9 September 2024
30:53
2 ай бұрын
Пікірлер
@behailutefera8120
@behailutefera8120 21 сағат бұрын
አንተ አዘጋጅ ተባረክ ዘርህም ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nguseworkneh189
@nguseworkneh189 23 сағат бұрын
Amazing park and nature.
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 Күн бұрын
I love this guy and this program and really jealous of this guy to live this way is a blessing. I pray God to keep mu country in peace and me able to visit half of these places
@abebechbedane978
@abebechbedane978 Күн бұрын
እጅግ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ። ሞያዊ ብቃትህ የሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። የሐይቁ ስም ከትርጉሙ ሳየው፣ ገብረ ጉራቻ ሳይሆን "ጋርባ ጉራቻ" ይመስለኛል።
@KetselaTekle
@KetselaTekle 2 күн бұрын
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St Gabriel On the power On St Michael On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery all the ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
@DanielMolla-q1n
@DanielMolla-q1n 2 күн бұрын
Kibr ysitln wedim henok ❤❤❤
@DanielMolla-q1n
@DanielMolla-q1n 2 күн бұрын
I love henok syum ❤❤❤
@tarikuahayilmariam3343
@tarikuahayilmariam3343 3 күн бұрын
እኔስ በስንት ፀሎት ተንቀጥቅጬ ነው የወረድኩት ገደሉን ሳይ እያዞረኝ፡ግን የሥላሴ ሽልማት ነው።
@abiyotassefa4705
@abiyotassefa4705 3 күн бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥህ
@belayneshali4617
@belayneshali4617 3 күн бұрын
Great job keep it up we are with you ❤❤❤❤
@SolomonBegosew
@SolomonBegosew 3 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ጋዜጠኛ አመሰግናለሁ ብቻ ቃላት አጠሩኝኮ
@africaunite7476
@africaunite7476 4 күн бұрын
Thank you. Your effort is much appreciated.
@diqnshyisqh8637
@diqnshyisqh8637 4 күн бұрын
My kmbat❤
@ኢማን-ጸ9ሠ
@ኢማን-ጸ9ሠ 4 күн бұрын
❤❤❤
@mosisaabera646
@mosisaabera646 5 күн бұрын
Thanks 👍👍👍
@AB-nq7uj
@AB-nq7uj 5 күн бұрын
God bless you 🙏🙏🙏 good job brother 💯
@AB-nq7uj
@AB-nq7uj 5 күн бұрын
Good job brother I love your channel 💯
@TenagneAbate
@TenagneAbate 5 күн бұрын
ተባረክ በጣም ጎበዝ🎉
@zortebo
@zortebo 5 күн бұрын
እናመሰግናለን!
@zortebo
@zortebo 5 күн бұрын
እናመሰግናለን!
@SelamudinH
@SelamudinH 5 күн бұрын
አመሰግናለው ወንዴ ስለሀገሬ ቡዙ እንዳውቅ አድርገህኛል፣ ኤርታሌ❤
@harishonmedianetwok7481
@harishonmedianetwok7481 5 күн бұрын
Greetings dear Heni and others, It is really a great success to see the lake restored like this and the wild life returned. But my question is what were exactly done as a rehabilitation measure that enabled you to reach this stage? So, let a structured research be conducted on the lake and also the entire park area comparing the situations before and after. You involve a wider media and stakeholders. Doing so you can get funds for your future projects there and also catch attention of visitors to increase your income. Prepare symposium to show your success stories serving as learning for others.
@habvito
@habvito 5 күн бұрын
ሄኖክ ስለ እውነት፣ የዛሬው ፕሮግራምህ እጅግ በጣም እሚያስደስት ግን 5% እውነት የሌለው ፍሬከርስኪ ኢንተርቪው እና ትረካ ነበረው። ተሳስተሀል ከእውነት አልያም ክሬዲቱን በሙሉ እረስተሀል!! ምን ተሰርቶ ነው የተመለሰው? ምን ያክል ሰወች፡ በምን አይነት ዝርዝር ክንውኖች፡ በምን ያክል ወጭ? ከጠቀስካቸው ፕሮግራሞች /i think, NGOS/ ፕሮግራሙን ያስፈፀሙ ሰወች የሰሩትን ተናግረው፡ ሀገር ሊያመሰግናቸው ይገባል፡ What if it comes from essential and desirable amount of rain fall. መልስ ብትሰጠኝ ከባህርዳር 5 ኪሎ ቆንጆ ማር እሸልምህ ነበር። ሁሌም እጅግ አከብርሀለሁ!
