ሰበር... !
28:00
Ай бұрын
Пікірлер
@ayimennejad8900
@ayimennejad8900 22 сағат бұрын
መላው ኢትዮጵያዊያን የአድስ ምንጭ ቤተሰቦች ወንድማለም ውቤም እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ !!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 22 сағат бұрын
In the New Year we Ethiopians- need to be more resilient, persistent, determined, and hardworking to continue on the developmental path of prosperity until we don't see any Ethiopian mothers on streets carrying firewood on their back and until we light each Ethiopian household with a light bulb. Happy Ethiopian New Year to all! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@tech-f4c
@tech-f4c Күн бұрын
ኢተዮጵያ ሀገራችንን ስ ላም ያድርግልን
@tech-f4c
@tech-f4c Күн бұрын
ወቤ እንኳን በሰላም አደረሰህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi Күн бұрын
እንካን ለአዲሱ ዓመት አደሰህ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላሟን ይጠብቅልን አላህ
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe Күн бұрын
ዉቤ እንኳን አደረሰህ።❤❤❤❤❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Күн бұрын
አቢቹዬ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤አዲሱ አመት የጤና የፍቅር የሰላም እርስ በርስ የመፈቃቀር የመረዳዳት የስኬት ይሁንልን እግዚአብሔር ከጎረቤት ምቀኛ ኢትዮጵያን ሃገራችንን ይጠብቃት❤❤❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አዲሱ አመት የጤና የፍቅር የእርስ በርስን መፈቃቀርን የስኬት ያድርግልን ክብርት ፕሬዝዳንት እናመሰግናለን❤❤
@Ebrahimsied-yz3ox
@Ebrahimsied-yz3ox Күн бұрын
ውቤ እንኳን አደረሰህ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Күн бұрын
❤ አይ ወጋኖቼ ፦ ❤ ወንድሞቼ ፦ 🎉 አዝናለሁ ። 🎉 የሞተ ፦ ብቻ ፦ ተጎደ ፦ ❤❤ 🎉 እንዴት ~ ቃልኪዳን አፍርሶ የሀገር መከለከያ ሠራዊት አባል ሆናው በክህዳት አሰቃቂ ግድያ ፈፅማው ይቅርታ ና ምህራት ? 🎉 አይደራግም ! ❤ ፋፅሞም አለምንም መስማትም አልፋልግም ። 🎉 ይህ ደግማኛ ክህዳት ነው ። 🎉 የማንኛችን “ ደም “ ከሌለው ይራክሰል ?? ❤ ዝንታ አለሜን አዝናለሁ ። ❤ ለሀገሬ መንግሥት ትልቅ አክብሮት አለኝ ። 🎉 ነገር ግን እንደዚህ የወንድሞቻችንን ፦ “ ደም “ ፦ ያራክሰሉ ብዬ አይደለም ! “ በውኔ ፦ በህልሜ “ አለምንም ። 🎉 ስለዚህ እኔን ያልገባኝ ያልተራደሁት ሁኔታ ይኖር ይሆን ??? ❤ ወንድሞቼ ፦ ወጋኖቼ ፦ ወይንስ ፦ እኛን ለማከፋፋል ፦ የተሸራበ የጣለቶቻችን ፦ ሴራ ና ታንኮል ይኖር ይሆን ???። ❤ የሚላው የለኝም ! ❤ “ ዕንባዬን “ ፦ ❤ ለእግዚአብሔር ፦ ሰጠሁ ፦፦ ❤ እርሱ ፦ ፍርዱን ፦ የልጆቹን ፦ ደም ና ዕንባ አይራሣም አምናለሁ ።
@onedrop33
@onedrop33 Күн бұрын
Early education is crucial for children in the developing of their learning environment. High school exit exams tell us how many students have failed, not how many children learnt and developed their skills and abilities. Start early.
