BerhanTV   Berhan TV 14th Anniversary
11:19
Пікірлер
@midruhailu3905
@midruhailu3905 6 сағат бұрын
የክርስት ሥራ ድንቅ ነው በርቺ
@abayleah1367
@abayleah1367 23 сағат бұрын
Likekahnat misale edemena tenaystot
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 4 күн бұрын
ብሬ መቼም የካሜራ ነገር ሆኖ እንጂ አይንህን እንዴት እንዳንከራተትከው አዛ ጋ ይታየኛል።ብርታቱን ይስጥህ ክርስቲና በጎ ስራ ነው የምትሰሪው በርቺ ከመላው ቲምሽ ጋር
@BEKELE1981
@BEKELE1981 4 күн бұрын
በመጀመሪያ Berhan TV ለአሥራ አራተኛው ዓመት እንኳን በስም አደረሳችሁ።ደግሞም ዕድሜሀችሁ ይርዘምልን። ብርሀንን እንግዳችሁ አድርጋችሁ በማቅረባችሁ በጣም ደስ ብሉኛል። ምክንያቱም ከ Life insurance ከመግዛት በላይ የሆነ ታማኝነትና ስብህናንም ያየሁበት ስው በመሆኑ ጠቃሜነቱን ስለማውቅ ነው።የ 4 ወር ዕድሜ ካለው የልጄ ልጅ ጀምሮ እስከ እኔ እስከ ሽማግሌው ተጠቃሜዎቹ በመሆናችን ለኮሜኔትያችን ጠቃሜነቱ ስለተስማኝ Bravo ብያለሁ። በእኔም የነብስ አባት ተብሉ ነው የሚጠራው።
@sanchomola766
@sanchomola766 6 күн бұрын
👍👍👍
@NuryeMohammed-u1i
@NuryeMohammed-u1i 6 күн бұрын
Christinaye Yene melakm set betam new mameseginew kene betesebe beewnet Allah grace yichemirilish ehite
@SEU716
@SEU716 7 күн бұрын
ኧረ 🙆Christina winter is coming ደረብረብ አርጊ እንጂ ቪዲዮውን ከአንገት በላይ zoom አድርጌ ነው ያየሁት😂
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 4 күн бұрын
Why she looks great
@YabetsAyele
@YabetsAyele 11 күн бұрын
Hy brirhan ሰላም ነው አንድ የማውቀው ሰው ካናዳ አለ እና በምን አይነት መንገድ እንደሚወስደኝ ብዙም ኢንፎርሜሽን የለኝ ግን የልደት ካርዳን እና ፓስፖርት አዘጋጅ አለኝ ገንዘቡ ግን በጣም ውድ ነው እስከ 2.7 የኢትዮጵያ ብር ነው የጠየቀኝ እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግሩኝ ግን ገንዘቡን እዛ ካናዳ ስትደርስ ነው ትሰጠኛለህ ያለኝ ልመነው እና ልጀምረው ፕሮሰሱን እስቲ ካላችሁ experience ምትነግሩኝ ነገር ካለ ንገሩኝ ያልሆነ ጉድ ውስጥ ከመግባት እንድትታደጉኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኻለው🙏
@zuzua3789
@zuzua3789 11 күн бұрын
❤❤❤ Congratulations
@zuzua3789
@zuzua3789 11 күн бұрын
❤❤❤ Congratulations
@amdealemu8927
@amdealemu8927 11 күн бұрын
Who asked you???? No one asked you dont playing games. Bro.
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 12 күн бұрын
ተክሌ የፍየል ምላስ ነው ቁርስ ያደረግከው? ለብሬ እድል ሰጠው ።ይተንፍስበት😂😂😂
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 13 күн бұрын
የካናዳ ድሃ የዉሸት ጠበቃ ዌልፌር ተቀባይ ሁላ "ማን ሊስምሽ ታሞጨሙጫለሽ?" ትል ነበር የአያቴ ኢትዮጵያዊ ሆንክ አልሆንክ ማንኛችንም ጉዳያችን አይደለም
@radicalv2720
@radicalv2720 13 күн бұрын
ምነዉ ባትዎሽ ጠበቃ ተብየዉ በዚ፠እድሜህ ቅሌታም አንተ ለቢዝነስህ ብለህ ሰዉ በተለይ የአማራ ዘረኛ ስለሆንክና ዘረኞች እንዳይጠሉህ ብለህ ቤት የፈረሰዉ ሌላ ሳይሰጥ ነዉ አልክ የኔ አክስ አንዷ የፈረሰባት ናት ያዉም ካሳና ቦታ እንዲመርጡ ተደርገው ነው የተሰጣቸዉ መጥፎ ዘረኛ ዉሸታም ነህ!!!!!
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 13 күн бұрын
Congrats ! for serving your community it’s amazing how Tekle looks fourteen years ago, that’s a good memory .