@afro90s78
@afro90s78 5 күн бұрын
@@habvito አው ተፈጥሮ በራሷ መንገድ የመለሰችውን ውሀ እራሳቸው በተለየ ሰርተው ያመጡት አድርገው ክሬዲት ለመውሰድ ነው አመራሮቹ የቸኮሉት እንደዚ ስል ምንም አልሰሩም ለማለት አደለም ግን ለውሀው መመለስ በቀጥጣ ሚገናኝ የሚናገሩትን ያክል አሳማኝ የሆነ ስራ አላየውም...ሰምተ ከሆነ የሀረማያ ሀይቅ 40 50 ፐርሰንት አደለም 100% ከጠፋ በዎላ በቅርቡ እንደገና ተመልሶ አስገርሞናል ያለምንም ስራ
@habvito
@habvito 5 күн бұрын
@afro90s78 በትክክል!! መልስ ቢሰጥበት ደስ ይለኝ ነበር!
@Humanity-c9w
@Humanity-c9w 6 күн бұрын
Teguwaz ante min alebh We are even not able to visit our elderly parents in Ethiopia. You are a lucky person
@endalkachewmengistu9681
@endalkachewmengistu9681 6 күн бұрын
You have not clearly listed what the restoration works were. reforestation and ...?
@abrhahiberhe526
@abrhahiberhe526 6 күн бұрын
😂😂😂🎉
@nununegash7347
@nununegash7347 7 күн бұрын
ለደጂክያቤቃ ኚ
@Milsmek
@Milsmek 8 күн бұрын
well done bro its so beautiful
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 8 күн бұрын
ዓለም ማለት ለኢትዮጵያ ህዝብ ኢትዮጵያ ብቻ ናት እንዴ ግን?
@adelalkadasizaki8772
@adelalkadasizaki8772 8 күн бұрын
Gezo baethiopia btam asdsach canal New adel nan. Ksanaa yeman amsgenalaw
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 9 күн бұрын
ሄኖኬ ለሁሉም ስራዎችህ አላህ ያክብርልን እናመሰግንሃለን በርታ
@shibabaw1083
@shibabaw1083 9 күн бұрын
ወደልጅነት ትዝታዬ መለስከኝ ::አረንጉአዴና ለምለም ምድር ናት ባሌ ::ዌብ ስትል የነበረው ወይብ or ዋቤ ለማለት ነው? ጥሩ ፕሮግራም ነው ::አመሰግናለሁ!
@Anumma572
@Anumma572 9 күн бұрын
Egziabeher Ymesgn. Enactment Tbareku. Dr.Abiy Zemeneh Endihu bhulm Ybarek.
@Kassegntadele
@Kassegntadele 9 күн бұрын
ግሩም ነው
@סלומוןאברהם
@סלומוןאברהם 9 күн бұрын
ጃግኖች ናችሁ ፤ በርቱ ጠንክሩ ቀጥሉ ። ከታሪኩ እንደተረዳሁት አካባቢውን አሁን ካለው የበለጠ በደኖች የተሸፈነ ታደርጋላችሁ ። እኔም ስዕለት አይሁንብኝ እንጅ ኢትዮጵያ በሁሉም አቅጣጫ ሰላም ከሆነ መጥቸ ቦታውን እጎበኝ ይሆናል ።
@jemilahmed644
@jemilahmed644 9 күн бұрын
MashaAllh so amazing place Thank you showing us this beautiful place
@besrategabrel2414
@besrategabrel2414 9 күн бұрын
ከሠላም የበለጠ ድንቅ ነገር የለም ። ኢትዮጵያን ድንቅ የሚያሰኛት ፦ ሕዝብ የመናገር መብቱ ሲጠበቅ፣ ፩ ሰው በቀን ፫ ጊዜ በልቶ ሲያድር ፣ እስር ቤቶች የወንጀለኛ መከርቸሜያ ሲሆኑ ፣ ዘረኝነት ሲወገድ ፣ ሕገ መንግስቱ ሲሻሻል ፣ ወታደር የራሱን ሕዝብ መግደል ሲያቆም ፣ ሀይማኖት ሲከበር ፣ የሀገሪቱ መሪ ብዙሃኑ ካልወደደው ከስልጣኑ ወርዶ ትክክለኛውን ፍርድ ሲያገኝ ብቻ ነው ። አሁን ያለው አሥተዳደር ከማፊያ አልካፖኔ ታሪክ ጋር በጣም ተመሳሳይ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ። የኢትዮጵያ አምላክ ልቦና ይስጠን ፊቱን ይመልስልን❤ አሜን
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 9 күн бұрын
thank you so much for renovating the lake and all the surrounding life!
