Пікірлер
@KalewengeleAshenafi
@KalewengeleAshenafi 2 күн бұрын
Skin color stupidity 1timothy1:3
@SamuelYemane-n9h
@SamuelYemane-n9h 2 күн бұрын
ቅርሻታም ሁሉ ዛሬ ላይ ስብ እንድንሆን ያደረገን የቀድሞታሪካችን ነው
@AberaTadese-i8z
@AberaTadese-i8z 6 күн бұрын
ኡነቱን ለመነገር ስትል ኡነት አንተጋ ነው እንዴ
@MewdedMebruk
@MewdedMebruk 15 күн бұрын
1
@admasugetachew4684
@admasugetachew4684 16 күн бұрын
Hahahah 😅😅😅 zamble dejtal dadabi agman 17 marfa selala tanda news 😅😅😅
@admasugetachew4684
@admasugetachew4684 16 күн бұрын
Anta dankor zaranga agama enda honk hulme yawkale 😅😅😅
@የሽዋው
@የሽዋው 21 күн бұрын
ነገርኩህ እኮ ቴዲ ማለት ነጋዴ ግዜን እያየ ነው ለጥቅሙ ሲል ግጥም እየጻፈ የሚዘፍን መርዘኛ አዝማሪ መሆኑን
@AhmedBonsa-q4i
@AhmedBonsa-q4i 22 күн бұрын
ማንም ሰው በግል ዘፋኙን መውደድም ይሁን የፈለገውን ሊሆንለት ይችላል ነገር ግን አንድም እሱ ወክሎ ለሚያዜምለትና ሃሳቡን ለሚገልፅለት እምነትና ብሄር በግድ አምናቹ ተቀበሉ አይባልም እሱ ስለ አፄዎችና ስለ አንድ እምነት ጠበቃ የቆመ እንደሆን በአፄዎቹ የተበደለውም ህዝብ ዘረኛ ቢሉኝስ ብሎ ግዴታ መመሳሰል አለበት እንዴ ከመቃወም ይልቅ ማስረጃ አለኝ ሀሳቡ እንደሱ ሳይሆን እንደዚ ነው የሚል ካለ ወክሎ ይቅረብ ምድረ ባለጌ ቂጣ በቀደደው አፋቹ ከስድብ ውጪ አታውቁም እንዴ አሳዳጊ የበደለው ሁሉ አበሻ ከቆንጥጦና ተገርቶ ያደገ ህብረተሰብ ነበር የዘመኑ ኮመንት ፃፊዎች ደሞ ከአፋቸው የሚወጣው ቆሻሻ ንግግር ይከብዳል በጣም
@keyrewane4289
@keyrewane4289 27 күн бұрын
@keyrewane4289
@keyrewane4289 27 күн бұрын
barita
@sarondaniel5441
@sarondaniel5441 29 күн бұрын
በእርግጥ ታሪክ የሌለው ህዝብ የለም ነገር ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ታሪክ ልዩ ነው። የኦርቶዶክስ ታሪክ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እንድትሆን ስላደረገቻት ነው ታሪክ የተባለው
@YusufMahamad-e8f
@YusufMahamad-e8f Ай бұрын
ጄ በ ሉ.እዉ ነ ተ ኛ.ተ ራ ራ.ነ ህ.አ ላ ህ.እድ ሜ ና ጤ ና.ይ ስ ጥ ህ.ከ ነ.ቤ ተ ስ ብ ህ.አ ስ ኅ ባ.ነ ሕ.እወ ደ ኅ ለ ሁ.ኑ ር ል ን ❤❤❤❤❤❤😂
@aliyasearagie
@aliyasearagie Ай бұрын
አቶ ሃብታሙ አያሌው የዶራር ሌባ
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 Ай бұрын
awqeh mutehal
@loveethiopia273
@loveethiopia273 Ай бұрын
ታዲዬስ ታንቱ ጀግና ናቸው እንዳተ ሆዳም ቆሻሻ አይደሉም :: ውሻ በበላህበት የምትጮህ ሆዳም :: የአማራን ጦስ ይዘህ ገደል ግባ :: የበታችንት ያለብህ ወራዳ የጊዜው ስው ዋይህ ቀንያልፋል
@EliyasKebede-p4l
@EliyasKebede-p4l Ай бұрын
ትክክል ናቸው ሞቅ ቢያደርጉም አንተ በማስረጃ አይደለም ብለህ ማክረብ ንው አንጂ ይሄ 90% ሀቅ ንው
@ahmedmuhammed3989
@ahmedmuhammed3989 Ай бұрын
ishaq 'ahmed gonderew' negn wondime programochin betam ewodachewalehu eketatelalehu gin down load lemadireg optionu yelewum bistekakel
@Zenebe-dz5pj
@Zenebe-dz5pj Ай бұрын
አንተ ጋላ ታድወስን በምን ምክንያት ተሳድብህ አንተ አማራን ታንቋሽሻለህ ከእርሱ ያልተማርክጋላ ቆመህ ማራትህን እረሳህ
@hennytingdahairhacker
@hennytingdahairhacker Ай бұрын
Talkative haha the tube deserves it’s name ሕሊና ልቡናና መንፈስ ይስጥህ 🙏
@መዊዕ
@መዊዕ Ай бұрын
ሳዑዲ፡አረቢያ፡ላሉት፡አክራሪ፡እስላሞች፡ሂደህ፡ለምን፡ተዉ፡ብለህ፡አትናገርም፡እውነተኛ፡ከሆንክ?
