Пікірлер
@hizkelsalalo1250
@hizkelsalalo1250 7 сағат бұрын
Blutoth endet nw yaderikawu aligebayigm
@AdonayTeferi-h5i
@AdonayTeferi-h5i 3 күн бұрын
ምርጥ ትምርት ግን ለምን ስለ smart phone ስራለን
@PhotoGashaw-u5b
@PhotoGashaw-u5b 5 күн бұрын
good job 💼💼💼
@PhotoGashaw-u5b
@PhotoGashaw-u5b 5 күн бұрын
በርታ ጌቾ አሪፍ ስራ ከአሪፍ አገላለፅ
@amu_relo
@amu_relo 6 күн бұрын
Bro keep going
@AbelKifle-u7i
@AbelKifle-u7i 6 күн бұрын
betam arfi
@Abeshanew-yq1zd
@Abeshanew-yq1zd 9 күн бұрын
ምርጥ
@EhitneshMesfin
@EhitneshMesfin 15 күн бұрын
ሲም ካርዱ ብሎክ የሆነዉ ን እንዴት መክፈት እንችላለን
@BelaBerihun
@BelaBerihun 20 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@AberaTasfaye
@AberaTasfaye 21 күн бұрын
Adress or phon number
@samueldebasu4689
@samueldebasu4689 21 күн бұрын
በቃ አንተ ምርጥ ነህ ቃል የለኝም አንድ የገጠመኝ ነገር ስልኩ ደርሶ ይዘጋል ባትሪ ኮኔክተር ቀየርኩት አልተስተካከለልኝም
@1gbelectronics
@1gbelectronics 21 күн бұрын
t.me/GB251et ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀልና ያስቸገረህን ስልክ ቦርዱ በሚታይ ሁኔታ በካሜራ አንስተህ ላክልኝ። በፍትሔ ካለው እጠቁምሃለሁ። ➘የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን !!
@BelaBerihun
@BelaBerihun 21 күн бұрын
Thank you my brother
@BirukWerkineh-i7p
@BirukWerkineh-i7p 22 күн бұрын
ውድ መምህራችን በርታልን ልክ እንድሜትሩ ካውያ አሰራርን ስራልን
@hayettube-c9u
@hayettube-c9u 22 күн бұрын
በረታ ወንድም
@hayettube-c9u
@hayettube-c9u 22 күн бұрын
Woww good🎉
@hayettube-c9u
@hayettube-c9u 22 күн бұрын
lm hayet love
@hayettube-c9u
@hayettube-c9u 22 күн бұрын
በረታ ወንድም
@desalewshumetie
@desalewshumetie 22 күн бұрын
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ኑዉ በርታ ወድማችን
@FikaduAbera-w4z
@FikaduAbera-w4z 24 күн бұрын
Screen waga sintnw bro geba layi e.g sumsong a11,knokia touch screen
@HabtamuTeketelew
@HabtamuTeketelew 26 күн бұрын
When it make sound, what it indicates in continuity?
@HabtamuTeketelew
@HabtamuTeketelew 26 күн бұрын
How can we differentiate the digital melti metre either original or fake (forgid and copy)
@SamuelBeyene-m5r
@SamuelBeyene-m5r 28 күн бұрын
Betam arfinw short miyareg silk
@AdonayTeferi-h5i
@AdonayTeferi-h5i Ай бұрын
Arif temehert new demo vpn abreche new yayehut migerem eweket new yaschebetkegne gne lemen besefat endezi smart phone chgerochne ateseralenem lemesale switch,screen and other problems beteley jumper aserare
@1gbelectronics
@1gbelectronics Ай бұрын
በመጀመሪያ በV*P*N ለምታዩ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በሙሉ እጅግ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ። ሲቀጥል ወደ አስተያየትህ ስመጣ በሰፊው ለመስራትና መሰረታዊና በጣም አስፈላጊ የሚባሉ የተሞክሮ እውቀቶችን ወደ እናንተ የማደርስ ይሆናል!!
@AbelKifle-u7i
@AbelKifle-u7i Ай бұрын
laki
@AbelKifle-u7i
@AbelKifle-u7i Ай бұрын
betam arfi
@barchiaschalew4087
@barchiaschalew4087 Ай бұрын
በገለፃ ብታደርገው የበለጠ ይገባናል
@KahsuTafere
@KahsuTafere Ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ!
