KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Kadija
طبخ و تنظيف
6:30
ኦፍ አሁንስ ደከመኝ
3 ай бұрын
2:30
ይሄ ነገር ሰሙ ምንድ ነው ሚባለው በአማርኛ
3 ай бұрын
1:07
መካ
3 ай бұрын
Пікірлер
@Yeshi-l3k
Сағат бұрын
በርችዉዴ
@aziz11222
2 сағат бұрын
Mashallah 🎉Join you gift me
@BintAli-r9f
13 сағат бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ሠላም ለሀገራችንንንን
@casinhazul
16 сағат бұрын
🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌀🌀🌀🌐🪩🎐🎇🎆
@mohammedmuke3562
22 сағат бұрын
"🌼አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🥀{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَعَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }🌸🇪🇹 🌹🌺 መልካም #ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነው" እንደሚባለው ሁሉ በህይወትህ ውስጥ አንድ ጥሩ ጉዋደኛ ማፍራትህን አትርሳ፡፡ አንተም ጥሩ ጉዋደኛ ሁን፡፡ በተደሰትክ ሰዓት ብቻ ሳይሆን በተጨነክ እና ባዘንክ ሰዓት ጭምር ከጎንህ ሚሆንልህ እውነተኛ ጉዋደኛህ ነውና አጥብቀህ ያዘው፡፡"🌹 السلام عليكم ورحمةالله تعالى وبركاته ✍ሐሜት_የሰዎችን_ስጋ_መብላትማለት ነው_ሰውየው_የሌለበትን_ነገር_ማውራት_ብቻ_አይደለም። ረሱል ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ስለ ሐሜት ለሶሀበቶቻቸው 🌹ሲያስተምሩ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم قال أتدرون ماالغيبة؟ قالوا الله ورسوله أعلم قال ذكرك أخاك بما يكره إن كان في أخي ماأقول؟ قال إن كان فيه ماتقول فقد اغتبته وإن لم يكن فيه ماتقول فقد بهته، 🌹ሐሜት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁን? በማለት ሲጠይቋቸው ሶሀበቶች አላህና መልዕክተኛው ያውቃሉ አሏቸው። ነብዩም ወንድምህን በሌለበት ስለ እሱ በሚጠላው ነገር አንስተህ ማውራት መናገርህ ነው አሏቸው። ከመካከላቸው አንዱ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው የማወራው ነገር ወንድሜ ላይ ያለበት ነገር ቢሆንስ ሐሜት ነውን? 🌹ነብዩም አዎ ያለበት ነገር ቢሆንም የእሱን ነውር በማውራትህ አማሀው ማለት ይህ ነው። የሌለበትን እሱ ላይ የሌለውን ነገር ከሆነማ ጫንክበት ማለት ነው አሉት።ሐሜት ሐሜተኛውን ብቻ ሳይሆን አድማጩንም ወንጀል ያስገባል።