Пікірлер
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 24 минут бұрын
አልተሳሳቱም ዶክተር አረጋዊ አዎ ለመሳሪያ መግዣ እና ለሰው መጨፍጨፊያ መሆኑን እናቃለንእርሰዎ የተናገሩት የተለያዩ ቁሳቁሶች መለተዎትን እረዳዎት አለሁ ሰው ግን የገዛ ዜጋውን መጨፍጨፊያ ተጠቅሞበታል
@ETAA267
@ETAA267 51 минут бұрын
WOW Yegna TV Thank You, Enda EBS Muslim artistochen Eyakerebu Sela Islimina Yemayakuten ka masleflef Endazeh Emnetun Tenkeko Yemiyak selakerebshelen Enamesagenalen,Machem medre Kamate Yewerdubeshal.
@StracheyBack-y1o
@StracheyBack-y1o 55 минут бұрын
Rice Mission
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 57 минут бұрын
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ትክክለኛ ሀሣብ ነው ብልፅግና የውሸት ነው ህዝብ አንድ ሆኖ ህዝባዊ መንግስት ቢመረጥ ጥሩ ነው
@AlemMesfin-p4h
@AlemMesfin-p4h 58 минут бұрын
አች እራስ ወዳድ ነሽ እዴ አረባገር በርዳታ ነው እዴ ያገኙት ለፍተው ጥረው ነው ጉልበታቸውን ጨርሰው ያውም ከቤተሰብ እርቀው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 58 минут бұрын
አላህ ይጠብቅልን እስቷዜ
@eshetumesfin-l1e
@eshetumesfin-l1e Сағат бұрын
ሀገር አልባ ያመረተው ሀብት የጠላት መጠቀሚያ ነው
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm Сағат бұрын
Dr.Aragawi is the genuine, honest and standing for his country, Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤
@saraahmed293
@saraahmed293 Сағат бұрын
የራሳችንን ኢኮኖሚ መስርተናል አላሉም በዶራል ገንዘብ ላይ ጥገኛ መሆን እራስን መቻል ነው አሳፋሪ ናቹ
@niniz8365
@niniz8365 Сағат бұрын
Wiw ahun gena ewnet bedeferet yeminager wend lej ethiopia agenech. Dengel Mariam tetebekot.
@niniz8365
@niniz8365 Сағат бұрын
Fetary yetebekot.
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሁሉም አምኖ የሚኖረው እምነት ያድነኛል ብሎ እወነት ነው ብሎነው የሚከተለው እውነቱን የሚያውቀው እወነትን የሰራው ፈጣሪ ነው የዘርፖለቲካ ሲበርድባችሁ ደሞ የእምነትዘረኝነትን ከታነሳሱ ዝም ሜለት እኮ ወርቅ ነው አፍሲከፈት አይምሮይታያልና ሰነፍ ዝምቢል ጠቢብ ይመስሌል ቢያንስ ካላወቅን በዝምታ ጠቢብ መስሎ መታየትእውቀት ነው
@2love640
@2love640 2 сағат бұрын
Ethiopia lerasua atakem hulim
@ElleniBekele-z4j
@ElleniBekele-z4j 2 сағат бұрын
ይሄ ነገር እያንዳንዳችን ቤት የገባ ጉዳይ ነው አንዳንችን አንዳችንን መርዳት የማንችልበት ሆኔታ ላይ ነው ያለነው እኛም 30 አመት ከኖርንበት ቤት አውጥተው ሜዳ ጥለውናል
@BiniyamAyalew-e5w
@BiniyamAyalew-e5w 2 сағат бұрын
ከ የ ት አ ም ጥ ተ ን እን ክ ፈ ል
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 3 сағат бұрын
ዓባይ (ግዮን) የኢትዮጵያ ነው። ግድቡም የኢትዮጵያ ነው። የኤሌክትሪክ ኃይልም የኢትዮጵያ ነው።
@HabtamuDebalke-b1q
@HabtamuDebalke-b1q 3 сағат бұрын
ምን አይነት ጫት ቅሞ ነው አደዚሕ የሚአነበንበው ኸሯሯሯሯ አዳነች አበቤ በት ሠጠችሕው እዴ ???
@EugenTaylor-w3f
@EugenTaylor-w3f 3 сағат бұрын
Anissa Cape
@GenetGetana
@GenetGetana 3 сағат бұрын
ምንማለት ሀረሀግር ሰድጂ አይደለም ያመጣሁት ማለት
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Сағат бұрын
አረብ ሀገር በቀላሉ ይመጣል ብላ ታስባለች ልበል ወይስ አጭበርብረን የምናመጣው አድርጋ ነው የምታስበው?