@1gbelectronics
@1gbelectronics Ай бұрын
የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን !!❤
@semeneshAsmamaw
@semeneshAsmamaw Ай бұрын
yemechk bro arif video nwu tolo likekiwu ketayun video
@BetreKebede-d1k
@BetreKebede-d1k Ай бұрын
SQ1000 networek solution kalehi
@ErmiAyu-f2s
@ErmiAyu-f2s Ай бұрын
Bord keyireh asayen
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ Ай бұрын
ወድሜ ስልኬ ይከፍታል ግን ወደላይ ሳንሸራት ፓተርኑን አያመጣልኝም መፍትሄ ካለህ
@1gbelectronics
@1gbelectronics Ай бұрын
በአንድም በሌላ ችግሮቹ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ። በባለሙያ ታይቶ በእርጥበት ችግር ከሆነ በራሱ ይሰራል ብዙም ወጭ አይጠይቅም። ካልሆነ ግን ተች ስክሪን ስለሚሆን ማዘዣ ተቹን ማስቀየር ነው።
@MaregAbebaw
@MaregAbebaw Ай бұрын
በርታ😅😅😅
@AhmedMohamed-dq5nn
@AhmedMohamed-dq5nn Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@Waliintolla
@Waliintolla Ай бұрын
ᴾˡᵉᵃˢᵉ ᶠᵘˡˡ ᵛⁱᵈᵉᵒ
@TemuShen-z4c
@TemuShen-z4c Ай бұрын
Thanks bro
@desalegnabate4404
@desalegnabate4404 Ай бұрын
በጣምአሪፍ አገላለፅ ነው በርታልን ወንድማችን ነገር ግን ሌሎች icዎችን በተለይ RTC ,VOC እና crystal oscillator ቦርድ ላይ የምንለይበት መንገድ ብትሰራልን ጥሩ ነው
@Seniyemaryemilji
@Seniyemaryemilji Ай бұрын
በርታ ሆዴ
@1gbelectronics
@1gbelectronics Ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@WonduKebe
@WonduKebe Ай бұрын
Telegram linkhin laklegn
@1gbelectronics
@1gbelectronics Ай бұрын
t.me/GB251et
@desalegnabate4404
@desalegnabate4404 Ай бұрын
በርታ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን በድሮይንግ ስለህ ብታሳየን የበለጠ ግልፅ ይሆን ነበር ❤
@Yibe-k4p
@Yibe-k4p Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወድሜ
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
.👍👍👍👍👍👍
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ነገር ግን አንዳንድ ስልኮች ላይ ሪቦል ተደርጎም አይሠራ መፍትሄ ካለህ
@1gbelectronics
@1gbelectronics Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ።❤❤ እኔም ለጥያቄዎችህ ምላሽና ተጨማሪ አዳዲስ ስራዎችን እለቃለሁ በተረፈ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ለሆናችሁ በሙሉ የላቀ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!🙏🙏🙏
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
ዳዮዱ አይሠራም ወይስ ተጨማሪ ነው ዚነር ደዩዱ ፖላሪቲው መጠበቅ አለበት ወይ
@1gbelectronics
@1gbelectronics Ай бұрын
Diode open ከሆነ እዛው እንዳለ ብንጠቀም ችግር የለም Diode shorted ከሆነ ግዴታ መነሳትና ሌላ መቀየር አለበት። ከዛ ውጭ ቻርጅ IC እየሰራ ነገር ግን % አላጠራቅም በሚልበት ሰዓት የተለያዩ Diode በመጠቀም እንዲሰበስብ ማድረግ እንችላለን። ➘ ዚነር ዳዮድም ሆነ ሌላ አይነት ዳዮድ ብንጠቀምም ሁሉም Polarity አላቸው። እሱም ማለት የ + እና - ስርዓትን መጠበቅና በምስሉ እንደምናዬው ማገናኘት ተገቢ ነው። ምክንያቱም Diode Reverse አይሰሩም። ቤተሰብ ስለሆኑኝና ይህንን ቻናል ለማሳደግ ለምትጥሩ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
ጃምፕ ያደረከው የትኛው ኮምፓነንት ላይ ነው በደንብ አልገባኝ ም
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
የሞተር ድምፅ ወይም ጥር ር ር የሚል ድምፅ በምን ይጠፋል
@1gbelectronics
@1gbelectronics Ай бұрын
ይህ አሰራር Jump ተጠቅመን የድምፅ መስመር ስንፈልግ እና ስናገናኝ የተጠቀምነውን Jumper wire ከ Resistor ሳይሆን ከ Capacitor ጋር ማገናኘት አለብን። ማለት የፈለኩት መስመሩን ስናገኝ Jumper ከ Resistor ም ይሁን ከ Capacitor ጋር ተገናኝቶ ድምፅ ሊተላለፍ ይችላል ነጀር ግን ''የሞተር ድምፅ ወይም ጥር'' ይላል ያልከው ድምፅ ከ Resistor ጋር ስናገናኝ የሚፈጠር ስለሆነ እዛው Area አካባቢ ያለ Capacitor ጋር ለማገናኘትና ድምፁን ለማስተካከል ሞክር። ➘ቤተሰብ ስለሆናችሁኝና ለዚህ ቻናል ለምታደርኩት ክትትል እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ❤
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
Very nice
@abmeznagna
@abmeznagna 2 ай бұрын
ዋጋው ስንት ብሮ
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ኮርስ ነው
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
Please telegram channel
@hilalmobile
@hilalmobile 2 ай бұрын
👍👍