@Da18LI.43DECE.
@Da18LI.43DECE. Ай бұрын
ፋንታሁንን የእውቀት ልክ ለማወቅ ቀርቶ የሞራል ልዕልና የሌለህ የመጀመሪያው ደንቆሮ መሆንንህን አቂያለው እበት ነህ
@መዊዕ
@መዊዕ Ай бұрын
ለንጉሥ፡ክብር፡መስጠት፡ይቻላል።
@SolomonTshaye
@SolomonTshaye 2 ай бұрын
ለምን፡በግልጽ፡አታናግራቸውም፡እሳቸው፡ፈቃደኛ፡ናቸው።እውነተኛ፡ከሆንክ፡በግልጽ፡አናግራቸው። አመሠግናለሁ።
@Yewegda
@Yewegda 2 ай бұрын
❤❤❤ ከነሱ መማር አለብን
@TesfaBedasa-f7z
@TesfaBedasa-f7z 2 ай бұрын
ይህ ሰው የአማራ ጠላት እንጂ የሌላው እንዳልሆነ አማሮች ማወቅ አለባቸው""
@TesfaBedasa-f7z
@TesfaBedasa-f7z 2 ай бұрын
ታድዎሰ የኢትዮጵያውያን ጠላት
@ayalewworku9304
@ayalewworku9304 2 ай бұрын
አይ የመንግስት አገልጋይ መሆን እውነት ታሳዝናለህ አማራ ቀደምት የኢትዮጵያ ባለታሪክ ነው አሉእንጂ ጥላቻ አልተናገሩም
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 2 ай бұрын
የዩቲዩብ ተስፈኞች።
@tekadabanegewo2445
@tekadabanegewo2445 2 ай бұрын
እውነት ነው ከስድብ ጀግንነት አይገኝም። የሰዉ ልጅ ሰዉ በመሆኑ ክብር ይገባዋል፡፡ በተለይ ሰው እድሜው እየገፋ ሲሄድ መካሪ እንጂ ተሳዳቢ እና ወራዳ መሆን እጅግ ያሳፍራል። ይህ ቆሻሻ ሽንቱን መቆጣጣር የማይችል ወራዳ ሽማግሌ በምድርም ሆነ ከሞተ በኋላም እንደተረገመ ነዉ፡፡
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ የወላይታ ፈርጥ ለአማራ ለምትከፍሉት እንግልት አናመሰግንወታለን ።❤❤🎉
@ThedrosBekele
@ThedrosBekele 2 ай бұрын
💯 tedious tantui is right
@AmbachewKassie
@AmbachewKassie 2 ай бұрын
conspiracy
@AshenafiDebela-km9hq
@AshenafiDebela-km9hq 2 ай бұрын
አንተንም እሱንም አፋችሁነሸ አህያ ይብደሠው።ግሞች። እርሱ ነው ተመራማሪ ንፍጠሠም።
@sisayG-hi3xw
@sisayG-hi3xw 2 ай бұрын
ያነበቡ ሰው ናቸው አተ ደደብ ነህ
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 2 ай бұрын
ሥምህን ብትቀይርላቸው አይሻልም?
