@መቸ  ትመጫለሽ ….?
4:15
28 күн бұрын
Пікірлер
@የአማራፋኖበጎጃም
@የአማራፋኖበጎጃም 4 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ መሲየ እኳን አደረሳችሁ እዲት ደስ ትላችሁ ቀናት
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን እልልልልልልል እልልልል እልልልልል
@ZedTube-uk2kx
@ZedTube-uk2kx 6 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብኤር ይመስገን ዝማሬ መልሀክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ተመስገን የከርሞ ሰው ይበልን ❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@gunatube12
@gunatube12 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ተመስገን የአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር ይመስገን የበአሉ ውሎ ደስ ይል እንደነበር ያሳያል እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ. አሜን የከርሞ ሰው ይበለን ❤
@tigtube2793
@tigtube2793 6 сағат бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የሰዉ ዘር በሙሉ እንኳን ለብህሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።መስቀል ሐይላችን ነው፣ የሚያፀናን መስቀል ነውመስቀል ቤዛችን ነው፣ መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው፣ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን።ያመንነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም!🥰 እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ታድለሽ እኛ ከቤት ዋልን ቸር ጊዜ ያምጣልን በረከታችሁ ይድረሰን
@amnamabkhoot2002
@amnamabkhoot2002 6 сағат бұрын
❤❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 6 сағат бұрын
በጣም ደስስስ ይላል በሰዉ ሀገር ይህሁሉ ድምቀት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@merry-2121
@merry-2121 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 መስዬ ውዴ 🥰 በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እልልልል 🎉 ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የሚመስለው እውነት መታደል ⛪💚💛❤️👏የአመት ሰው ይበለን 🙏 ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን 🙏 ላይክ 👍 ሼር አትርሱ 👈 ቤተሰብ
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏እልልልልልልልልልልልል💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 7 сағат бұрын
እንኳን አደረሠን💐🌼🌺🌺🌺👍👍👍🌺🌺🌼💐
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 7 сағат бұрын
በርርርርርር
@ኡሙፎዚያ23
@ኡሙፎዚያ23 7 сағат бұрын
ሠላም ሠላም እደትነሺ ውደ እኳን ደህና መጣሺ በርችልኝ ውደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዋውውውው በጣም ያምራል በተለይ ባገራችን ቢሆን የበለጥ ደሥ ይልን ነበር
@meseret5
@meseret5 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳ ደና መጣሽ ሞግሽ እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 12 сағат бұрын
እግዚኣብሔር አምላክ ቀሪ ዘመኑን ይባርክልሽ እማ እስከ አስኬማ አብራችሁ ኑሩ እማ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 12 сағат бұрын
እግዚኣብሔር አምላክ ቀሪ ዘመኑን ይባርክልሽ እማ እስከ አስኬማ አብራችሁ ኑሩ እማ
@ninagezu1
@ninagezu1 18 сағат бұрын
Happy birthday ye messiye bal 🎉🎉
@AmarechMashoo
@AmarechMashoo 18 сағат бұрын
❤❤❤❤
@AmarechMashoo
@AmarechMashoo 18 сағат бұрын
❤❤❤❤
@AmarechMashoo
@AmarechMashoo 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mesi21tube
@mesi21tube 18 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Mena-4vመና
@Mena-4vመና 20 сағат бұрын
ሰላም መሲ እንኳን ደህና መጣሺ በልጅ እግርሺ ሮጥ ብለሺ ጥሪላት ዋዉ ጎበዝ ነሺ በርቺ
@heavenheaven-y3h
@heavenheaven-y3h 23 сағат бұрын
messi wud HBD🎂🎂🎂 Mulu kefichalhu
@romanethiopia
@romanethiopia Күн бұрын
መስዬ የኔዋ💚💛❤ አትጠገቢም እኮ እንኳም ተወለድክላት ለመሲ መልካም ልደት እሰይ ፍቅር አገላለፅ ትለያለሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@Mesibante6383
@Mesibante6383 21 сағат бұрын
ሮሚዬ ደሜ አሜን እህትለም
@FolwerFlower-c5r
@FolwerFlower-c5r Күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን መስዬ❤❤❤❤❤
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 Күн бұрын
መልካም ልደት ቀሪ ዘመናችሁ እንደ አበባ ይሁን መስዬ❤🎉
@woleteyesusetube
@woleteyesusetube Күн бұрын
ሰላም ሰላም መሰዬ እንደትነሽ እንኳን ደህና መጣሽ መልካም ልዴት ይሁንለት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ኤረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎂🎂🍡🍡
@Mesibante6383
@Mesibante6383 Күн бұрын
አሜን አሜን ወለትዬ
@endalkachewmulugeta5865
@endalkachewmulugeta5865 Күн бұрын
It’s good but shorten your videos.
