ፊሊተር ጉድ አመጣ
2:03
ኡስታዝ ያስን ኑሩ
1:50:36
መንዙማየጃኖ
28:25
11 ай бұрын
ፋኖያስተላለፈው
6:59
Жыл бұрын
Пікірлер
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 14 сағат бұрын
ማሻአላህ
@hiwilove19
@hiwilove19 4 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 8 күн бұрын
ትክክል
@meram123
@meram123 17 күн бұрын
አሰላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም ሁላችሁም❤❤❤❤😂😂😂😂
@samiratube2353
@samiratube2353 28 күн бұрын
እር ትርፉ ልፋት ነው ከፋተን ነበር ሳንጠቀምበት ተዘጋብን ይሄው😢😢😢😢😢
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 28 күн бұрын
ስልጠና እጀምራለን ብር ክፈሉ እያሉ እኩነው😂😂 ብዙ ድካም አለው የራሳችን አይድያ ከለለን እይታየለውም
@15kmarta
@15kmarta 29 күн бұрын
አይዝሽ በርቺ
@15kmarta
@15kmarta Ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምርኝ አብረን እንደግ
@15kmarta
@15kmarta Ай бұрын
አየ ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 29 күн бұрын
እሺ❤
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም የአላህ በጣም አሳዛኝ ነው በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@saraty1903
@saraty1903 3 ай бұрын
ለሞቱት ነፍስ ይማርልን 😢😢😢😢
@አሚናትTube2
@አሚናትTube2 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሞቴን አሳምርልኝ ነው 😢😢😢😢
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ነስሪያዩቱብወሎቦረና
@ነስሪያዩቱብወሎቦረና 7 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ❤❤❤❤❤🎉🎉
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g 7 ай бұрын
አሰላም አሊይኩም ወረህማቱሏአ ወባራካቱሁ የኔ መልከም አንኮን ሰለም መጠሽ 😘😘😘🌹🌹🌹
@Tsehay1261
@Tsehay1261 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ በሀገራችን ሠለላም ያድርግልን ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን ፈጣሪ❤❤
@እሙአብድሮህማን-ሰ2ዠ
@እሙአብድሮህማን-ሰ2ዠ Жыл бұрын
ትክክክልወንድሜአላህይጠብቅህዘምዘምየእንኮንሠላምመጣሽ🎉🎉🎉🎉
@ሀዩዩቲብቻናል
@ሀዩዩቲብቻናል Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሀ ወበረካቱሁ በቃ ይበለን ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ነፃ ያውጣም
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ Жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላ መሻአላህ አላህ ይጠብቀው የኛ ጀግና
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያዊ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን በሀገራችን ጦርነትን ያጥፋልን 😢😢😢😢
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ሀኡዙቢላህ የጠፋ ትውልድ😢😢😢
@lubetuber
@lubetuber Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እስተግፉረላህ ጆሮ አልሰማም አይልም😊
@fatumawollo
@fatumawollo Жыл бұрын
💚💛❤️
@meram123
@meram123 Жыл бұрын
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላም ሁላቸሁም 😂😂😂
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ጭራሽ ከወንድሜ ትላለች
@mohammadhanantube6631
@mohammadhanantube6631 Жыл бұрын
ፍትህ፣ለሱላይማን፣አብደላ
@Fafi26
@Fafi26 Жыл бұрын
በጣም😢😢😢😢
@hawamedia655
@hawamedia655 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ የጠፋ ሰው አለሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን።
@ሀዩዩቲብቻናል
@ሀዩዩቲብቻናል Жыл бұрын
አሰላም አላኩም ወረህመቱላሄ ወበረካቱሁ ሰላም ሰላም እደት ናችሁ ዘምዘምየ ፋትህ ፋትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቶ ደህናነኝሀዩየበአገርም ከአገርውጭምመቀመጫ ማጣት😢😢
@mohammadhanantube6631
@mohammadhanantube6631 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birtukantube8186
@birtukantube8186 Жыл бұрын
ሰላም ዙዙ. ሰላምሽ. ይምጣ. እውነት ነው ሱሱ. ለማንም አይጠቅ ምም ፈጣሪ ማጽተዋሉን ይስጠን
@zebibatube5038
@zebibatube5038 Жыл бұрын