@DaniManjus
@DaniManjus 2 ай бұрын
ዓለም ለምንድነው ኦርቶዶክስ ላይ ብቻ ጥርሱን የነከሰው
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 2 ай бұрын
እዚህ ላይ አትልፋ እንስማማለን
@Kingsolomon77777
@Kingsolomon77777 2 ай бұрын
ለእንደ አንተ አይነቱ መሀይም እኮ አደለም የተናገሩት ለአስተዋዮች ነዉ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
አትቴቹት አማራ ጥለቻነውና ያቴም አነጋገር ጥላቻነው ቴድየምዘፊነው ጥልቅ መልክት አለው ስለዝ ብልፅግና ኤራስምታት ይሆንባቾልና ለዝህ ነው አይናችሁ ዴም የሌብሳል ያንቴ ትችት እንዴትነው ያንቴን ትችት በምንመልኩ ነውዬመታዬው መጄመርያ ኤራስህን ፌትሽ እኛም ትችቱን አንተውምበዜር ጥላቻ አትስቤክ አመራ በአገሩ መኖር መፊት አለው ወዴዳችሁምጤለችሁም እየገዴላችሁም አለ በእግዝአበሔር ፊቃድ ወደፊትም ይኖራል አምላኩን ይዞ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
የዴኬማችሁ እናቴ ባሌስልጣናት ናችሁ ስድስት ስልሳስድስት የምያመልኩት ከባድነውምክንያቱም የእትዮጵያ ባንድራ ከእግዝአቤሔር የቴሴጤ ነው ስለዝነው የዜንዶ አምላክወች ይቃወማሉ ምክንያቱም የምያመልኩት የአምለካችን ፈጣርያችን ተቃዋምነውና አማራየእትዮጵያ ኩራትናቸውና ስለአማራ ጥላቻ አትናገር ወዴዳችሁም ጤላችሁም አማራ እግዝቤሔርጋር አውነትን ይዞነው የተነሳው ስለዝህ ነው የመጣውን ጤላትን አፌር ድመ የምያስቤላው በዜሬኝነት የታወራችሁ አውነትን አትሣቱ አውነት ትቄጥናለች አንጅ አትበጤስም አማራጨፊጫፍነው የምትለው አማራ ከድንቤሩ አልፎ የጬፌጨፌው ማንን ነው ድንቤር አልፋችሁ አማራን የምትጬፌጭፉት አናንቴ የአብይ አሐመድ አሽከሮች አይዴላችሁም አስት ቆም ብላችሁ አስቡት ቄንናሌሊት ያጓጓዛችሁት ወታዴር ወዴት ኼዴአትሉም በሴውዴም አንጀራ የምትቤሉ አማራ ድንቤሩን አልፎ ለመግዴል የመጣውን ዝም ብሎ ይለቃል ብላችሁት ምታስቡ ሞኖች ናችሁ እግዝአቤሔር በአጃቼውአሣልፖየምሴጥበት ጊዜ ይመጣል አማራ ጬፊጫፍ አይዴሌም ለመግዴል የመጣውን የምመክት ነው በገንዜብ ከቴገዛህ ከ ዝህ ንግግር ታቄብ ፌጣር በውሼት አይኬብርምና በአውነት ኑር ሹመትም ገንዜብም ጥለክ ነው የምትሞተው አነዳችም ነገር አይከቴልህም አውነት ግን ለዜላዓለም ትኖራለች
@ShmelesIegesse
@ShmelesIegesse 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ መስቀል ማን ነው አክብሩ ብሎ ያወጀው ሶስት መስቀል ላይ ከሶስቱ አንዱ የአለም አዳኝ እየሱስ ነው የተሰቀለበት ታዲያ እየሱስ በሀይሉና በስልጣኑ አንዱን ወንበዴ አዳነው ስላመነ የመንግስተ ሰማይ ቁልፍ ተሰጠው ያከበረው ጌታ እየሱስ እንጂ የተሰቀለበት መስቀል አይደለም ወንበዴውን ያዳነው ያስ የተሳደበው ወንበዴ እሱም የተሰቀለው በመስቀል ላይ ነበር ለምን አላዳነውም ለምን የሚያድነው እየሱስ ክርስቷስ ብቻ ስለሆነ ነው ዛሬ ችቦ ተበርቶ አመዱ መለቅለቁ በሰፈር ውስጥ ስለት እየተሳሉ መጠጣት መጨፈር ማን ነው ይህን ያለው የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይሸከም አለ እንጂ ይጠጣ ችቦውን አቀጣጥሎ አመዱን ይለቅለቅ ያለው ማነው ምን አለ መፀሀፍ ቅዱስ ብናነብ በሰዎች በአባቶች ስርአት እየተከተላቹሁ የእግዚአብሔር ቃል ሳታቹሁ ብንመለስስ ይቅር የሚል አምላክ አለ በሰማይ ቢቀርስ በፀሎት ግዜአችን ብንጠቀምበት መልካም ነው መፀለይ ይሻላል
@Syntifik100
@Syntifik100 3 ай бұрын
This clown wants to be a hip Addis ababan so bad that he tries to distance himself from his Tigray roots. mashqabex is not ebadda
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 3 ай бұрын