ስለ ሰዎች ለማውራት የራሱ የሆነ ሸሪዓዊ ምክንያት ሊኖረን ይገባል። ✍ለሐሜት_ክልክልነት ብዙ 🌹 የተለያዩ ማስረጃዎች አሉ። አላሁ ተዓላም በተከበረው የቁርኣን ዐያ እንዲህ ይለናል፦ قال الله تعالى: يأيها الذين ءامنوا إن جاءكم فاسق بنبئا فتبينوا أن تصيبوا قوما بجهلة فتصبحوا على ما فعلتم ندمين «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ 🌹በስህተት ላይ ሆናችሁ ህዝቦችን እንዳትጎዱና በሰራችሁት ነገር ላይ ተፀፃቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ»። አንድ ግለሰብ ስለ ሌላው ለማውራት እስልምናችን ስድስት ምክንያቶችን አስቀምጦልናል እነሱም፦🌹 ―الاستعانة مجاهرا بفسقه،التعريف، تحذير، الاستفتاء ―ለመታገዝ ከሆነ ለምሳሌ አንድ ሰው መጥፎ ነገር ሲሰራ ሁሌ ተመክሮ ተመክሮ እምቢ ካለ ለሌላ ሰው እንዲመክረው በምክሩ ያሸንፈዋል ብለን ላሰብነው ሰው ለሚያግዝ ሰው መንገር ―ፋሲቅ የሆነን ሰው ሐያዕ የሌለውን ሰው ለማስጠንቀቅ ብለን 🌹 እያጋለጥነው ሰው ፊት እንጠቅሰዋለን ከሚሰራው መጥፎ ድርጊት እንዲቆጠቡ እናስጠነቅቃበታለን ―በስሙ ጠቅሰነው ሰው ዘንድ ማንም አላወቀውም ነገር ግን አንድ እንከን ካለው ያንን እንከን ዘለፋ እና የወረደ ቃላቶችን ሳናስከትል ጠቅሰን ስለ ሰውየው ማውራታችን ሀራም አይሆንም ―ለማስጠንቀቅ ብለን 🌹ለሰዎች መንገር እንዲጠነቀቁ ብለን ከሰዉየው መጥፎ ነገር አንስተን ለምሳሌ በዘመናችን አቂዳን እንደሚበክሉ አይነት ሰዎች ያለውን በስራቸው ማስጠንቀቅ ይፈቀዳል ―ዓሊሞች ዘንድ ሂደን ፈትዋ ለማወቅ የፈለገ ለምሳሌ፦አንዲት ሴት ባለቤቷ የሰራባት መጥፎ ነገር ካለ ወይም የሰራችበት ነገር ካለ የዚያን ሁክም ለማወቅ 🌹 ፈልጋ እንዲህ እንዲህ ብላ ብትናገርና መፍትሄ ብታፈላልግ ሀራም አይሆንም። ―አንድ ሰው በደል ካደረሰበት ፍትህ ለሚሰጥ ሰው ለሱ ሂዶ ይነግረዋል መፍትሄ ለሚያወጣለት ሰው እሱ በሌለበት ማውራት ለምሳሌ፦የሆነ እቃ ተወስዶበት ለማስመለስ ከሆነ ያስመልስልኛል ብሎ ላመነበት ሰው መንገር ሐራም አይሆንም። 🌹ከእነዚህ ነገራቶች ውጭ የሰውን ስም በመጥፎ ማንሳት ሐራም ነው።አላህ ይጠብቀን!!!አሚይን!🤲🤲🤲🤲🌹🤲🤲🤲🤲👍🇪🇹👍 👇👇 🌹🌹➖➖🌹🌹➖➖🌹🌹➖🌹🌹
@እህቴዘሀራ
Күн бұрын
በርቺ ሪሀና ነኝ
@ሪችነኝየልጄናፋቂ
Күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ከድጃ ሪሀና ነኝ
@ፎዚእህቴናት
Күн бұрын
በርቺ ሪሀና ነኝ
@የሱመያእናት-ዐ7ጨ
Күн бұрын
በርቺ ከድጃ ሪሀና ነኝ
@ሰውአትመኑአልቋልዘመኑ
Күн бұрын
በርቺ ሪሀና ነኝ
@አለሁእዳለሁ-ኰ7ቨ
Күн бұрын
በርቺ ሪሀና ነኝ
@ZeharaTube-k9f
Күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ከድጃየ በርችልኝ እህት 🎉🎉🎉🎉🎉
@fefifefi-t2u
Күн бұрын
መሸ ኣላህ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉
@mariaflemm
Күн бұрын
Good all washing Enjoy sis❤❤❤❤🎉 6:30
@mohammedmuke3562
2 күн бұрын
