step 1 to step 10
0:23
3 ай бұрын
የከርሰ ምድር ውሀ
3:01
March 19, 2024
1:45
7 ай бұрын
ውሀ ውሀ ውሀ
3:33
11 ай бұрын
ግቢዎን ለማስዋብ
0:45
2 жыл бұрын
Пікірлер
@HaykuYouTube
@HaykuYouTube 3 күн бұрын
ዋጋዉ_????
@africauntied4782
@africauntied4782 7 күн бұрын
Send me number
@መንደራዳና
@መንደራዳና 13 күн бұрын
የት አካባቢ ናችሁ
@KeberBelete
@KeberBelete 16 күн бұрын
Weha belelbet bota wayim menc kelelbet bot yhonal
@fekadudaba5676
@fekadudaba5676 Ай бұрын
Silk lakiligne efaliglwe
@Adamgiven543
@Adamgiven543 Ай бұрын
Where. I need?
@yaikobsirak9758
@yaikobsirak9758 Ай бұрын
ይሕ መቆፈሪያ በየቤታችን ውሃ ለማግኘት በጣም ጠቃሚ ይመሥላል እና እንዴት ማግኘት እንደምንችል ጠቁሙን።
@yaikobsirak9758
@yaikobsirak9758 Ай бұрын
How can we get these materials?
@عبدو-ه7ت
@عبدو-ه7ت Ай бұрын
የመሳሪያው ዋጋ ነው ወይስ የምትቆፍሩበት ዋጋ እኔ ማሽኑን መግዛት እፈልጋለሁ ቁጥር እና አድራሻችሁን ብታስቀምጡ
@IbrahimAreh
@IbrahimAreh Ай бұрын
Silki lakiliy
@IbrahimAreh
@IbrahimAreh Ай бұрын
Silki lakiliy
@IbrahimAreh
@IbrahimAreh Ай бұрын
Silk lakiliy
@MichaelZewdie-jo8bq
@MichaelZewdie-jo8bq Ай бұрын
ስልክ ቁጥር የለም ወይ?
@amienyemam7327
@amienyemam7327 Ай бұрын
በስት ትልልቅ ማዋጫ ያልተገኘ በዝች አይመስለኝም ከበሀር ስር መሰለኝ ሂደው አወጣንእሚሉ😅😅😂😂
@AbdoAbdualgadeer
@AbdoAbdualgadeer Ай бұрын
ኣመሰግናለዉ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
በወሎ መርሳ የምሰራ ካለ በኮሜት አሳውቁኘ ቁጥር አኖራለሁ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 2 ай бұрын
በሜትር ስንት ነው ወደወሎ ትመጣላችሁ ቅርብ ነው በመርሀቤቴ ከአዲስ አበባ
@qatardoha5256
@qatardoha5256 2 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@hamsesaeeed1564
@hamsesaeeed1564 2 ай бұрын
How many metres you dig? And how many hours you spend? Thanks
@EliasAbate-yf5xj
@EliasAbate-yf5xj 2 ай бұрын
Silk kutur ena baki mereja negerun
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
አርባ ሜትር ለመቆፈር ነው አካባቢውን ጦርነት የተካሄደበት ያስመሰላችሁት...?
