የፎሰሊያ ጥብስ
7:41
2 ай бұрын
Пікірлер
@rahiletube
@rahiletube 3 күн бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ አና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ቲዙ እንኳን ደስ አለሽ ልጆች እንዲህ ለወጠ ሲደርሱ ደስ ይላል
@etoetiyotube137
@etoetiyotube137 3 күн бұрын
Inkiwan dena metashi wede betami wawwww desi yilali sitamirau Egzabiher yitabuqishi
@ብርቱካን-ሸ5ተ
@ብርቱካን-ሸ5ተ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን በሰላም መጣሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁን መመርቅ ደስ የሚል ነው ሰው ለፈትው ቁም ነገር ደርሽ እካን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zx6lj6xy8e
@user-zx6lj6xy8e 3 күн бұрын
Selamsh Ybza Tztaye Enkan Beselam Metash Betam Des Ylal Fetari Kezihm Belay Lekum Neger Yabkalsh❤
@FanoH
@FanoH 3 күн бұрын
ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ አሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉🎉❤❤
@MahletSeyoum-iv6lp
@MahletSeyoum-iv6lp 3 күн бұрын
Hello dear welcome back congratulations I’m really happy for you ❤❤🎉
@EyobeእዩብTube
@EyobeእዩብTube 3 күн бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ ትዙ እንኳን ደስ አለሽ
@user-sn1ub2rh1f
@user-sn1ub2rh1f 3 күн бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህት እንኳን ሠላም መጣሽ ዋዉ ኮንግራ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ
@wassihunzeleke8848
@wassihunzeleke8848 3 күн бұрын
Genfo
@fetitube8207
@fetitube8207 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ማሻላህ በጣም ታምራላቹህ ለቁም ነገር ያብቃሽ ለሀገር ምትጠቅሚ ያርግሽ አሪፍ ቆይታ ነበር
@Fetah90
@Fetah90 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያሰማን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ🎉🎉🎉
@SelamDfabachewu
@SelamDfabachewu 3 күн бұрын
ዋው የአባ ዳቦ እወዳለሁ ልዩ ነው በረች
@Hana-l9u
@Hana-l9u 3 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደህና መጣሸ ትዙዬ አንድት ያምራል❤❤❤
@makiyastube483
@makiyastube483 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰላም ዉዴ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ🎉🎉🎉🎉
@Hana-l9u
@Hana-l9u 3 күн бұрын
ትዙዬ የኔ ባለሙያ አጀሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው የሀገርን ምግብ ነው ያስናፍቅሽኝ 😊ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን
@ZynabZaynab-wk9bt
@ZynabZaynab-wk9bt 3 күн бұрын
ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ
@ስውብርቱ
@ስውብርቱ 3 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በስዴት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ
@Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሺ ትዙዬ ዋዉ እንኳን ደስ አለሺ እግዚአብሄር አምላክ ያሳድግልሺ ትልቅ ደረጃ ትድረስልሺ
@MOMLOVEe2995
@MOMLOVEe2995 3 күн бұрын
Egzeabhere Yekebere Yemsegen Wow New Enamsegenalen Betame Betsebe merekate Dese Yelale Betame
@AdafrewAdane
@AdafrewAdane 3 күн бұрын
Enkuwan aderesachihu. This is beky
@user-ef3xj8dt3j
@user-ef3xj8dt3j 3 күн бұрын
ቆንጆ ቁርስ
@user-ef3xj8dt3j
@user-ef3xj8dt3j 3 күн бұрын
እልልልልልልልልል
@user-ef3xj8dt3j
@user-ef3xj8dt3j 3 күн бұрын
ለዩ ነው አስተጣጠብ ክክክ
@Meri-m7w
@Meri-m7w 3 күн бұрын
ዋዉ ጎበዝ በርች እህታችን
@frehiwot8551
@frehiwot8551 3 күн бұрын
Wow
@kedirawele8564
@kedirawele8564 3 күн бұрын
በርቺ
@samiAbebe-xm4wp
@samiAbebe-xm4wp 5 күн бұрын
yamral
@genettefera2653
@genettefera2653 5 күн бұрын
ጥሩ ግንዛቤ
@asteraraya4878
@asteraraya4878 5 күн бұрын
Wowo
@ayshaaysha7487
@ayshaaysha7487 5 күн бұрын
thank you good
@KkTube-kp3ke
@KkTube-kp3ke 5 күн бұрын
Good
@DirasekasyeBirk
@DirasekasyeBirk 6 күн бұрын
እንብላ
@DirasekasyeBirk
@DirasekasyeBirk 6 күн бұрын
Bc
@DirasekasyeBirk
@DirasekasyeBirk 6 күн бұрын
ደስላል
@DirasekasyeBirk
@DirasekasyeBirk 6 күн бұрын
አቤት
@wengeltube5317
@wengeltube5317 6 күн бұрын
እንዴት አንደምታምሩ🎉
@tenayutub
@tenayutub 6 күн бұрын
Selamsh ybza tzta enkan beselam metash slemetash des blonal dl lehagerachn ethiyopiya hulem tkdem❤
@ስውብርቱ
@ስውብርቱ 7 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል መተሳሰብ ለሁላችንም ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድሮዋን ሰላሟ ኢትዮጵያ ያምጣልን
@Hana-l9u
@Hana-l9u 7 күн бұрын
Tizuy enkun dehna metahs wow congratulations ❤betam dese new yemelw yelfut wtet liy medersu dese yelal
@FanoM-oc3ys
@FanoM-oc3ys 7 күн бұрын
ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሰላምና ክብር ለሀግራችን🎉
@rahiletube
@rahiletube 7 күн бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ትዙ እንኳን አብሮ አደረሠን ውዶቼ
@ብርቱካን-ሸ5ተ
@ብርቱካን-ሸ5ተ 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እካንም አብሮ ድስ አለን አላችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ማህሌትወሎዬዋኮድ2
@ማህሌትወሎዬዋኮድ2 7 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣሺ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@fetitube8207
@fetitube8207 7 күн бұрын
አህለን እኳን ደህና መጣሽ አህለን ብለናል ትዙ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ብዝትይበል
@user-ez9cs3eb9j
@user-ez9cs3eb9j 7 күн бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህት እንኳን ሠላም መጣሽ እንኳን አብሮ ደስ ያለን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሁላችንም ያድለን ፈጣሪ አሜን
@Fetah90
@Fetah90 7 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ውደ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያሰማን አሪፍ ቆይታ ነበር በርልኝ ውደ🎉🎉🎉
@mitmitayoutube815
@mitmitayoutube815 7 күн бұрын
ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ ተዙየ
@makiyastube483
@makiyastube483 7 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ሰላም ብያለሁ ሁላቺሁም ሰላማቺሁ ይብዛ 🌹🌹አሪፍ ቆይታ ነበር
@MOMLOVEe2995
@MOMLOVEe2995 7 күн бұрын
ENKUWAN ABERU DESE ALENE DESE ALACHEHU WED BETSEBUCHE AREFE KOYETA NABERE
@Jimjam2323
@Jimjam2323 8 күн бұрын
Best