🌼አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🥀 { إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }🙋♀️🤷♀️ 🧕🧕አንገብጋቢ_መልእክት_ለሙስሊም_እህቶች🧕🧕 💚ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም የባልን መደሰት ጀነት ለመግባት መስፈርት አድርገውታል፡፡የባል ሀቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💘 በተከበረዉ ሀዲሳቸዉ እንድህ ይላሉ፦🌹 قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ^لَوْ كُنْتُ آمِرًا أحَدًا أنْ يَسْجُدَ لأحَدٍ لأمَرْتُ المَرأةَ أنْ تَسْجُدَ لزَوجِهَا)). رواه الترمذي،^ وَقالَ (حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحيحٌ) ፍጡር ለፍጡር መስገድ ቢችል ኖሮ ሴት 🌹 ልጅ ለባሏ እንድትሰግድ ባዘዝኳት ነበር፡፡ሀዲሱን ቲርሚዝይ ሲዘግቡት ሀሰኑን ሶሂህ ብለዉታልም፡፡አሏሁ አክበር !እህቴ ምን ያክል የባልሽን ሀቅ እየተወጣሽ ይሆን?ያላገባሽ እህቴስ ለወደፊት ምን ያክል ዝግጁ ነሽ?? ልብ_በይ_እህቴ_የባል_ሀቅ_ምን_ያክል_ከባድ እንደሆነ! ከስራ ሲመጣ በፈገግታ😊 አምረሽ ተውበሽ ተቀበይው 🌹እንጂ ፊትሽን አኮሳትረሽ የበርበሬና የሽሮ እቃ ካካታ አታሰሚው፤ በርበሬ አለቀ ሽሮ የለም እያልሽ አታስጨንቂው። ባልሽ እኮ ግማሽ አካልሽ ነው። ኡኽቲ_ታውቂያለሽ!!!አባትሽ፤ ወንድምሽ፤ሊወዱሽ ሊሳሱልሽ ይችላሉ ግን ባልሽ ከነሱ የበለጠ ብዙ ነገር ያደርግልሻል። የልጆችሽ አባት፣ የአንቺነትሽ መኩሪያ፣ ግማሽ አካልሽና 🌹የገመናሽ ሸፋኝ ነው።ይህ ባልሽ ነውና ሃቁን ጠብቂለት ምቾት እንጂ ውጋት አትሁኙበት። እንዲኮራ አድርጊው ቃሉን ጠብቂ❗️ አንቺ የረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላምን💘ፈለግ የምትከተይ ከሆነ ጀነት መግባት ከፈለግሽ ባልሽን አደራ!አደራ!አደራ! ♥️የአሏህ መልክተኛ ረሱሉና ሙሀመድ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ባሏ በርሷ የተደሰተ 🌹ሆኖ የሞተች ሴት ጀነት ገባች ብለዋል፡፡ ውድ_እህቴ_ታዲያ_ይህን እድል_አትፈልጊምን?? አሏህ በወሬ ሳይሆን በተግባር የምንሰራ ያድርገን! መልካሙን_ተመኘሁላችሁ_ላገባችሁት_መልካም_የትዳር_ዘመን_ያላገባን_ደግሞ አሏህ_ምርጡን ይወፍቀን💘 መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ውዶቼ🇪🇹🌹🌹🌹🌺🌺👍👍👍👍👍🧕🧔💑
@KqD-tu2yy
2 күн бұрын
በርቺ
@አይሻየሱፍ
2 күн бұрын
አሰላም አለይኩም የሀገሬ ልጆች
@mohammedmuke3562
2 күн бұрын