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 13 күн бұрын
አሜሪካና ካናዳ የጎንደር ኦርቶዶክስ የተለመደ አይደል እንዴ ⁉️
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 13 күн бұрын
የልፍለፋ ውድድር ነው እንዴ ⁉️
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 13 күн бұрын
ወንድም ተክሌ ተራህን ጠብቀህ ብትናገር ወይም ፕሮግራሙ ብቻውን ያዘዉ:: መደማመጥ የለም::
@FanoMamo-ex9cl
@FanoMamo-ex9cl 13 күн бұрын
😂 ጋሽ ተክሌ ኦሮሙማን ላሽ በል አያዋጡህም ያ ሁሉ ክብርህን በዘረኞች ደጋፊነትህ ተጠላህ በጊዜ ባን በተለይ ፋኖን የተሳደብከው አቤ ቶኪቻው ኦሮሙማው ቱልትላው ቤት ፋኖ የትም አይደርስም ያልከው ያንተን ኦሮሞ ዘረኛን መንግስት እየገረፈው ነው ምን ታዘብክ እራስህን ዛሬ ጋሽ ተክሌ ከምድረ እንስሳ ጋር እራስህን እንዳትደምር በጊዜ ባን
@AmareMekonnen-dw7lx
@AmareMekonnen-dw7lx 13 күн бұрын
ድምጽ ችግር አለበት
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 13 күн бұрын
ብሬ ግን ውስጥህ ሰላም ያለው ቅን ሰው ስለሆንክነው መሰለኝ አታረጅም!!!
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 14 күн бұрын
When you're stand for true ? Everyday day ethiopian people are win !!!thank you for prime Minister Dr.Abey & ethiopian Army
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 14 күн бұрын
ያሣዝናል ትላለህ ኦሮሙማ የሚሠራው ሥራ የኦሮም ህዝብ ዘላለሙን ይከፍላል።
@kithordofa
@kithordofa 14 күн бұрын
Denkoro yehonshi, gena ashebariwu fano fandiyawu yigerefal
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 13 күн бұрын
አጋምቾ ምን አልክ ያተን ቅጥረኛ ሆዳም ልደቱ ቀቅለህ ብላው
@hennywa9940
@hennywa9940 14 күн бұрын
Bre and Tekle, thank you very much for this video. I wish you bring those random video chats every other week if not every weekend. You guys touched upon different issues including newcomers. To be honest, there is a lot more to be discussed about this serious issue. A quick adaption is anticipated from the new generation as we are living in an advanced era. But what about those who are suffering from mental illness caused by an overwhelming experiences that they are confronted with as soon as they come to Canada??? As a settled members of the community, what did we do to support them, to show them directions when they are lost, to guide them to find the right legal advice when they don’t know what to do, and to feed them when they are hungry??? The oldest members of our community are supposed to be of a good guidance and counselors instead of mocking at them. Personally, I know how you guys devote your time and endless support in contributing to our community including newcomers. So, we need more of this from you guys. Keep it up!!!
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 14 күн бұрын
BERHAN TV CONGRATS FOR 14TH ANNIVERSARY YOU DESERVE WINNING 🏆 CUP AMAZING 👏 ❤ 💖 ♥ 💙 💕 JOB AND YOUR DEVOTION TO ETHIOPIAN COMMUNITY IS HUGE KEEP UP WITH YOUR HARD WORK GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY 🙏 👪 ❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
@yonasBerhe-k3f
@yonasBerhe-k3f 14 күн бұрын
እኒህ ተክለሚካኤል የሚባሉ አዛውንት ይመቹኛል። funny ናቸው!
@SolomonDawit-rg9pi
@SolomonDawit-rg9pi 14 күн бұрын
Enanete eneman nachehu PP afflitated wois ?
@ABC2023-ik7ef
@ABC2023-ik7ef 14 күн бұрын
አማራንትህ ወይን ኦሮሞነትህ በኢትዮጵያዊነት ዳስተር ከጠፋ አንተ ምንም ነህ። የኢትዮጵያ ድህነት ምክንያት ከፍታቸው ጮማ እና ጠጅ የነብሩ ባለ 3000 አመታታ ተረት ሲጋቱ የነበሩ አባቶቻችሁ አይደሉምን??