@Tenaderjew
@Tenaderjew Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@guna-ci6qj
@guna-ci6qj Күн бұрын
መልካም ልደት ጋሼ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ❤ እረጅም እድሜ ይስጥልን በደስታ ኑሩልን ወልዳችሁ ሳሙ❤
@ሠላምየድንግልማርያም-ሠ2ሐ
@ሠላምየድንግልማርያም-ሠ2ሐ Күн бұрын
ሠላም መሲዬ እንኳን ተወለድህ ብየልሻለሁ❤❤
@Azopmedia
@Azopmedia Күн бұрын
በጣም ገራሚ ድራማ ነው ውድ ቀጥይቢት
@Azopmedia
@Azopmedia Күн бұрын
መስክ የኔ ውድ ማየ የመሲ ባል መልካም ልደት
@birtukandereje-pm3qf
@birtukandereje-pm3qf 2 күн бұрын
እኳን አደረሰህ እኳን ተወለድክ እልን❤❤❤❤❤🎉🎉
@AsmarechMihre16
@AsmarechMihre16 2 күн бұрын
መግቢባውን አይቼ አዲስ ቪዲዮን ነው ብየ ዘው ብየ አገባቤ ❤❤❤❤❤የኔ ውድ ደግሜ አየውት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መሲ ውዴ አይዞሽ እግዚአብሔር ❤❤❤❤ይጠብቅሽ
@Mesibante6383
@Mesibante6383 2 күн бұрын
የኔ ውድ እህት❤️ 😂😂
@Bemnet598
@Bemnet598 2 күн бұрын
ሠላም ለዚ ቤት እንኳን በሠላም መጣሽ መሲ በጣም ነው የሳኩት ዶቦ ክክክ አርገሽው🎉❤🎉
@yeshiharegwogayehu5152
@yeshiharegwogayehu5152 2 күн бұрын
ስላም ጢናይስጥልኝ እንዲት ነሽ እንኳንአድርስሽ አድርስን ለባሊቢትሽ መልካም ልድት ይሆንልህ ድግሞ አብራቸሆ እድታከብሩ ፈጣራ ይርዳቸሆ ውልዳቸሆ እድስሞ ይርዳቸሆ happy birthday to you happy birthday to you❤
@eritre123
@eritre123 2 күн бұрын
ኣይዞሽ በርቺ 👍👍👍
@senitayele
@senitayele 2 күн бұрын
endez yetwna bekat endalesh bemayet betam new dsyalegni kertash erasu betam dsiyelal melktsh betam tlk new kesakgna new yene wdi berchi yene jegna
@Wedenshgemechu
@Wedenshgemechu 2 күн бұрын
መሲመልካም ልደት🎉❤🎉❤🎉❤
@senitayele
@senitayele 2 күн бұрын
melkam ledet enkwan tewldklat beselam yagenagnachu tdarachu yesemere yhun fetari yeabrham yesara yhunlachu weldachu samu andtras lay arju fkir rnji tlacha ayenkach bezu neger kanchi temrale wdi berchi
@senitayele
@senitayele 2 күн бұрын
sselam selam yene wdi mesiye yene sakita berchilgni wdi
@wubneshsisay8812
@wubneshsisay8812 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም መሲየ😂 ገና ስገባ ዳቦ ኪኪ እንኳን ተወለድክ አማቻችን ምንም እንኳ ልደትህ በዳቦና በሙዝ ቢከበርም እንኳን ተወለድክልን እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ስም የለዎምዴ መስየ መልካም ልደት ላንተ ምትይው 😂 ኪኪኪኪ በሳቅ የኔናት አመን በሰላም ያገናኛችሁ ወልዳችሁ ሳሙ አብራችሁ አርጁ መስየ የኔቅን ተዝናንቻለው
