ሕማማት
4:40
2 ай бұрын
#መልካ ቄርቆስ 🙏
17:32
Пікірлер
@Eminetn
@Eminetn Сағат бұрын
💚💛❤ ሀገሬ ሰላሟ ነው የናፈቀኝ
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 2 сағат бұрын
ሰላም ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fentaye9663
@fentaye9663 Күн бұрын
የኔጋታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይ አብይ ምን አለ ቢያነሳህ አተ ሰይጡን ስቱን ጀግና ከሞቀ ቤቱ እያወጣህ ጦርነት ማገድከዉ ፈጣ በተኛህበት ብድግ ያግህ
@fentaye9663
@fentaye9663 Күн бұрын
እኔ አይቸዉ በጣም ነዉ የሳኩት
@saratube1538
@saratube1538 Күн бұрын
ዋው ሳምር❤❤🎉
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s Күн бұрын
❤❤🎉😮😮
@Seada65
@Seada65 Күн бұрын
ሰላም ሰላም በርች ልኝ 🎉🎉🎉🎉
@fentaye9663
@fentaye9663 Күн бұрын
ቀኑብሽ ቱ እድት እደአማረኛ ባፌ ነዉ የመጣብኛ ለነገሩ ወራቶቸ ናቸዉ የቀሩኛ እኔም። ይህን ላየዉ ግን። ያምራል ሰዉ ደሞ ኑሮ ደወደደ ይላሉ እጀ ዉሸት ነዉ ልቀል እ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Күн бұрын
ወይኔ ምግቡ ሲያምር ኦኦኦ ማንን ለማስቀናት ነው🙆🙆🙆🙆
@MgbeyMgbey
@MgbeyMgbey Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd Күн бұрын
ለምን ማነን ለማስቀናት ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd Күн бұрын
እኔ ቀነው
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TesfayeMillion
@TesfayeMillion Күн бұрын
Truth justice person.we are Love you.
@BirkiTseqaye
@BirkiTseqaye Күн бұрын
ድልልልልልልልልልልልልልልልልለተገፈውለአማራህዝብድልልልልልልልልልልልልለፋኖኖኖኖ
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 2 күн бұрын
እህታችን እንኳን ደህነ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fentaye9663
@fentaye9663 2 күн бұрын
አወ እኳን ተወለደ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቀዉ ድል ለተገፈዉ አማራ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@saratube1538
@saratube1538 2 күн бұрын
❤❤❤
@GeniEthio-
@GeniEthio- 2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቁንዬ❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZelekeTarekegn-wp7qq
@ZelekeTarekegn-wp7qq 2 күн бұрын
ይመችህ ልክ ልካቸውን ንገርልኝማ
@user-vm8iz5ox6i
@user-vm8iz5ox6i 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አማራዲለፋን
@fentaye9663
@fentaye9663 2 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔዋ እኳን ሰላም መጣሽ ድል ለተገፈዉ አማራ
@Mekonen-y3l
@Mekonen-y3l 3 күн бұрын
ድል ለተከፈው.....
@fentaye9663
@fentaye9663 3 күн бұрын
ድል ለተገፈዉ አማራ ድል ለፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@MadinaAlmadinah
@MadinaAlmadinah 3 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛♥💪
@MgbeyMgbey
@MgbeyMgbey 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😌🌺🌺🌺🌺
@Seada65
@Seada65 3 күн бұрын
ማሻአላህነዉ ዋውውውው
@emukal
@emukal 3 күн бұрын
የራስ ቢተወደድ መንገሻ አቲከም ክ/ጦር የግንባር ዉሎ/በኢንጂነር ዘዉድዓለም አዱኛዉ የሚመራዉ 5ኛ ክ/ጦር በትናትዉ ዕለት ማለትም በ24/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00ሰዓት ከጅጋ እስከ ዚገም ከባድ ዉጊያ የነበረ ሲሆን የዞን ከተማ በሆነችዉ ፍኖተ ሰላም የጠላት አሰላለፍ በአራት አቅጣጫ በቀርር ካምፕ፣ በፍርን፣ በማርሚያ ቤት በኩልና በሸበቆ በተደረገዉ ዉጊያ በቁጥር ከ100 በላይ የጠላት ኃይል ሙት ሲሆን ለጊዜዉ ቁጥራቸዉ ያልታወቀ ስፍር ቁጥር የሌለዉ የጠላት ኃይል ቁስለኛ መሆኑ የታወቀ ሲሆን ከጠላት ኃይልም ለጊዜዉ ቁጥሩ ያልታወቀ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ተማረኳል።በራስ ቢተወደድ መንገሻ አቲከም ክ/ጦር በፍኖተ ሰላም ኦፕሬሽን የተሳተፉ ብርጌዶች ገረመዉ ወንድ አወክ ብርጌድ(ቋሪት) እና አረዛዉ ብርጌድ (ፍኖተ ሰላም) እና ደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ሲሆኑ በፍኖተ ሰላም ከተማ የተሰለፈዉን ጠላት ድባቅ መተዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ በአገዉ ጎጃም ምድር ክ/ጦር ስር የሚገኙ የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ፣ሰከላ ጊዬን ብርጌድ፣አጉት ናደዉ ሺ አለቃ በአረዛዉ ዳሞት ብርጌድ ስር በምትገኘዉ ማንኩሳ ቢተዉ ሺ አለቃ ጋር በቅንጅት ወደ ማንኩሳ ከተማ በመግባት ጠላትን ደቁሰዉታል በቁጥር ሁለት ለገዳዬ ቡድን መረጃ የሚሰጡ ባንዳዎችን እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል። ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪
