ቅድስት አርሴማ
21:09
በሚፈርደው ፈረዱበት
39:18
🔴  ሰጊድ ስብሐት 🔴
6:31
Пікірлер
@yibeltaladmassie3852
@yibeltaladmassie3852 11 күн бұрын
ደስ የሚል ውበት
@AbebawKibret
@AbebawKibret 11 күн бұрын
በጣም ያምራል ፈጣሪ ለከርሞ ያድርሰን።
@haymanotmelkamu5078
@haymanotmelkamu5078 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@haymanotmelkamu5078
@haymanotmelkamu5078 11 күн бұрын
የከርሞ ሰው ይበለን❤
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 13 күн бұрын
በደበሎ ያለን ጥጋብ በካባ ያለን ራብ ያየው ያውቀዋል፡፡ አርማውን ምናለ ወደ ጎን ብታደርጉት፡፡ ሌላው ግን ምርጥ ነው፡፡
@ግዮናዊግዮናዊ
@ግዮናዊግዮናዊ 13 күн бұрын
እውነት ነው የደብረ ታቦር ተክሌ መተኪያ የለውም። ነገር ግን የኔታ መርሻ ከአለቃ ማህተም ሙሉ አቋቋሙን አስቀርተውታል ወይም ጠንቅቀው ያውቁታል ለማለት አያስደፍርም ቀጣይነቱም አደጋ ላይ ነው።
@yibeltaladmassie3852
@yibeltaladmassie3852 13 күн бұрын
ያለፈውን መውቀስ ጥቅም የለውም ይልቅ ሰብሰብ እንበልና እናጠናክረው መጽሐፉን እናጽፍ መውቀስ እንኳን ቢያስፈልግ እየሠራን ቢሆን ጥሩ ነው። የሚያዉቁት አበው በነገሩን መጠን ርእሰ መምህራንና ክቡር መልአከ ታቦር ዘውዴ ተናበው ከሠሩ ጥንቅቅ ያለው የተክሌ የወንበር ቀለም አሁንም ህያው ነው። በዚህ መንገድ ከእኛ ከደረሰ እኛ መጽሐፉን አጽፈን ጉባኤውን አስፍተን እንዲቀጥል እናድርግ። ሌላው ወሬ ትርፍ ነው።
@bereketgselassie
@bereketgselassie 12 күн бұрын
19:41
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 13 күн бұрын
መልአከ ታባር አሳዳጊ አባታችን ከልጅነቴ ጀምሮ ዝማሬን ያስተማሩኝ አባት አይ እርጋታ ። የብዙ ሰንበት ትምህርት ቤት ዝማሬዎች ባለቤት። ነፍሳቸውን ይማርልኝ
@friezelealem2939
@friezelealem2939 17 күн бұрын
ወሪድየ ብሔረ ታቦር አእመርክዋ አፍቀርክዋ አፍቀርክዋ ለቤተክርስቲያን።
@TadesseEndalemaw
@TadesseEndalemaw 26 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት የንታ የሊቃውንት አባት እየተፃፈ ያለው መፅሀፍ ለፍፃሜ ያብቃልን እኛም የበኩላችንን እናደርጋለን
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 27 күн бұрын
How can I help financially?
@yibeltaladmassie3852
@yibeltaladmassie3852 25 күн бұрын
U can use the cell phone put on the video or I can give u the adress of the committee if u want.
@TADELEABEBAW
@TADELEABEBAW 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቀው ጥሩ እሄደ ነው።
@TADELEABEBAW
@TADELEABEBAW 28 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፤በህይወት እያሉ እኔን ተክቻለሁ የሚሉት ደቀመዝሙር ይስጠዎት፤ሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ በበረከት ይጎብኘን።
@-mouatewahdo7967
@-mouatewahdo7967 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!! እናቲቱ ማርያም የልቤ ሚስጥር ነሽ ጥሩ ዘመን መቶ ለደጅሽ ያብቃኝ ።
@YGetachewWalle
@YGetachewWalle Ай бұрын
፩ድ አሻራ ነው ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@TadesseMengistu-bd2md
@TadesseMengistu-bd2md Ай бұрын
ታላቁ፡ሊቅ፡ረዕሰ፡መምህራን፡ወመልአከ፡ብርሃን፡መርሻ፡መብራቱ፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡የድጓው፡ዬዝማሬው፡ዬቅዳሴው፡ይልቁንም፡ያልተበረዘው፡ያልተከለሰው፡ኦርጅናሉ፡ዬተክሌ፡አቋቋም፡ምስክር፡ጉባኤ፡ቤት፡መምህር፡ይህንን፡ዬደከሙበትን፡ቀለም፡በፅሑፍ፡ያስቀምጡት፡ታሪክዎ፡ስለሆነ፡ታሪክ፡እንዳይዎቅስዎት፡አደራ፡አደራ፡አደራ።
@Wedi12Wedi12
@Wedi12Wedi12 Ай бұрын
ስልክ ጥቁር ከላቸው የነዚህ መምህር ላኩልኝ ?