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v 9 күн бұрын
ሡበሀን አላህ አላህ ጥራት ይገባው ምን ያማረ ቦታ ነው
@senamami4216
@senamami4216 9 күн бұрын
RedFox ሰሜን አሜሪካ እንድሁም ጃፓን ይገኛሉ? ብርቅየ እንዴት ልባል ቻለ? How come bro🤔
@tadlucky
@tadlucky 9 күн бұрын
Ayeee Henok Filfil berky new alkew. yemigermeh begna akababi ersha laye wust wustun eyarese sebl yemiyamekn metfo ye ait zerya new esun lemgedel. maresha yizen sinizor nbr yemnuel . be botaw gen endmik yibalal. ayeee ye gebryee lije mehone.... any ways yalebotaw hulum ayamrbet...
@Ahaile
@Ahaile 9 күн бұрын
dinqe tefetero!
@afro90s78
@afro90s78 10 күн бұрын
ሄኒ አውንም ከስሜታዊነት ወጥተን መመርመር አለብን ምን ተሰርቶ ነው የተመለሰው እስቲ እዬ እዬ ተሰራ ይበሉን እኔ የሀዎሳ ልጅ ነኝ ኸ3 ወራት በፊት የሀዎሳ ሀይቅ ሄጄ ካየውት አውን ሲሄድ ሀይቁ ሞልቶ አሞራ ገደል ሚባለውን ቦታ አጥለቅልቆ የግቢው አጥር ጋር ደርሷል ምንም ተስርቶ አደለም ክረምቱ በጣም ስለዘነበ እና ረዥም ስለነበረ ነው አሉኝ እዬም እንደዛ ነው ሚመስለኝ ለምሳሌ የሀረማያ ሀይቅ ከብዙ አመት በዎላ ተመልሷል ምንም ግን ተሰርቶ አደለም አውንም እንዳንሸወድ ምንድነው በትክክል ውሀውን የመለሰው ስራ መጀመሪያስ ያሸሸው ምንድነው አውንስ ተመልሶ እንዳይጠፋ ምን መደረግ አለበት
@habvito
@habvito 5 күн бұрын
እግዚአብሄር የምትሻውን ይስጥህ ይሄንኑ ልፅፍ ነበር!! ምንድነው የእውነት የተሰራው!
@afro90s78
@afro90s78 5 күн бұрын
@habvito አሜን ወድሜ
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 10 күн бұрын
ጠቅላይ ምንስተሩ በረሃን አለምልሞአል አሁን በቀደም ባየነው ልክ እንደዛው እፁዋትን አምጥቶ መትከል ማልማት ይቻላል ከተሰራ እላሎ
@Ambassel
@Ambassel 10 күн бұрын
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም የለም ለብልፅግናው የድንቁርና አገዛዝ በካድሬነት እየሰራህ መሆን አለበት::እስቲ በድሮን ለሚያልቁት ንፁሃን እንዲሁም እረፍት ላጡት እፅዋቶችና እንስሳት አራዊቶች ድምፅ ሁናቸው::
@fisshabarakitesfaye662
@fisshabarakitesfaye662 10 күн бұрын
ይሄ እውነት ተስፋን ያለመልማል
@yaayaleww7
@yaayaleww7 10 күн бұрын
Hi, Please give the person being interviewed a little time. It is boring to show for long. You can show animals while you are doing the interview longer!
@zortebo
@zortebo 10 күн бұрын
እናመሰግናለን!
@honestygalor6748
@honestygalor6748 10 күн бұрын
This is wonderful as it combines the Lake with the wildlife roaming the surrounding area. e dried Lake should have been taken as an opportunity to increase the depth
@honestygalor6748
@honestygalor6748 10 күн бұрын
This is wonderful as it combines the Lake with the wildlife roaming the surrounding area. e dried Lake should have been taken as an opportunity to increase the depth