@BubufathShukra
@BubufathShukra 2 ай бұрын
ማሸኑን ብቻ ነው ሰልጠናውን አትሰጡም
@BubufathShukra
@BubufathShukra 2 ай бұрын
ማቀኑን ስንት ነው ምትሸጡት
@BubufathShukra
@BubufathShukra 2 ай бұрын
ሀዎሳ ነው ማሸኑን መግዛት እነፈልጋለን ከስልጠና ጋር
@NesredinGekir
@NesredinGekir 2 ай бұрын
የት ነው ያላችሁት ለኔ አውጡልኝ አስር ሺህ እከፍላችሀለሁኝ
@EsmamosaAhmede
@EsmamosaAhmede 2 ай бұрын
አድራሻ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 2 ай бұрын
የት ናቼሁ አድራሻ ተናገሩ ወሬቤቻ ምን ጠቀመ በጎነት ለራሥ ው
@RaamuKoo
@RaamuKoo 2 ай бұрын
Hello
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ 2 ай бұрын
ወስጡ ዲጋ እየሆነ እቢላቸው ቤተሰብ ወላሂ ሶስቲ ለፎ እነሱም ተስፍ አለቆርጡ ሀያ ሜትር ሂደው አለተ ተነጠፎ በየት ይቀሳቀስ ብሩ ሳይሆን ጉልበታቸው ያአላህ😢
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 ай бұрын
ስልክ
@TilayeAfework
@TilayeAfework 2 ай бұрын
ስንት ነዉ
@SaraFered
@SaraFered 2 ай бұрын
የት ነው የምትገኙት
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
በቀላሉ ስትል የ፭ ድብቅ ጉልበት ያልፈሰሰቡት ታስመስለዋለህ። አሰራሩ ክልል ቢሆንም የድንጋይ ዘመን ዘዴ ነው።፥በዚህ መንገድ የሚቆፈር ስፋት የሆነ መሬት ባለበት አካባቢ ነው። እግረ መንገድህ የሚፈጀውን ግዜ ንገረን ቀላል መሆኑን እንድናይ😎
@efreamassefa5430
@efreamassefa5430 2 ай бұрын
ስልክ ቁጥራችሁ ፃፉልኝ ኦርደር ላርግ ፈልጌኣለው
@yasintube4655
@yasintube4655 2 ай бұрын
Slk kutfachhun asqemtuln
@SamiBekele-m2i
@SamiBekele-m2i 2 ай бұрын
Yet new yemetegegut plc
@SamiBekele-m2i
@SamiBekele-m2i 2 ай бұрын
Megegnachu yet new botaw
@SamiBekele-m2i
@SamiBekele-m2i 2 ай бұрын
Yet new yemetgegut botawn negerun
@MekuanintBaichekin
@MekuanintBaichekin 2 ай бұрын
ጥርት ያለ መረጃ ብታሳዩን
@hvsjbsjxksbdivf
@hvsjbsjxksbdivf 2 ай бұрын
ደድሬ ትመጣላቹ
@husenmd8702
@husenmd8702 2 ай бұрын
ለይተህ አሳየን በደብ ብዙ እቃወች አሉት
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 2 ай бұрын
እኔ በአንድ ሜትር ነዉ ዝቅ ብዬ አጎሼነዉ ምቀዳዉ አልሀምዱሊላ ነገር ግን እሡን እንዴትነዉ እንደ አደጉት ሀገሮች ሚከፋፈለዉ ማለቴ ወደ ሻወር ቤት ወደ ኪችን እንደ ቧቧ ዉሀ ሚቀዳዉ ኢሄንን መላ ካላቹ አካፍሉን
@nsnsnjemdkkdkr5235
@nsnsnjemdkkdkr5235 2 ай бұрын
ያረቢ ደስስስ እዳለኝ እኔምለው እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን መዝሪያ ቦታ ሳይሆን ግቢላይ ማስቆፈር እፈልጋለው በናታችሁ አሳውቁኝ
@yonashalemeskel
@yonashalemeskel 2 ай бұрын
ስልክ ላኩልኝ እኔ እፈልጋለሁ
@ethiogarden3731
@ethiogarden3731 2 ай бұрын
0942675144
@ethiogarden3731
@ethiogarden3731 3 ай бұрын
0942675144
@YasinMustefa-cl2bb
@YasinMustefa-cl2bb 3 ай бұрын
Ur number?
@ጋዛአልቃሳም
@ጋዛአልቃሳም 3 ай бұрын
ሀይቅ ዳር ሁናችሁ እቃቃ ትጫወታላችሁ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
😂😂😂
@balagermengistie6612
@balagermengistie6612 3 ай бұрын
የሚበረታታ ሥራ ነው።ህንድ እና ፓኪሥታን በሥፋት ለግብርና ይጠቀሙበታል።እዚጋ ግን ተለጣጥቆ PVC pipe የገባ አይመሥለኝም ።
@balagermengistie6612
@balagermengistie6612 3 ай бұрын
የሚበረታታ ሥራ ነው።ህንድ እና ፓኪሥታን በሥፋት ለግብርና ይጠቀሙበታል።እዚጋ ግን ተለጣጥቆ PVC pipe የገባ አይመሥለኝም ።
@natzeru9707
@natzeru9707 3 ай бұрын
Big!!!!!!!