@SenyaNuru
@SenyaNuru 23 минут бұрын
😂😂 እንጃ
@Samitrghh
@Samitrghh 3 сағат бұрын
ብልጥግና ደስ የሚለው አግቶ ይገል እና ቤት ይሰጣል ህዝቡን ለማቀዝቀዝ ለቅሶም ይደርሳሀል አግተው ሌላ አጋች ያፋልጉሀል ጫጫታ ከበረታባቸው የውሸት ተያዘ ብለው አንዱን መሰዋት ያረጉታል ልብ በል ህዝቤ አጫሉን ገለው ገዳዩን በውሸት ሲፋልጉ ነበር ስመኘው ሰአረ ገዛአይ አሳምነው አንባቸው
@Samitrghh
@Samitrghh 3 сағат бұрын
የኦሮሞ ብልፅግና እና ካድሬው ደስ የሚለው ሲገል በኦረምኛ ሲያግት በኦረምኛ ሲያፈናቅል በኦሮምኛ ማሳ ሲቃጥል በኦሮምኛ ሲፎክር ደሞ በአማርኛ እና በትግርኛ አይ ኦሮሞ ፈረደበት የናተ መነገጃ ሆነ ሆሮሞን ዘላለም የብልፅግና ገረድ ለማድረግ በህዝቡ እዲጠላ የሚደርጉት ሴራ ነው እረ ህዝቤ ንቃ ማን የሆን የላከ ሀገር እንድታፈርስ እርስበርስ እያባላክ ፋኖ መስለ ሼኔ መስለ ወያኔ መስለ እየገደልክ እያገትክ እያፈናቀልክ ሱዳንን ኤርትራን ጋብዘ ሀገር አዋረድክ አሁን ደሞ ኦሮሞን አማራን ለማጥፋት ግብፅን ለመጋበዝ ሽር ጉድ እያልክ ነው ምን አደረገ ኦሮሞ ምን አደረገ ደብብ ምን አደረገ አማራ ምን አደረገ ትግሬ ማነው የላከ? ማነህ አንተ? ስሜ አብይ ነው ብለሀል ግን አንተ ማነህ በምን ቀን ተወለድክ በምን ቀን ነው ስልጣን የያስከው
@kemalfedil8508
@kemalfedil8508 3 сағат бұрын
እወነት ነወ ህዝብ አለቀሱ ሰው ህዝብ ሞተ በገዛ ሀገሩ ይብቃ ያማል 😂😂😂
@dawittadesse2096
@dawittadesse2096 4 сағат бұрын
ዶ/ር ሲሳይ 12ኛ ክፍል ላይ ከ94% በላይ ተማሪዎችን ስለሚጥለው የትምህርት ፖሊሲ ግልጽ አስተያየትዎን ቢያቀርቡልን
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 4 сағат бұрын
ሰውዬው ከደረሰበት ጉዳት አንፃር የመናገር ችግር ደርሶበታል ስለዚህ ሀሳቡን በትክክል መግለጽ አልቻለም ስለዚህ ቢያንስ ሀሳቡን በደንብ መግለጽ የሚችል ሰው አብረሽ ማቅረብ ነበረብሽ ትክክል አይደለሺም
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 4 сағат бұрын
Hezbu Besekeken limot newe!!! Yetelefabeten Nebret mafres Mene Yelutal??? Kassa ejeg Tegebi Lihon Yegebal !! Geta Feredun Yeseten !!
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 4 сағат бұрын
ዶክተር እዚህ ላይ ችግር አለባችሁ በኢትዮጵያን ህዝብ የተገነባው ገንዘብ ስርአታችሁ የሞተ ደምባራወች ስትመራ ነው ትርፍ ሲኖርህ የኢትዮጵያን ገንዘብና ጉልበት ባፈሰሱት ሀብት የኢትዮጵያ ሀብትና ንብረት ህዝብህ በጨለማ አስቀምጠህ ለነ ጁቡቲ መሸጥ ማለት ጅቡቲ ለኢትዮጵያ በነፃ የምትስጠው ምንም ነገር የለም ዶክትር አንተም ከካሀዲወቹ ክአጭባሪወቹ ማህበር ገብተሀል ማልት ነው
@hailugetahun867
@hailugetahun867 5 сағат бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን።ወቅታዊና አንገብጋቢ ጥያቄዎችን አንስተሻል መልሱም ተመልሷል።ቢጨመር የምለው ከህዳሴ ግድቡ የሚገኘው ጥቅም ኤሌክትሪክ ማመንጨት ብቻ ሳይሆን ሌሎች ስራዎችም ነበሩ ። ለምሳሌ መስኖ ቱሪዝምና መዝናኛዎች እነዚህስ በምን ደረጃ ላይ ናቸው?