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋 بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ 🌹ከመጥፎ ጓደኛ ይልቅ አስመሳይ ጓደኛ ይጎዳል!! ምክንያቱም #መጥፎ ጓደኛ ላንተ ክፉ ሲያስብ በሁሉም ስራው ላይ ያውለዋል 🌹ትረዳለህ #ወዳው ትሸሸዋለህ #አስመሳይ ጓደኛ ግን ልክ እንደሚወድህ እንደሚያስብልህ ....ስለሚነግርህ ቶሎ አትርቀውም ከመውደድ አሳልፈህ በልብህ #ትልቅ ቦታ ትሰጠዋለህ #አንድ_ቀን ግን ቀን አይቶ ቦታ መርጦ ይጥልሃል! በርግጥም ለጊዜው የተጎዳህ ይመስልሃል ምክንያቱም እንደሚወድህ ነዋ የሚነግርህ እሱ ግን 🌹#መጥፋትህን ይሻል !! አላህ ከሁለቱም ይሰውረን መልካም የሆኑ ጓደኞችን ይወፍቀን ስንቶችና ስንቶች ናቸው በአስመሳይ ጓደኛ የተጎዱ "#መልካም" ጓደኛ ማለት !? #አልሃምዱሊላህ በብዙ አስመሳዮች ብንጎዳም እነዚህ አሉ👉 እንደ እናታቸው ንፁህ ፍቅርን የሚሰጡን እንደ እህታቸው 🌹 የሚንከባከቡን እንደ ጓደኛቻው ቀርበው የሚያዋዩን ከራሳቸው በላይ የሚወዱን አሉ!! አላህ ይውደዳቸው አወ #አልሃምዱሊላህ ከአስመሳይ ጓደኛ በአላህ እጠበቃለሁ ከመጥፎ ጓደኛም በአላህ እጠበቃለሁ ከሸይጧን በአላህ እንደምትጠበቀው ሁሉ #ከአስመሳይ_እና #ከመጥፎ ጓደኛም በአላህ ተጠበቅ! 🌹🌹➡️አስተውል አንተ የአላህ ባሪያ‼️ 💧💧💧💧💧 💧💧💧 💧 💦 ሰዎች ዘንድ ለመወደድ ስትለፋ ጌታህ ዘንድ እንዳትጠላ ተጠንቀቅ። 🌹 ለምትወዳቸው ሰወች ክብር ስታበዛ የጌታህን ክብር እንዳትነካ ተጠንቀቅ። 🌹 ሰወችን በመውደድ ብቻ ስትጠመድ የጌታህን ውዴታ እንዳትነፈግ ፍራ! ጥላቸው ማለት አይደለም ውዴታህ በልክ ይሁን! 💦 እውነት ለመናገር ከሰወች ጥቅምን አትፈልግ! ሰወችን ለማስደሰት አትዋሽ! ለህሊናህ እረፍት አስበህ እውነተኛ ሁን! የራስክን ደስታ ለማሞቅ ለሌሎች ሃዘን ሰበብ አትሁን! በሌሎች ደስታ ተደሰት! 🌹ከምቀኝነት እራቅ! ለጥፋት መሆንን እንጂ መባልን አትፍራ! ሆኖ ለመገኘት እንጂ ለመባል አትድከም። 💦 ፍርድ ለመስጠት ከመወሰንህ በፊት ዳኛ ለመሆን አቅሙ እንዳለክ እራስክን ጠይቅ። 🍃 ለመውቀስ ከመቸኮል ለማጣራት ሞክር ! መልስ ከመስጠትህ በፊት ጥያቄውን አስተንትን! 🍃ማንነትህን ለማሳወቅ በአፍህ ከመናገር ይልቅ 🌹ስራበት! ተግባርህ ያስረዳ! መልካም ለመሆን አትምረጥ። ለሁሉም መልካም ሁን አትጎዳበትም። ክብርን ለማግኘት ክብር ከሌለው ተግባር ተቆጠብ! 💦 ሀቅን እንጂ ሰወችን አትከተል። 🌹 💦መኖርህን ስታይ መሞትህንም አትርሳ! ኖረህም የሚጠቅምህን ስትሞትም የሚከተልህን ስራ!! 📿ከተንኮል የፀዳ የተቀደሰ የሆነ አስተሳሰብ አላህ ይወፍቀን‼ ::::::::::::: ::::::::::::: ::::::::::::: ::::::::::::: ★★★★★★★★★★★★★★
@mohammedmuke3562
2 күн бұрын
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋 بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ 🌹ከመጥፎ ጓደኛ ይልቅ አስመሳይ ጓደኛ ይጎዳል!! ምክንያቱም #መጥፎ ጓደኛ ላንተ ክፉ ሲያስብ በሁሉም ስራው ላይ ያውለዋል 🌹ትረዳለህ #ወዳው ትሸሸዋለህ #አስመሳይ ጓደኛ ግን ልክ እንደሚወድህ እንደሚያስብልህ ....