@aronyonas7563
@aronyonas7563 14 күн бұрын
ጦብያ የት ነው እምታቃት ግን ከየትኛው ነህ ነሽ ከ ሳውዲ ስሀራ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር ሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ስብስብ ብቻ ናቸው ምንም ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ የነበረችው ጦብያ የብሄሮች ናት አንተ ተኩላ ፈልስህ መጣህ ከነ ሙጀሊያም በምህረት በብጣሽ ወረቀት በምህረት ሽዋ የስፈርክ ለማኝ የፊክ አብደልከወል ማለት ሚሊሊክ ጊዜ አይደለም😂😂😂
@migameskhun8039
@migameskhun8039 14 күн бұрын
Bre we really appreciate what you are doing for our community with your such humble personality. I wonder how you manage your 24hrs as a wonderful working Father, social commitments and running your Media. Congratulations on the 14th Anniversary of Berhan TV. We expect your extended interview to share your vast life experience which could be highly inspirational for the youth. Respect
@Doorloveree
@Doorloveree 14 күн бұрын
Useless, where is Ethiopia??? Innocent Amhara people suffer every day you still talk about fantasy Ethiopia
@londonman3483
@londonman3483 14 күн бұрын
Weirdo
@MamoSeifu-l6e
@MamoSeifu-l6e 14 күн бұрын
ሃይ ብሬ ሰላም ነው ...አንድ ቀን በአጋጣሚ ሳውዝ አፍሪካ መጥተህ አይቼሀለው በጣም ተግባቢ ሰው ነህ ...ከረዥም ጊዜ በኋላ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@Madinah-qb3bs
@Madinah-qb3bs 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fikesileshi0234
@fikesileshi0234 17 күн бұрын
berhan tv enkuan aderesachihu le 14 amet
@MuZeZ-fx6kq
@MuZeZ-fx6kq 17 күн бұрын
We proud of you sister and God bless you and your family 🙏💕
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 18 күн бұрын
Berhan tv congratulations on your 14th anniversary you deserve the biggest winners cup 🏆 your service to the Ethiopian community is above and beyond happy 😊 ❤ 😀 ♥ 💗 💖 anniversary and many more years to come
@angaroemebet527
@angaroemebet527 18 күн бұрын
እውነት ብለሐል ዶር ብርሽ ከነቤተሰቦችህ እንኻን አደረሳችሁ🎉❤😅
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 19 күн бұрын
Ashenafi what you did is exceptional for the community support 👏 keep it up God bless 🙏 you
@abge5258
@abge5258 19 күн бұрын
አሹ ምናልባት በኢትዮጵያ እግር ኳዋስ ተስፋ ዬለንም ምናልባት ባንተ ግዜ የተሻለ ነገር እናይ ነበር አሁንም ጥሩ ነገር ለሀገራችን ይዘህ ትመጣና ምናልባት ታሪካችን ትቀይር ይሁናል ተስፋ እናረጋለን እግዚአብሔር ያግዝህ እኞም ከጎንህ እንሆናለን ኢትዮጵያችን ትቀጥላለች በወገኖቻችን ጦር መከፈቱ ቢያሳዝነንም
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 19 күн бұрын
This is very nice keep up the excellent job 👏 👍 very excited soccer ⚽️ is good for the community and the kids God bless everyone BERHAN TV thank you for supporting
@angaroemebet527
@angaroemebet527 19 күн бұрын
አሜን ቆንጆ እግዚሐብሔር ጤና ይስጠው
@mahletkenaw5815
@mahletkenaw5815 20 күн бұрын
ባንቺዬ Your warm and welcoming spirit makes every visit so special! Wishing you even more success in the future. Keep shining with your beautiful gestures! እንኳን ደስ አለሽ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 20 күн бұрын
የድሮ ቤቴ ሬንዴቩ ሰላም ብያለሁ ባንቺ
@tadesseebero8304
@tadesseebero8304 20 күн бұрын
ስላም ባንቹዬ የአባተ ልጅ ስላም ይብዛልሽ
@mesfinwassie1188
@mesfinwassie1188 20 күн бұрын
ማህበሩን በማቁዋቁዋማችሁ ትልቅ አክብሮት አለኝ
@mesfinwassie1188
@mesfinwassie1188 20 күн бұрын
ከ365 ቀናት 260 የፆም ቀናትን ኢትዮጵያዊያን እንፆማለን ጥሩ ነው ሀገራችንን ከዚህ ደደብ መሪ ያላቅቃት
@Temesgenhib
@Temesgenhib 20 күн бұрын
የኔ ወርቅ! ተባረኪልኝ! ዘመንሽ ይለምልም! ስላንቺ መግለፅ ይከብዳል ሁሌም በፀጋ ያኑርሽ!
@igo1071
@igo1071 20 күн бұрын
ቢሆንማ ጥሩ? ቡናላይ ተመቻችቶ ቁጭ ብሎ በወሬ ከሆነ እስዬው ማን ጠልቶ?
@TeshomeWoldeamanuel
@TeshomeWoldeamanuel 20 күн бұрын
This was a nice interview and a good memory with Berhan TV.
@HamasenBr
@HamasenBr 20 күн бұрын
ስለ ፡ እንግዳዋ ፡ ምንም ፡ ስለማላውቅ ፡ ምንም ፡ መናገር ፡ አልችልም። የምግቡ ፡ ዋጋ ፡ ግን ፡ እጅግ ፡ አጅግ ፡ በጣም ፡ ውድ ፡ ነው። 25plus Tax በዛ ፡ ላይ ፡ tip ይጠበቃል። global የሆነውን ፡ የዋጋ ፡ ግሽበት ፡ ተናግሮ ፡ መተው ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ደግሜ ፡ እላለሁ ፡ ዋጋው ፡ ውድ ፡ ነው። 25 ፡ ዶላር ፡ ተከፍሎ ፡ የሕንድ ፡ ወይም ፡ ጃፓን ፡ all you can eat buffet ያስበላል።