@1ethiopia166
@1ethiopia166 5 сағат бұрын
The guy has no idea about anything, but the journalist has raised crucial questions, thanks, keep up the good work 👍
@Leyla-j1t8k
@Leyla-j1t8k 5 сағат бұрын
ማሻ አላህ ሀቅ ነው ያስተማርከው::
@የጣናውሞገድ-ለ8ነ
@የጣናውሞገድ-ለ8ነ 5 сағат бұрын
የኛ ቲቪ በርቺ
@JennyBlanford-z8k
@JennyBlanford-z8k 5 сағат бұрын
Jackson Larry Miller Maria Martinez Frank
@JennyBlanford-z8k
@JennyBlanford-z8k 5 сағат бұрын
Thompson Richard Taylor Gary Garcia Betty
@JennyBlanford-z8k
@JennyBlanford-z8k 5 сағат бұрын
Lewis George Brown Elizabeth Jones Helen
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 5 сағат бұрын
እያማጠ ነው የሚያወራው ከልቡ ስላልሆነ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 5 сағат бұрын
ወይ አረጋዊ ኢትዮጵያን ላጠፋህበት እርሶ ተብለህ ስልጣን ተሰጠህ? የሞተልሽ ቀርቶ አለ
@josephayale8786
@josephayale8786 6 сағат бұрын
ዶክተሩም እንዲሁም ብዙ ጠበብቶች ያላወቁት አባይ ውሃ ና አፈር ብቻ ሳይሆን የወርቅ ብናኝ ሴድምንት የሱዳን 19 ለግብጽ ደግሞ 26 ፐርሰንት በየአመቱ ያቀብላል ግብፆችና ሱዳኖች ይሄ ነው የነሱ ፍርሃት sedmentu የወርቁን በናኝ አስቀራል በማለት ነው
@areazz5854
@areazz5854 6 сағат бұрын
ውሸትቱ ትልቅሰውሲዋሽላውለውላቁወተኢላብላህ ነብያችንያልሰሩትታልክ ተውሂድነበሶስትማንከፈለልህ
@areazz5854
@areazz5854 6 сағат бұрын
እሄእስልምናንአይወክሉም እነዚህየሁዶችተከታይናቸውነብያችንን የማይከተሉሙስሊምአደሉም
@josephayale8786
@josephayale8786 6 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ዝብና የኢትዮጵያ መንግስት ወይም የኢትዮጵያ ኢንጂነሮች ጠበብቶች አባይ የወርቅ እና ሌላ ማ እድን ብንኝ ወይም ሲዲመንት ከአማራ ክልል አጥቦ ሞውጣቱ ይታወቃል ወይ?
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 6 сағат бұрын
Tor meda yizew yehedut binocular ahunim ale? Endih ayinet nigigir ke Kemis lebash yitebekal?
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 6 сағат бұрын
ፍትህ፣ላማራህዝብ😭😭😭😭😭😭😭
@IsraeliPanther
@IsraeliPanther 7 сағат бұрын
ዘንድሮ በስንቱ ጨጓራችን ይላጥ ጎበዝ😡ቆይ የሰው ልጅ በግ ማረድ አይደለም ላይኑ እንኳ በማያይበት ሀገርና ዘመን እቺ ለውሻ በግ የምታርድ የችጋር ሀብታም ነኝ ባይ እብድ አይጠ መጎጥ የመሰለች ጉድፊት የታባቷ ነው የመጣቾው???ለነገሩ እነሱ ምን ያርጉ ሁሉን ምታጨማልቁት አቅራቢ ነን ባይ የመሀይማን ጥርቅም ናቹ....ምድረ ልቃሚ ድራሻቹ ይጥፋ😡😡😡
@Ameenah-i3k
@Ameenah-i3k 8 сағат бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጥበቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KasawNigusa
@KasawNigusa 8 сағат бұрын
አዲሣበባላይ ህዝቡ ብርድ ልብስ ሊበላ ቀርቧል በችግር ምክንያት ስራው ተይዛል ልቀቁልን እባካችሁ
@KasawNigusa
@KasawNigusa 8 сағат бұрын
አንድ የረሱት ነገር አለ ያልጠቀሱት ሁም የሀይማኖት አባት እየተነሳ ፀያፍ እየተናገረ ነው ሙስሊሙ አባት ክርስትናን ይሰድባል ጴንጤው ተነስቶ ክርስትናን ይሰድባሉ ይረፉልን ንገሩልን ከችግራችን በላይ ቁስል አይውኑብን ይነገርልን
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 9 сағат бұрын
አይዞሸአላህአለሸእህቴአታልቅሸ
@HsihsEnks-v5w
@HsihsEnks-v5w 9 сағат бұрын
Smith Thomas Walker Susan Lopez Jessica
@mgdkfs-pn6os
@mgdkfs-pn6os 9 сағат бұрын
😢😢😢ሸዋ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ💔
@HsihsEnks-v5w
@HsihsEnks-v5w 9 сағат бұрын
Williams Betty Hall Sharon Lee Dorothy
@HsihsEnks-v5w
@HsihsEnks-v5w 9 сағат бұрын
Jones Jessica Jackson George Lopez Eric