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 2 күн бұрын
Selamehi yebeza wba
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ጠንካራ መንግስት አላት ጀግና አይበገሬ የመከላከያ ሰራዊት አላት ጀግና ቆራጥ ታታሪ አለም ያደነቀዉ አገር ወዳድ መሪ አብችዬ አላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ዉቤ አንበሳዉ የኢትዮጵያችን የቁርጥ ቀን ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@gelagelawun5576
@gelagelawun5576 2 күн бұрын
Professor Berhanu, thank you for your great commitment and Leadership. Your efforts will definately transform Ethiopia"s education system. God Bless Ethiopia !
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamushetwalelegn6637
@mamushetwalelegn6637 2 күн бұрын
መልካም አዲስ ዓመት
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 2 күн бұрын
አሜን ተባረኩ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 2 күн бұрын
መልካም አዲስ ዓመት
@misrakzewdie5978
@misrakzewdie5978 2 күн бұрын
ሰላም ውቤ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 күн бұрын
አይ ወያኔ አላህ የስራህን ይስጥህ ሀገር ለማፍረስ እንዲመችህ ደደብ ትውልድ እና ህዝብ ለመፍጠር ሆን ብለህ የትምህርት ስርዐቱን አበላሽተህ ለዚህ ዳርገኸን ሄድክ ። ግን አላህ እንዳንተ ክፋት ሳይሆን እንደሱ ራህመት ሴራህን አክሽፎ አመጣልን ለውጥ ይኸው በለውጡ ቱሩፋት ያንተን የሴራ ስርዐት ለማፍረስ ቀን ሌት የሚሰራ መንግስት ሰቶን አላህ ያንተን ሴራ እያከሸፈልን አዲስ የት/ት ስርዐት እየዘረጋን ያበላሸኸውን እያረምን ከ 2014 /15 የተሻሻለ 2016 ተስፋ ሰጪ የተሻለ ተማሪ እና የተሻለ የተማሪ ውጤት አገኘን ።
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 2 күн бұрын
God keep Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌
@bety2338
@bety2338 2 күн бұрын
PM Dr. Abye is unbelievably strong, intelligent and brave leader👌💪 Ethiopia is blessed❤🇪🇹❤
@MichaelTesfay-re8kt
@MichaelTesfay-re8kt 2 күн бұрын
The father of presents Ethopanism
@terefe99-wt9um
@terefe99-wt9um 2 күн бұрын
ኣላህ ውሎህንና ሃብትህን ያብዛልህ 50 ኣመት ንገስ፨
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 3 күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@TadeseKassaye
@TadeseKassaye 3 күн бұрын
ETHIOPIA🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 күн бұрын
ክብርእና ምስጋና ለመከላከያ ሠራዊታችን ይሁን ‼️
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 күн бұрын
ሰላም ውቤ ♥️
@dereqeneni1635
@dereqeneni1635 3 күн бұрын
YOU CANT ROOT OUT ETHNIC FEDERALISM AS YOU THINK. LEARN ABC OF POLITICS AND READ HISTORY OF ETHNIC TENSIONS DURING HAILESELLASIE REGIME NOT ONLY DURING EPDRF ERA. BY THE WAY ARE AGENT OF ETHNIC POLITICS IN ACTION BC YOU HATE OROMO AND DONT ACCOMODATE DIVERSITY APART FROM UNIFORMITY FEUDALIST MENTALITY.
@dereqeneni1635
@dereqeneni1635 3 күн бұрын
CHEAP EZEMAWIYAN, BALEGIZEYAWI PARTY
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 3 күн бұрын
በተቻለ መጠን ዕውነት ነው ሀገራችን በልማት ጥሩ ገስግሣለች። ከዚህ በተረፈ ፈሪሃ እግዚአብሔር (ፈጣሪ) ቢኖር ዕድሜአችን ይረዝማል። ለሀገራችን ግን ቁልፉ መፍትሄ ፍትህና ፍትህ ነው። ከዚህ ባለፈ ጅምላ ፍርጃ ለመንግሥትም ሆነ ለሀገራችን አይበጅም። መንግሥትን በመሣሪያ የሚገዳደሩትን ሁሉ በጅምላ መፈረጅ አይቻልም። በጥቅሉ ንሥሀ የማይገባ ሁሉ "ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም" ብሎ የሚያስተምረን የእግዚአብሔር ቃል ነው። ለዚህ ነው እግዚአብሔር (ፈጣሪ) የማይሳሳትም።
@Nigussu
@Nigussu 3 күн бұрын
Idiotic fantasy.