@abebawleulekal
@abebawleulekal Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ/እህቴ? ስልክ ቁጥር ከቪዲዮው መጨረሻ 45ኛ ደቂቃ አከባቢ አለልህ/አለልሽ
@Wedi12Wedi12
@Wedi12Wedi12 Ай бұрын
​@@abebawleulekal አመሰግናለሁ
@MLisaneworkWasse
@MLisaneworkWasse Ай бұрын
የኔታ መርሻ መብራቱ የዜማ የቅኔ የትሕትና የፍቅር ሊቅ ናቸው የተክሌው ጉባኤ ምስክር ወገዳ ይስፋልን ይበርታ
@bamlakutasew2800
@bamlakutasew2800 Ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን የኔታ ነገር ግን እኛ የአብነት ተማሪወቻችንና መምህራን በሚሰጡት መንፈሳዊ አገልግሎት እጅግ መንፈሳዊ ደስታ ይሰማናል ነገር ግን እነሱንስ እኛ እንደ ምዕመን በቻልነው መጠን እያገለገልናቸው አደለም ለምሳሌ ዘመኑን ያማከለ ለተማሪወች የመማሪያ ቤት፣ለመምህራን ተገቢ ደማወዝና ጥቅማጥቅም የሚባል ነገር ወዘተ ይጎድላቸዋል።ደቡብ ጎንደር እንደሀገረ ስብከትና ህዝቡም እንደ ምዕመን ልንረባረብ ይገባናል
@tsehayneshyemata2636
@tsehayneshyemata2636 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
@BereketKindu-b8h
@BereketKindu-b8h Ай бұрын
በእውነት ደቡብ ጎንደር የሊቃውንት መፍለቂያ እንደሆነች ለማንም ግልፅ ነው ነገርግን አሁን ለአብነት ጉባኤው የሚሰጠው ትኩረት ዘመኑን የዋጀ መሆን አለበት ማለትም የቀደሙ አባቶቻችን ባለፉበት የአሁኖቹ ማለፍ አዳጋች ስለሚሆንባቸው ከመግብ አስከ ምኝታ የተሻለ እንዲሆን ሁሉም የየበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት ምክንያቱም ሊቃውንት አባቶቻችን እና ጉባኤ ቤት የቤተክርስቲያን መቀጠል መሰረቶች ናቸውና። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን አናንተም በርቱ ግን የሚዲያውን አባል ለማብዛት የተለየ ዘመቻ ቢትጀምሩ ጥሩ ነው የአባቶችና የጉባኤ ቤቶች ድምፅ ለሁሉ ይደርስ ዘንድ ።
@Getaneh-i2f
@Getaneh-i2f Ай бұрын
ለደጁ ያብቃን
@Getaneh-i2f
@Getaneh-i2f Ай бұрын
❤❤❤
@meronfkada4774
@meronfkada4774 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Tiru-ii9xt
@Tiru-ii9xt Ай бұрын
ቃለይወት፡ያሰማልን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@YGetachewWalle
@YGetachewWalle Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደሞም የደ/ታቦር ኢየሱስን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ብታስቃኙን
@Fretube1
@Fretube1 Ай бұрын
Edmewen yarzmlin
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena Ай бұрын
በእዉነት ይኸ ሚዲያ ትልቅ ስራ እየሰራ ነዉ በርቱልን።የኔታ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@abrhamderbe8375
@abrhamderbe8375 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን
@FASILKASSA-y3d
@FASILKASSA-y3d Ай бұрын
አባታችን የዝማሚው ሊቅ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@GedewonMekonnen
@GedewonMekonnen Ай бұрын
.የእንታ መርሻ የምር ልዩ አባት
@AbebawKibret
@AbebawKibret Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@MLisaneworkWasse
@MLisaneworkWasse Ай бұрын
የኔታ ርዕሰ መምህራን መርሻ መብራቱ የቀለም የትሕትና የፍቅር አባቴ ምስክር መምህሬ ይኑሩልን
@danielabebe8240
@danielabebe8240 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን, በረከታቸው ይደርብን 🙏
@tsehayneshyemata2636
@tsehayneshyemata2636 Ай бұрын
Yeneta mersha ze mneber berehan
@HibstEshetie
@HibstEshetie Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ያኑርልን
@rediatamsalu2632
@rediatamsalu2632 Ай бұрын
Bereketwot ydresen Benatachuh yenta semren medaniyalem yalutn asayun
@SemeeraSemeera-ig6xw
@SemeeraSemeera-ig6xw Ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ ይክብር ይመስገን አሜንን
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በእዉነት ደስ ይላል ለሁሉም እዉነትም ፍኖተ ሕይወት
@eneyemekuria7433
@eneyemekuria7433 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@TADELEABEBAW
@TADELEABEBAW Ай бұрын
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የኔ ውዶችችችችችችች
@meronfkada4774
@meronfkada4774 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደርሰን የአመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zagoy7952
@Zagoy7952 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ የአመት ስው ይበለን ❤❤❤
@AbebawKibret
@AbebawKibret Ай бұрын
enquan aderesachihu
@melk_1223
@melk_1223 Ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን! የአመት ሰው ይበለን
@AbebawKibret
@AbebawKibret Ай бұрын
enquan aderesachihu