አስለሙ አለየከም ውርህምቱላህ ውበርከቱ አህላን ወስህላን ወመርበን እንኳን ደህና መጣሺ ውዴ ብርቹልኝ አራፍ ቆይታ ነበር ኡትጵ ለዛለለም ትኖር አላህ ይስብሻውን ሁሎ ይስኪልሺ ዋቶ ከመቃርት አላህ ይጠብቀን ይረብ
@ferdose
@ferdose Жыл бұрын
ሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አነሰም እደኛ ግራ ተጋብተዋል አላህ ሰላም ያምጣልን አጅ ከባድነዉ
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንዴት ናቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ አገራችን ሰላም ያዉረድልን አሚን ያረብ❤❤
@tube7644
@tube7644 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ነው እዚህ ቤት በርቱ አብሽሩ
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
ዘሙዬ ውዴ ሰላም ላንች ፈጣሪ ይጠብቅልን ጀግኖቻችንን
@awelborena
@awelborena Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ አላህ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@Awol891
@Awol891 Жыл бұрын
🌸በመንገድሽ ላይ ለተወሰነ ጊዜ ብቻሽን መሄድ ካለብሽ አድርጊው… …። 🌿ለሌላ ስትይ እራስሽን አትተይ……። 🌸አንድን ሰው ላንች ስላለው ፍቅር እና ተቀባይነት በፍፁም መታገል ወይም ማሳደድ የለብሽም……። 🌿ለራስሽ ከምትፈልጊው የህይወት ደረጃሽ ባነሰ ቦታ ላይ አትቀመጭ ። 🌸ተያቸው፣ መልካሙን ተመኝላቸው፣ "የአንችን ሰዎች " በተፈቀደልሽ ጊዜና መንገድ እንደምታገኛቸው እመኝ……። (ከጀርባሽ ከሚነጋገሩብሽ ፣ ከጥረትሽ ጋር የማይጣጣሙ ፣ ድንበሮችሽን የማያከብሩ መሀል ከምትሆኝ ብቸኝነት በእጅጉ ይሻላል። ብቻሽን መሆን አትፍሪ።🎉🎉🎉
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 Жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም እዴት ናችሁ ውድ ውድ የሀገሬ የወገኔ ልጆች ሰላም ፍቅርን ተመኘሁ ሰላሙን ባለንበት ይወፍቀን ማደግ መበልፀግ ለኛ ለህዝባችን ይሁን ቀጥተኛ ምንገድን ከሚመሩትና ከሚሰሩበተረ ያድርገን ተስፍ ያልቆረጠ የፈለገውን ያገኛል አብሽሩልኝ
@hayat.youtube2561
@hayat.youtube2561 Жыл бұрын
አሰለሙ አሌይኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ ዘማዘምዬ ሰለምነሽ ውዴ ሰለም ለሀገረችን የረብ ዘምዛምዬ እንዛያያር ዲዓ እንዳረረግ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ ኢትዮጵያውያን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችን የመጣብንን ሰይጣን ፈጣሪ በምህረትህ ቀይርልን ሠላሙን አምጣልን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደአንተ ቸርነት አቤቱ ይቅር በለን👍👍👍👍
@hawawussen
@hawawussen Жыл бұрын
አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ😢😢😢😢
@meram123
@meram123 Жыл бұрын
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላም ሠላም ሁላቸሁም አልሀምዱሊላህ😭😭😭
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ደስይላል አላህ ህይሩን ነገር ያምጣልን
@SEMIRA.WELOYWA
@SEMIRA.WELOYWA Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራብመቱላሂ ወበርካትሁ ዘሙየ ሰላምነሺ ሁላቺሁንም ሰላም ብያለሁ አላህ ሰላሙን ይመልስልን ያርብ😢
@ዜድከታሪ
@ዜድከታሪ Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዘምዘምየ ውዷ አላህ ሰላሙን ያጣልን😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mamamama-ll3ru
@mamamama-ll3ru Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዙዙየ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ እህቴ
@tesfayoutube
@tesfayoutube Жыл бұрын
ዋለኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሳህ ልክ ነው
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube Жыл бұрын
ቤተ እምነቶች እየተቃጠሉ እየፈረሱ ነዉ ሌላ አላማ ከሌለ በስተቀር የሀይማኖት ቀቋማትን ሳያፈርሱ ልማት ይቻላል ።
@Awol891
@Awol891 Жыл бұрын
ሁሌም ውብ ነሽ እማ እናት ምን ብታረጅ ብትሆንም ጎስቋላ፣ ቤቷ ያልተዋበ ቢሆንም ሰቃላ፣ ምግቧም የታጨቀ ሆኖ ባይበላ፤ እናት ግን እናት ነች ፍቅሯ ብቻ በቂ፣ ጠረን፣መዓዛዋ ሁሌም ተናፋቂ። እናት እናት የሚል ጠረን መዓዛዋ፣ ከአንገቷ ስር አለ ቢያረጅም ገላዋ። ፊቷ ቢሸበሸብ፣ቢያጥር ፀጉሯ፣ እጇ ቢኮማተር፣ቢያነክስ እግሯ፣ እይታው ቢገደብ፣አይኗ ቢያነባ፣ መቀነት ቢያሻው፣ቢጎብጥም ወገቧ፣ መስማት ቢያዳግተው፣ጆሮዋ ቢደክም፣ ምላሷ ተሳስሮ፣ድምፇ ምን ቢያዘግምም። ይሄ ሁሉ ሆኖ እርሷን ለታደለ፣ እናት እናት የሚል ጠረን መአዛዋ ከላዯ ላይ አለ፣ ክብሯን ለተረዳ፣በፍቅሯ ተለክፎ ሩ~ቅ ለዋለለ 🎉🎉🎉