፋስልን የሰጠን እግ/ር ይመስገን።
@ThelmaMatlala-r6w
@ThelmaMatlala-r6w Ай бұрын
አንተ ሶፌንያ ሥራ ይህ ሆኖ ቀረ ምን አይነት ቃለ ምልልስ ምተሪጎ ግን አንተ እርስ ያሀስተኛ ነብያቶች አንዱ ነህ
@tewodrosweseni7858
@tewodrosweseni7858 Ай бұрын
የፀጋ ስጦታ የሚባል የለም ሁሉም ውሸት ነው መሸቀያ ነው
@ashenafitola8965
@ashenafitola8965 Ай бұрын
አንዱ መሐይም ሶፊ
@SolomonWesene-p7n
@SolomonWesene-p7n Ай бұрын
ከአንተ እንጠኘቅ እንጂ አሱንማ በደንብነውምነሰማው ወዳጄ
@MarkKasu
@MarkKasu Ай бұрын
ዳቭ ሀዋርያው ጳውሎስ ነው
@MarkKasu
@MarkKasu Ай бұрын
ኤርም ዴቭን አትስማው ከምትለኝ ስራ አትስራ ትክቶክ ላይ ገብተህ ተሳደብ ብትለኝ አይሻልህም ካንተ መጯጯህ ጌታ እዝቡን ስያወጣን አትስሙት ትላለህ ያንተ ፐጅ መንግስቴ ሰማያት አራክ ምነው?
@surraaimmiruu8366
@surraaimmiruu8366 Ай бұрын
yaleun sew teyik beki mels tagegnewaleh!!
@mimedantew1918
@mimedantew1918 Ай бұрын
ገንዘብ ነዋ አላማችሁ እንጂ መገጸስ የነብይ ተግባር ነዉ
@mimedantew1918
@mimedantew1918 Ай бұрын
ኦሱ እዉነተኛ ነብያቶቾን አላለም አጭበርባሪዎችን እንጂ አንድ ቃል አዉጥታችሁ ሰዉን ለመንቀፍ አትቸኩሉ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Ай бұрын
ከሚዲያ አገልጋዩ ላይ ፀልየህ አጋንንት ከወጣ ታዲያ እንዴት ነው ከሶፊ ጋር አይን ለአይን እየተፋጠጥክ ሶፊ ላይ ያልጮኸው? አጋንንትም discriminate ያደርጋል?
@KebedeFeyissa-eu7jj
@KebedeFeyissa-eu7jj Ай бұрын
Sofi programihin bizun gize eketatelalehu dawit tikikil nowu. Be abizagnawu bado nacho
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v Ай бұрын
ታውቃላችሁ ወገኖች ድሮ ድሮ ሰፈራችን ልጆች ጴንጤ ሲሆኑ ቶሎ ያገቡ ነበር እና ምን ብዮ አማኋቸው አማኝ የሚሆኑት ለባል ነው አልኩ ምነው በሆንኩና ባገባሁ ።
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v Ай бұрын
አሁን እኔም አማኝ ነኝ ጌታ ይባረክ ሁሌ ስለሚወቅሰኝ አእምሮዮ ነው የተናገርኩት
@TeshomeTilahun-q3r
@TeshomeTilahun-q3r Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@tesfayetadesse8221
@tesfayetadesse8221 Ай бұрын
ለምሳሌ ሶፎኒያስ አለመማሩ ጠቅሞታል ቢማር. ኖሮ ደላላ ይሆን ነበር ፓስተርነት እንጀራው አይደለም።ነብይነት ግን ሳያበላው እይቀርም ሰሞኑን በአዲስ ነገር ይገለጣል። እስቲ አጨብጭቡለት።እልልታም_____
@DawitAbebe-ob4nc
@DawitAbebe-ob4nc Ай бұрын
እርሱ ወንጌልን ነው የሚሰብከው አንተ እራስህን ፈትሽ ።
@TamratMan-md9vq
@TamratMan-md9vq Ай бұрын
ሶፊ በጣም አዝናለሁ በለሎች ላይ እንደዝህ ስትናገር ስላሞጋገሱ ደብ ላይ እንደዝህ በደንብ አስብበት
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni Ай бұрын
,benante yestet tmhrt twld eyetedenakore nw
@tesfayetadesse8221
@tesfayetadesse8221 Ай бұрын
ከገነት ቤተክርስቲያን ሆኜ የግል አስተያየት ነው።..........................................................ዳዊት ፋሲል መንፈስቅዱስ የሚጠቀምበት ስለ መንፈስ ቅዱስ ማስተማር አቅም ና እውቀት ያለው አገልጋይ ነውና ድንቅ አስተማሪ የማይሸነገል እና የማይሸነግል። ከገነት ቤተክርስቲያን
@melakuaddisu-e4z
@melakuaddisu-e4z Ай бұрын
ONLY JESUS