@meritubemeri
@meritubemeri 3 күн бұрын
ሰላምምምም እንከን ደና መጣሸ👍👍
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m 4 күн бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን።
@fentaye9663
@fentaye9663 4 күн бұрын
ፈጣሪ በቃ ይበለን ጦርነት
@MadinaAlmadinah
@MadinaAlmadinah 4 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪
@meritubemeri
@meritubemeri 4 күн бұрын
ሰላምሸ ይብዘ ወዴዴ👍👍
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ያምራል ግን አልበለውም ክክክክክክ
@banchiymekidelawa3617
@banchiymekidelawa3617 4 күн бұрын
ደልለፍናኖ😢😢😢
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 4 күн бұрын
💚💛❤
@saratube1538
@saratube1538 4 күн бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪
@selomedamte1960
@selomedamte1960 4 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 4 күн бұрын
የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ውድ የሕዝባዊ ፋኖ ጓዶቻችን አሁን ሊቆም የማይችል ትግል ላይ ሆናችሁ በአላማ እና በመናበብ እንጂ በአመራር አንድ መሆኛ ጊዜው አይደለም ሁሉም የአመራር ጓድ ፋኖ በየአካባቢው የትግሉ መሪ ነው!!! ምክንያቱም ውጊያው በየቦታው እና መጠነ ሰፊ በመሆኑ ሁሉም ለአንድ ማሸነፍ አላማው በጓድ መሪው እየተመራ ብርጌዱ ወደ ክፍለጦር እዝ እየተጠቃለለ የሚሔድ ሲሆን በዚህ የፋኖ ጠቅላይ መሪዎች አስተላለፍ ግን ብዙ እንጂ ፈፅሞ አንድ መሪ ሊሆን አይችልም ሊሆንም አይገባም ከሆነም ከፍተኛ አደጋ አለው ከሕዝባዊ ትግሉ ደህንነት አንፃር አሁን አንድ የሚሆነው የፋኖ ትግል ሕዝባዊ አላማው እንጂ መሪው አንድ ሊሆን አይችልም!!! በዚ ትግል ላይ መሪዎች ሲበዙ ብቻ ነው በደህንነት የሞት ሽረት ትግሉ በኢንሳዎቹ የኦሮሙማ ሴረኞች ሳይጠለፍ ለሕዝብ ማሸነፍ የሚቻለው!!! ፋኖ የሕዝብ እና የሐገር ደህንነት ጠባቂ ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ ያመጣውን የሐገር እና የሕዝቦች ድል እንዲህ እንደቀላል በድርድር ስልት የፋኖን ለመኖር ማሸነፍ ብቻ የሆነውን ትግሉን ለመቀልበስ እና ኃይሉን አሳጥቶ የአማራውን ዘር የማጥፋት ሴራ ከአረብ ሐገራት እስከ አሜሪካ እንግሊዝ በተደራደሩ ስም የተሸረበ በኦሮሙማው ዘር አጥፊ ቡድን የጥፋት ሴራ አሲረዋል እና ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባናል ይህ የፋኖ ትግል ድርድር አልባ እና የመጨረሻ ስርነቀል የሐገር ልዕልና የሕዝቦች በእኩልነት የመኖር ክብር የሚረጋገጥበት የማያዳግም ሕዝባዊ ትግል ነው!!!
@MeseleBiru
@MeseleBiru 4 күн бұрын
ኦ አንበሣ የነዘሜ አባት ድሮሥ ልጅ አደጅ አድሮ አባት እቤት አያድርም ኦ አማራ እንዴት ደሥ ይላል ሞት እኮ እቤትም አይቀር የወንድ ሞት ግን ሥሙ ከመቃብር በላይ ነው
@MeseleBiru
@MeseleBiru 4 күн бұрын
ጀነራል ተፈራ አንበሳ ጀግና ወንድ
@MeseleBiru
@MeseleBiru 4 күн бұрын
ጀነራሉ እኮ የተግባር መልእክት በአጠቃላይ ለአማራ ሕዝብ አስተላልፈዋል በቃ ይሄ ነው ወሬ አያሥፈልግም ይሄ ነው ጀግና መት የጀግና ሞት መሞት አንበሳ አይ አማራ ጀገና ከልቡ ጀግና አኮ ነወ
@MeseleBiru
@MeseleBiru 4 күн бұрын
በአጠቃላይ አማራ አንግዲህ ጀነራሉን መሆን ብቻ የሚጠበቅብህ ልሄድነው መናምን ወሬ ሳታሰማ ጀነራሉን መሆን ብቻ ነው
@MeseleBiru
@MeseleBiru 4 күн бұрын
ጀነራል ተፈራ በኢትዬጵያ ያለን አማራ በአጠቃላይ አርአያ ው ለአማራ ሕዝብ መልክት ያሥተላለፈ አባድ መልእክት ነው ተየተግባር መልእክት ነው
@user-kj3tm8dm9v
@user-kj3tm8dm9v 4 күн бұрын
ይህ ድፍን አፍንጫ ስያወራ አያምር ምኑም ማያምር ኤጭ
@Abek-ig4ey
@Abek-ig4ey 4 күн бұрын
ቸረ አሰማን አልጠራጠረም ይቀላቀላል ግን በህይወት እዲኖረ እፈልጋለን
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 4 күн бұрын
አፈረብላ
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 4 күн бұрын
Thanks to GOD
@ZewuduAtinaf
@ZewuduAtinaf 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