@Sarahabesh
@Sarahabesh 3 күн бұрын
❤❤❤ abischiw gobezu tebareki Asdesetikeni
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 3 күн бұрын
"ብሔር " ብለው የሚጠሩት ሕዝብ በ 13:03 ኢትዮጵያ ውስጥ የለም።ያለው "ነገድ" tribe ነው። ብሔር ኢትዮጵያ ናት። America is a nation ሲባል አልሰሙም? እዚያ ስንት "ብሔር " አለ?"
@biskut6932
@biskut6932 3 күн бұрын
ጦርነት አስከፊ ነው ሀገር ያወድማል ያፈርሳል ስደትም ያስከትላል ሀገር ያሳጣል ይህን መገንዘብ አለብን የውጭ ባንዳዎቾ ሀገር ቢከዱ ተቀጥረው በሚወረወርላቸው ገንዘብ ነው ልጆቻቸውን ያስተምራሉ ንበረት ያፈራሉ ከዛላይ ለሀገር ቤት ጥቂት ገንዘብ በመወር እንዲያባሉ እጃቸውን ወደውስ በማስገባት አገር እንዳይረጋጋ እንዲከፋፈል በማለት ተልእኳቸውን ያስፈጽማሉ ታዲያ ህዝብ ይን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ሀገሩን ድንበሩን ከመከላከያ ጎን በመቆም ህልውናችንን ማስከበር የያንዳንዱ ዜጋ ነው
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 3 күн бұрын
ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን : ❤ ክብር ለጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድ ትጉሁ መሪያችን ❤❤❤ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን:::
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 3 күн бұрын
ፋኖ የሚታገለው ያለ መርህ? ምንም ምንም መርህ የለውም?
@biskut6932
@biskut6932 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዘመናት በውጭ እርዳታ እየተሰቃየች ትገኛለች ይኸውም በኋላቀር አስተሳሰባችንና በችግራችን በደካማ ጎናችን እየገቡ በመከፋፈል ነው ምንግዜም ሀገሪቷን ከልማት ይልቅ ዋጋ እያስከፈለ ነው አሁንም ዋጋ እየከፈለ ነው ግን እግዚአብሔር ከሀገራችንና ከሠራዊታችን ጋር ይሁን አንድነት ሀይል ነው ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@user-fq4jz6xr9j
@user-fq4jz6xr9j 3 күн бұрын
መነወ ለዘች ሃጋር የምሰራ ሁሉም ሰልጣኑን እሰከምይዝ ነው የምሮጠው አዛች ወንበረላይ ሲደረሱ የምን ህዝቢ የምን ሀገር ይረሱሃል ግን ግን የእትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቃታል ፓርትው ይቅር እዘው ።
@eliasteshome2311
@eliasteshome2311 3 күн бұрын
Very great nation may the Lord Jesus bless and protect ETHIOPIA and ETHIOPIANS
@AsfawBekele-y6w
@AsfawBekele-y6w 3 күн бұрын
We should not expect unity from Birhanu Nega
@AsfawBekele-y6w
@AsfawBekele-y6w 3 күн бұрын
Birhanu nega doesn't like Ethiopia
@muluderseh2283
@muluderseh2283 3 күн бұрын
አቶ ሪድዋን : ክብር ይገባሀል ! ! !
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 3 күн бұрын
Please Wube can you say something about SALALE the whole north shew of oromia region have no phone is working no transportation do you have any information what is going on on please thank you !
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 3 күн бұрын
አሁንም የምእራባዊያንን ሴራ ፍጥኖ ማምከን ነው ምእራባዊፕያን ኡሁንም ወደፊትም የኢትዮጵያ ወዳጅ ሊሆኑ አይችሉም