ስለሚነግርህ ቶሎ አትርቀውም ከመውደድ አሳልፈህ በልብህ #ትልቅ ቦታ ትሰጠዋለህ #አንድ_ቀን ግን ቀን አይቶ ቦታ መርጦ ይጥልሃል! በርግጥም ለጊዜው የተጎዳህ ይመስልሃል ምክንያቱም እንደሚወድህ ነዋ የሚነግርህ እሱ ግን 🌹#መጥፋትህን ይሻል !! አላህ ከሁለቱም ይሰውረን መልካም የሆኑ ጓደኞችን ይወፍቀን ስንቶችና ስንቶች ናቸው በአስመሳይ ጓደኛ የተጎዱ "#መልካም" ጓደኛ ማለት !? #አልሃምዱሊላህ በብዙ አስመሳዮች ብንጎዳም እነዚህ አሉ👉 እንደ እናታቸው ንፁህ ፍቅርን የሚሰጡን እንደ እህታቸው 🌹 የሚንከባከቡን እንደ ጓደኛቻው ቀርበው የሚያዋዩን ከራሳቸው በላይ የሚወዱን አሉ!! አላህ ይውደዳቸው አወ #አልሃምዱሊላህ ከአስመሳይ ጓደኛ በአላህ እጠበቃለሁ ከመጥፎ ጓደኛም በአላህ እጠበቃለሁ ከሸይጧን በአላህ እንደምትጠበቀው ሁሉ #ከአስመሳይ_እና #ከመጥፎ ጓደኛም በአላህ ተጠበቅ! 🌹🌹➡️አስተውል አንተ የአላህ ባሪያ‼️ 💧💧💧💧💧 💧💧💧 💧 💦 ሰዎች ዘንድ ለመወደድ ስትለፋ ጌታህ ዘንድ እንዳትጠላ ተጠንቀቅ። 🌹 ለምትወዳቸው ሰወች ክብር ስታበዛ የጌታህን ክብር እንዳትነካ ተጠንቀቅ። 🌹 ሰወችን በመውደድ ብቻ ስትጠመድ የጌታህን ውዴታ እንዳትነፈግ ፍራ! ጥላቸው ማለት አይደለም ውዴታህ በልክ ይሁን! 💦 እውነት ለመናገር ከሰወች ጥቅምን አትፈልግ! ሰወችን ለማስደሰት አትዋሽ! ለህሊናህ እረፍት አስበህ እውነተኛ ሁን! የራስክን ደስታ ለማሞቅ ለሌሎች ሃዘን ሰበብ አትሁን! በሌሎች ደስታ ተደሰት! 🌹ከምቀኝነት እራቅ! ለጥፋት መሆንን እንጂ መባልን አትፍራ! ሆኖ ለመገኘት እንጂ ለመባል አትድከም። 💦 ፍርድ ለመስጠት ከመወሰንህ በፊት ዳኛ ለመሆን አቅሙ እንዳለክ እራስክን ጠይቅ። 🍃 ለመውቀስ ከመቸኮል ለማጣራት ሞክር ! መልስ ከመስጠትህ በፊት ጥያቄውን አስተንትን! 🍃ማንነትህን ለማሳወቅ በአፍህ ከመናገር ይልቅ 🌹ስራበት! ተግባርህ ያስረዳ! መልካም ለመሆን አትምረጥ። ለሁሉም መልካም ሁን አትጎዳበትም። ክብርን ለማግኘት ክብር ከሌለው ተግባር ተቆጠብ! 💦 ሀቅን እንጂ ሰወችን አትከተል። 🌹 💦መኖርህን ስታይ መሞትህንም አትርሳ! ኖረህም የሚጠቅምህን ስትሞትም የሚከተልህን ስራ!! 📿ከተንኮል የፀዳ የተቀደሰ የሆነ አስተሳሰብ አላህ ይወፍቀን‼ ::::::::::::: ::::::::::::: ::::::::::::: ::::::::::::: ★★★★★★★★★★★★★★
@ሐበሻTube
3 күн бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉🎉
@Hyait
3 күн бұрын
አሰለሟለይኩም ወራህማቱለሂ ወበራካቱ መሬ በርቺሊኝ ደምሬሻለዉ ማልሺ
@Ramet-v5i
3 күн бұрын
ማሻአላህ መልሸአለሁ❤🎉
@Cheflizzyfood
4 күн бұрын
Support from Ethiopia live
@Cheflizzyfood
4 күн бұрын
Yummy yummy 😊😊😊😊
@zakiyhtube4242
4 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FelkechAndGenet
4 күн бұрын
MESHALA BRCHI
@temriehassen-ct3qu
4 күн бұрын
በርች ውዷ
@SintayehuYishak
4 күн бұрын
Selam selam wude Enkane Dana maxshi Barchi
@EmanEndrs
4 күн бұрын
ማሻረአላህ🎉🎉🎉🎉
@ሀያትtube-o7n
4 күн бұрын
ሰላም በረች እህት
@Badriah-e5u
4 күн бұрын
አብሽሩሩሩሩ
@Hadyi-c9t
