January 22, 2025
19 күн бұрын
Пікірлер
@zainabhassen
@zainabhassen 3 күн бұрын
ዘመንህ ይባርክ አሜን
@SileshiAdmasu
@SileshiAdmasu 6 күн бұрын
እግዚያብሔር ባንተብዙ አስተማረኝ ፀጋ ይብዛልህ፡።
@TsionY
@TsionY 13 күн бұрын
የቃልኪዳኑ ታቦትም ቢሆን እግዚአብሔር በፈቀደበት ዘመን ለእስራኤል ነው እኮ የተሰጠው:: ይሄ ሁሉ 'ታቦት' ተብዬ ጣኦት እንዴት ኢትዮዽያን አጥለቀለቃት?? በመጀመሪያ ኢትዮጵያውያን ክርስትያናት በቅዱሱ መፅሃፍ ሙሉ እውነተኛነት እና ብቸኛ የእግዚአብሔር ቃልነት መስማማት ያስፈልጋል:: እንደው በደፈናው ኢትዮጵያውያ 40 ጊዜ ተጠቀሰች ከማለት:: አንዳንድ አውዶች እኮ even መልካም አይደሉም!! ምን አለ ይህቺን በአጋጣሚ የተፈጠርንባትን ምድር ማምለክ በሚመስል መልኩ ቃል ኪዳኑ ውስጥ ለመዶል ከምንድፋደፍ ጥርት ያለውን ተመን የሌለውን የእግዚአብሔርን ድንቅ ስጦታ: በ ስጋ ከዳዊት ዘር በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሆነው ወንጌልን ብንመረምር? ጌታ ይርዳን!!
@SolomonDaishole
@SolomonDaishole 13 күн бұрын
@@TsionY 🙏✔️
@DegneshDoda
@DegneshDoda 14 күн бұрын
በትምህርትህ የቃል እውነት በራልኝ ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ይስጥህ
@iphonetastic648
@iphonetastic648 15 күн бұрын
ዴቪዬ ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት❤❤❤❤
@MadanAyisanewu
@MadanAyisanewu 15 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልክ ተባረክ
@JorjhaMan
@JorjhaMan 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birukgirma8600
@birukgirma8600 16 күн бұрын
tbarek ,tirit yale yegzabiher hasab new
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 16 күн бұрын
ስለ ቃሉ እግዚአብሄር ይመስገን
@MartaNataha
@MartaNataha 16 күн бұрын
tsegawu yibzaleh wandmachn dav
@jh2500
@jh2500 18 күн бұрын
Yes ewnet new tebarek Dave! !
@LammiDajane
@LammiDajane 19 күн бұрын
Wowo Nama Eebbiffame❤❤❤❤
@mariadawit1479
@mariadawit1479 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😊❤😊❤p❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤
@mariadawit1479
@mariadawit1479 3 күн бұрын
❤❤❤😊❤❤❤❤😊❤q❤❤❤❤❤😊😂😂😊😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊😊😊❤❤😊❤😊
@mariadawit1479
@mariadawit1479 3 күн бұрын
❤❤❤😊❤❤❤😊❤😊❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤😊❤😊❤❤😊❤❤p❤😊❤❤😊❤❤😊❤❤😊❤😊
@mariadawit1479
@mariadawit1479 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤😊q❤😊❤❤😂😊❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤❤❤❤