@Mesibante6383
@Mesibante6383 2 күн бұрын
የወንዜ ላንተ ያንኩ መስሎሽ ነው መልካም ልደት ባንተ ነው ያልኩት 😂😂
@etab6004
@etab6004 2 күн бұрын
Selam lanchi yihun mesye wow yene andegna ketyibet techiyaksh betam konjo betam gobez etabeba❤❤😂😂😂😂😂
@ZemenayWerke
@ZemenayWerke 2 күн бұрын
መሲየ የእኔ ወድ ቀጥይበት ጥበብ ወደ አንቺ መጣቺ አንቺን አይደል እንዴ የምፈልገው በይ ከኔ ጋረ እንሰራለን😂😂😂
@ZedTube-uk2kx
@ZedTube-uk2kx 2 күн бұрын
ሄይሄይሄይ ክክክክክ የኔ አስቂኝ መዝሙሩን ገለባበጥሽው ክክክክ ሄይሄይሄይ ተመችታኛለች
@ZedTube-uk2kx
@ZedTube-uk2kx 2 күн бұрын
እንኩአን አብሮ አደረሰን ደስ ይላል በብርሃነ መስቀሉ ቀን እንኩአን ተወለደልሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ አብራቹ ደሞ የምታከብሩበት ቀን ቅርብ ያድርግላቹ በድጋሜ እንኩአን ተወለድክ አማቻችን ኬኩ ተመችቶኛል አሪፍ ማስታወሻ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Mesibante6383
@Mesibante6383 2 күн бұрын
አሜን ዜድዬ ውዴ ክብር ይስጥልኝ ❤️🙏
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 күн бұрын
Happy birthday ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-m3a7n3d8e
@user-m3a7n3d8e 2 күн бұрын
❤ሚጣዬ ግን ይመቻት ሂጂ ባልሽበት እራስሽ ሄደሽ መጥራት ትችይ ነበር እኮ ጊዜ ወርቅ እደሆነ እረሳሽ❤
@user-m3a7n3d8e
@user-m3a7n3d8e 2 күн бұрын
እንኳን ተወለድክልን ወንድማችን ለውዷ ሚስትህ መልካም ባህል ሁን ጥሩ ሚስት አለችህ ትሁት አስተማሪ መካሪ ብቻ ለኛ ምርጥ እህት ላንተ መልካም ሚስት ነች አምላክ ይጠብቅልህ ብዙ አመት ኑሩ ትዳራቹህ የተባረከ ይሁን መሲዬ አንችም ያለምሽውን ስራሽን አሳክተሽ ወደ ሀገርሽ መጥተሽ ቤትሽ ከባልሽ ጋር ልጆችን ወልደሽ ለመኖር ያብቃሽ ❤❤❤❤
@Mesibante6383
@Mesibante6383 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድምለሜ ክብር ይስጥልኝ 🙏
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 күн бұрын
በመጀመርያ ሰው ባለው ነገር ነው ልደት የሚያክበረው በጣም ደስ ይላል ሙዝ ዳቦ ለሰላሳ በመጠቅም እክብረሸለታል በመሀል ሳቅ ይዞሸ ሄደ ወፎዋ ነግራኛለች 😅😅 አወ ሻማ የሚጠፍው ምልካም ምኞት ከተመኝን በሓላ ይጠፍል 😮😅 አማቻችን እኳን ተወለድክ መልካም ልደት በጣም ደሰ የሚል ቀን ላይ በዚች ቀን ተወለድህ ለዚች ድንቡሽ ለጅ ባል ሁንሃል በፍቅር ኑሩ መጭረሻችሁን ያሳምርላችሁ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂መሲ በሁሉም ቋንቋ በለሸዋል 😅M. B በርቱ
@Mesibante6383
@Mesibante6383 2 күн бұрын
አሜን አሜን እህትለም ክርክምዬ❤️🙏