4 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@MeriNoorOfficial
4 күн бұрын
Aaslmulikum very healthy tasty good 👍 sharing new friend stay connected thanks
@امسميه-ب7و
4 күн бұрын
ድሪኢው ያበደ ነው
@ሪሀናነኝየሱመያእናት
4 күн бұрын
በርቺ ከዲየ🎉🎉🎉🎉
@freedom-e5h
4 күн бұрын
በርችችችች
@የዴሴዋ-ፐ4ዘ
4 күн бұрын
❤❤🎉🎉
@የዴሴዋ-ፐ4ዘ
4 күн бұрын
❤❤🎉🎉
@ረቢየሱፍ
4 күн бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى ال ابراهيم انك
@mohammedmuke3562
4 күн бұрын
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋 بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ 🌹ልጅቱ ባለሙያ ጓደኛዋን ልትጎበኝ እና የዓሳ ጥብስ አሰራር ልታሳያት ቤቷ ትሄዳለች ። ጓደኛዋም ዓሳውን ከጭንቅላቱ እና 🌹ከጭራው ቆራርጣ መጥበሻ ላይ ስታደርግ ትመለከታለች ። " ለምን ቆረጥሽው " ብላ ስትጠይቃት " እናቴ ስትቆርጥ አይቼ ነው ። ቆይ እናቴን ልጠይቃት " ትልና እናቷ ጋር ትደውላለች ። እናትም ... " እኔም እናቴ ስታደርገው አይቼ ነው ማደርገው ፣ ቆይ ልጠይቃት " ብላ እናቷ ( የልጅቱ አያት) ጋር 🌹 ትደውላለች ። አያትየውም ... " እኔ ዓሳውን እምቆራርጥ የነበረው መጥበሻው ሙሉውን ስለማይዝልኝ ነበር! " በማለት መለሰችላት። ☞ እና ምን ለማለት ነው? .... ምክንያታዊ እንሁን ፣ እንጠይቅ ፣ እንረዳ የተባለውን ሳንረዳ አናስተጋባ ።🌹🌹🌹🌺🌺🇪🇹🇪🇹👍👍 🌹እንዴት ሰለምክ? በማለት ነበር ጋጤዘኛው የጠየቀው። አይኑን ሰበር አንገቱን አጠፍ አድርጎ አቀረቀረና ንግግሩን ጀመረ "የዘመን ቀመሩ ሲፈተል በ1993 ከዕለታት በአንዱ ቀን ከባለቤቴ ጋር ለመዝናናት ራቅ ብለን ተጓዝን። ዛፍ ቅጠሉን ጋራ ሸንተረሩን እያቆራረጥን አንድ መንደር ስንደርስ መሽቶ ነበርና መመለሻው 🌹መንገድ ጠፍቶን እየኳተንን በርሀብ ነደድን። ከአላፊ አግዳሚዎቹ አንዱን የሚበላ ነገር የምናገኝበትን ደህና ሆቴል እንዲጠቁመን ጠጋ ብለን ጠየቅን። አለባበሳችንን ተመለከተና እንግዳ መሆናችንን አስተዋለ"ደህና ሆቴል የለም። ምግብ ቤትም ቢሆን በዚህ ሰዓት ዝግ ነው። ወደ ከተማ ለመመለስ ደግሞ መሽቷል። ሰዓቱ 🌹 የጅብ ነው። ባይሆን ወደ እኔ ቤት እንሂድና ራታችሁን በልታችሁ ታርፋላችሁ። ጠዋት ሲነጋ መንገዱን አሳያችኋለው" አለን። ወደ ቤቱ ወሰደን። አንዲት ደሳሳ ጎጆ ውስጥ አስገባን። ጨለማ ነው። ትንሽዬዋ ጠረጴዛ ላይ ያለው ፋኖስ ይንቀለቀላል። አምስት ሕጻናትና ሁለት አዛውንቶችን ከአንድ ጥግ ተቀምጠዋል። ግርግዳ 🌹 ማገሩን እያየን ቀለል ያለ መጠነኛ እራት አቀረበልን። በልተን ስንጨርስ "አንተና ሚስትህ እዚህ አልጋ ላይ በነፃነት እረፉ። እኔና ቤተሰቤ ሌላ ክፍል ውስጥ እንተኛለን" በማለት ተሰናበተን። ለሊቱን በበቂ ሁኔታ ተኛን። ማለዳ ጎህ ከመቅደዱ በፊት ነቃን። ላደረገልን መልካም ነገር ልናመሰግነው ከተኛንበት ክፍል 🌹 ለባብሰን ወጣን። ሌላ ክፍል