ሚኒሊክማ ተተኪ የሌለው ንጉስ እንኳን ቆሞ መቶ የሚገዛ ጀጎና ሰርቶ የሚያሰራ ጀግና ነፍስ ዮማረሰ።
@martagirmaw-r6j
@martagirmaw-r6j 3 ай бұрын
ሰለ ታሪክ ምታውቁ ትመሰላላቹህ ግን የሚሰማኝና የገባኝ ውሰጣቹህ ያለው የ በታችነት ስሜት ነው ሰሜኑ ትልቁን የ ኢትዮጵያዊ ታሪክ የያዘ ክፍል ነው አክሱም, ላሊበላ ,ፋሲል ,ግዕዝ ,የያሬድ ዜማ ,ፊደል ,አድዋ ,ዶጋሌ,ድርቡሽ ብዙ ብዙ ታዲያ እሄን ሁሉ ታሪክ የተሸከመ ክፍል እንዴት ትልቁን ቦታ አይወሰድም ያልተገለፀ ታሪክ ካለ ፃፉት ለምን ፃፉቹሁ ሚላቹሁ ሰው አለ?የለም የሰሜኑን ታሪክ የፃፉት ኦሮሞ ወይም ሱማሌ ሌላም አደለም እራሱ ታሪኩን እየመዘገበ ለልጅ አስተላልፏል አሁን መፃፍ ጀምሩ እየመጣቹህ አታላዝኑ በጣም ትሰለቻላቹህ
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k 3 ай бұрын
የኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገርን ያስረከበችን ። አንተ ዩቱበር የኢትዬጲያ ጠል ቆሻሻሻ መሀይም
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 4 ай бұрын
አህመዲን ጀበል ታሪክ ተምሮ ይሆናል ታሪክን አያዉቅም በተለይ የኢትያጵያን ታሪክ ብዙ ጊዜ ንግግሮቹን በአማርኛም በኦሮምኛም ሰምቼዋለሁ ግን ታሪክ እዉነተኞችን ይፈልጋል አህመዲን ደግሞ በሐሰት የተካነ ሰዉ ነዉ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 4 ай бұрын
አህመዲንን ከመስመ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 4 ай бұрын
ሀኪም አበበች ናፈቁኝ እባካችሁ ፈልጉልን አቅቡልን
@aematz-youTube
@aematz-youTube 4 ай бұрын
ያልሠለጠና የሰሜኑ ተስፋፊ ፖለቲካ አጋጥሞን ነው እንጂ ሠላምን መፍጠርና ለሁሉም የምትሆን ሀገር መመሰረት ከፍተኛ ጥበብ ሆኖ አይደለም። ከንጉሦቻቸው የመገዳደል ባህል መላቀቅ የቃቸው የምንልክ ቅራፊዎችን ለማብሠል ብዙ እንጨት ስለሚፈጁ ነው። የብሄሮች ጥያቄ ድሮም አሁንም ወደፊትም ክልሌን በራሴ ላስተዳድር ነው። የሰሜንን የበላይነት ለማንገስ ከሚጥሩት አንዱ ዶክተር ዮናስ ብሩ የሚባል የዘመናችን እርጥብ ነው: ዲሞክራሲ በተፈጥሮው ቀበሌያዊ ነው። ከቀበሌ ወደ ላይ ውክልናን የማበጀት ስርአትን መገንባት ነው። ይኸን ለአማራ ተስፋፊዎች ለማስረዳት መቶ አመት ልፈጅብን ነው። በእኩልነት መተዳደር ፅንሠ ሀሣቡ እንዴት አይገባቸውም ? የብሄሮችን ሀገር ብሄር የለም ማለት ያስቻላቸውን እብደት ወይም መሃይምነት መረዳት አይቻልም:: ከአማራ ትምክህተኞች በስተቀር 10 ክልሎች ስለ ህገመንግስት ችግር አያወሩም: ኢትዮጵያ አነሰችን የሚሉ ተስፋፊዎችን ደቡቡ የሚዋጋቸው በክልሎች አይነት ህገመንግስት ነው:: እኩልነትን የማይቀበሉ ጦረኞች ኦሮሚያና ደቡብ ውስጥ ቦታ የላቸውም:: ውይይታችሁ ይሀን አይነት ስር የሰደደ ቆሻሻ አስተሳሰብን ያጋልጣል:: እኔን የሚገርመኝ በአሮጌው ዘመን የነበሩት ህዋላ ቀር አስተሳሰቦች አሁንም ተማሩ በምንላቸው ሰዎች መንፀባረቃቸው ነው:: ሀገር ማለት ህዝቦችዋ መሆኑን ለመረዳት ለምን ይከብዳል? ደግነቱ አብይ አህመድ ከሚባል ግንብ ጋር ተጋጭተው በመውደቅ ላይ በመሆናቸው ትምህርት ያገኙ ይሆን??
@Tewhi_tina
@Tewhi_tina 5 ай бұрын
Aselamu aleykum le tlk guday felgeh neber le mereja enam bemn lagegnh echlalew instagram or tiktok account please 🙏
@alemayehukussi9371
@alemayehukussi9371 5 ай бұрын
The chronic disease which will continue killing Ethiopia is the spirit of superiority complex of undermining the others and making self the only best.