ግን አላገኘንም። አይኔን ወርውሬ ስመለከት ሰውየው አንዲት ዛፍ ላይ ተሰቅሏል። ከስሩ ደግሞ ቤተሰቦቹ ተጎዝጉዘዋል። ህፃናቶቹም ኩርምት ብለው ሽፋሽፍቶቻቸውን ከድነዋል። ባለቤቴ በሁኔታው አለቀሰችች። በዚያ ቀዝቃዛ አየር እንዴት ለማያውቁት ሰው ውጪ ማደርን ምርጫቸው ያደርጋሉ። እስልምና 🌹 ለእንግዳ ያለው ቦታ ገረመን። "ይህ የምናየው እስልምና ከምንሰማው ፍፁም ይለያል" ተባባልን። ወደሰውየው እየተንጠራራሁ እስልምናን እንዴት ማወቅ እችላለሁ በማለት ጠየቅኩት። "የቁርአን ትርጉምና አንዳንድ መፅሐፎችን ገዝተህ አንብብ" አለኝ የዛፉ ቅርንጫፍ ላይ ተጋድሞ ቁልቁል እየተመለከተኝ። ወደ ሀገሬ 🌹እንደተመለስኩ ስለ እስልምና ለማወቅ በርካታ መፅሐፍትን ሸማመትኩ። ለተከታታይ ሁለት ወራት በጥሞና ተቀምጬ አነበብኩ። ከአላህ ሌላ አምላክ እንደሌለና ሙሐመድም የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን በእውነት መሰከርኩ። እኔን ምክንያት አርጎ ከአንድ ሺህ የሚበልጡ ሰዎች እስልምናን ተቀበሉ። 🌹አሁን በሀገረ ሩማንያ እስላማዊ ማዕከል እየገነባሁ ነው። እስልምናን በአለም ላይ ለማስፋፋት ኢንሻ አላህ እተጋለሁ። በመልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ እንዲ ነው።👍 🌹🌹🌹🌹🌺👍👍🇪🇹 🌹አረ ተዉ ወንድ ነህ ~ዘዴ ፈጥረህ ሲስተም ዘርግተህ በረቀቀ በዘዴ ከአረብ ሀገር ሴት ብር ከምታስልክና ወሻሽተህ ከምትቀበል ስራ ፈጥረህ አሰራም? ወንድ ነህ በዛም በዚህም ተፍ ተፍ አትልም? ደሞኮ ለመቀበል የሚጠቀሙት ዜዴያቸው ሲያስጠላ ~ኪታብ ልገዛ ነው ~እኛ ሰፈር መድረሳ፣መስጁድ እየተሰራ ትንሽ ጎድሎን ~እናቴ፣ 🌹አባቴ፣እህቴ ወንድሜ ታሞ ~እየተማርኩ ነው የሚረዳኝ የለም ~ታምሜ፣ቤት ኪራይ የምከፍለው አጥቼ ሊያውወጡኝ ነው። መሰል ነገር. 😍ልብ በሉ እውነት የሆነውን አላልኩም ።ግን ብዙ ውሸቶችና ማጭበርበሮች በእነዚህ መስመርና መሰል ነገሮች ነው እየተፈጠሩ ያሉት። 🌹እየጠየቃችሁ እያጣራችሁ። ሌብነቶች አይነታቸውን ቀይረው በብዙ መንገድ እየመጡ ነው። ማጣራትና ማረጋገጥ ግድ ይላል። ልቅ የሆነ ማመን አያዋጣም።🌹🌹🌹🌺
@ወይን_Channel
5 күн бұрын
በርች❤❤❤❤
@RahmaR-cq4cg
5 күн бұрын
አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላህ ወቀረካቱ
@Uzmabeautyvilog
5 күн бұрын
Tasty 😊
@መሂ
5 күн бұрын
አሰላሙ አላይኩም ካዶ እከን በሰላም ማጠሽ❤❤❤❤
@PrabhaKiiKitchen
5 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@Hayuabera15
5 күн бұрын
ከድየ ማሽአላ በርቼ
@AlhamdulillahAlhamdulill-eo6iq
5 күн бұрын
ሠሚራ ነኘ🎉🎉🎉🎉❤❤
@AlhamdulillahAlhamdulill-eo6iq
5 күн бұрын
አሠላማአለይኩም
@ሚስክኒነኘ
5 күн бұрын
አሠላማአለይኩም ሠሚራ ነኘ🎉🎉🎉
@በስከትነኘ
5 күн бұрын
አሠላማአለይኩም ሠሚራ ነኘ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