Пікірлер
@bekygeotech7391
@bekygeotech7391 17 сағат бұрын
Tade proud of you, just keep it up bro👌👌👏👏👏
@YemaneZeray-zi9kp
@YemaneZeray-zi9kp Күн бұрын
ታዴ ሽኮር ። መድሃኔ አለም ሙሉ ጤና ፣ ወ ፣ ሰላም ይስጥህ ። አሜን ።
@YemaneZeray-zi9kp
@YemaneZeray-zi9kp Күн бұрын
ታ ፣ ታዜመዋለህ ከላይ ከመድሃኔ አለም በተሰጠህ ፣ ደ ፣ ደስ በሚለው በሚጣፍጠው እንደ ወለላ ማር ድምፅህ ፣ ሰ ፣ ሰሚ ጠፋ እንጂ ፣ የውቦች ውብ ዜማ ፣ መጥተህ ነበር ይዘህ ። ❤
@WendemagenBafekadu-bo6hk
@WendemagenBafekadu-bo6hk 2 күн бұрын
Abotechlalehi
@JanTekel-kp2sn
@JanTekel-kp2sn 2 күн бұрын
lin yalew lib ybel
@JanTekel-kp2sn
@JanTekel-kp2sn 2 күн бұрын
lin yalew lib ybel
@baldinib1055
@baldinib1055 3 күн бұрын
min yaschokekal
@dawitherouy9914
@dawitherouy9914 4 күн бұрын
Wow wonderful voice 👍🏽👍🏽💝💝
@LaughLyfeTV456
@LaughLyfeTV456 4 күн бұрын
አንተ ሰውዬ በፈጠረህ…እርግት ብለህ ብትዘፍ እንዴት ያለ ቃናና ለዛ እንዳለህ ባወቅክ…በናትህ እንደ ድሮ ኦርኬስትራ አትፍጠን፡፡ ከልጆቹ ከነዳዊትና ማስተዋል ትንስ ውሰድ እስኪ፡፡ ምርጥ ነህ ግን ዘፈን ማስታመም ይቀርሀል፡፡ ኤፍሬም …መልካሙ..አልጓጓምን አድምጥ አቦ፡፡ -አትቀየመኝ -ቢጠቅምህ ብዬ ነው፡፡
@LaughLyfeTV456
@LaughLyfeTV456 4 күн бұрын
Abo atetadef!...arif neh rega bel
@wendina6516
@wendina6516 4 күн бұрын
ጥላሁን ገሰሰ ከሰው ወዲያ በምድር
@Emushu
@Emushu 4 күн бұрын
በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤
@TadesseBekele2024
@TadesseBekele2024 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TadesseBekele2024
@TadesseBekele2024 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BetnBetn
@BetnBetn 5 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂
@babnuentertainment7476
@babnuentertainment7476 5 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@TadesseBekele2024
@TadesseBekele2024 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@muluken07
@muluken07 5 күн бұрын
Just wow!!!!!!
@endeshawberja1889
@endeshawberja1889 6 күн бұрын
ግሩም አቀራረብ፤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 күн бұрын
Very very beautiful performance,!! Rest in peace Tilahun Gessaes!!! You do not come back .
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 6 күн бұрын
ጥልዬ...ብሎታል ቆይቶል ግን ዛሬስ ይገባን ይሆን ወገኖቻችነንበረሃብና በጥይት ሲቆሉ በዘር ፓለቲካ የሰከሩ እንደተልባ ሲያምሱን ታዲያ ሰውነት ሰብእና የት ይግባ የት ይጠለል በድሮን እየተቃጠለ ይሆን.... ወንድሜ ትችላለህ በርታ .......🎉
@TadesseBekele2024
@TadesseBekele2024 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 7 күн бұрын
በሚገርም ብቃት ነው ያዜምከው! የኢትዮጵያዊነት አብሮነትን በግልጽ የሚያሳይ ድንቅ ድርሰት ነው።
@debebea7669
@debebea7669 7 күн бұрын
ድንቅ ችሎታ ነው በርታ!! አጃቢዎቹ አሪፍ ናችሁ በተለይ ቫዮሊኒስቶች እህቶቻችን አለባበሳችሁ አቀራረባችሁና ችሎታችሁ ልዩ ድምቀት ሆንዋል ከፍ ያለ ምስጋና ይገባችኋል !!!!!!
@BetnBetn
@BetnBetn 8 күн бұрын
❤❤❤
@abijahmekuria6969
@abijahmekuria6969 8 күн бұрын
. . . . I like the drumer
@semeresebhatu-kh5nj
@semeresebhatu-kh5nj 8 күн бұрын
ምርጥ ስራ !!!
@semeresebhatu-kh5nj
@semeresebhatu-kh5nj 8 күн бұрын
ዎው ምርጥ ስራ ነው ታንኪው ታዴ
@semeresebhatu-kh5nj
@semeresebhatu-kh5nj 8 күн бұрын
ታዴ ምርጥ መልክት ያለው ስራ ነው እናመሰናለን
@sisayfikru7807
@sisayfikru7807 8 күн бұрын
በእውነት ትለያለህ ብዙ ሳይሰሙ የቀሩ የጥላሁን ስራዎች አሉ እነሱን Update አድርግልልልልልንንንንን 💪💪💪👏👏👏🙏🙏🙏👍👍👍
@nichoye9161
@nichoye9161 9 күн бұрын
ወንድሜ ትችላለህ❤❤❤❤
@HabtamuHabtemariam-p3k
@HabtamuHabtemariam-p3k 9 күн бұрын
ታዴ አልፎል A +A
@DjJazzethio
@DjJazzethio 9 күн бұрын
Tade Tayishaw Nurelgn Appreciate & Respect 🙏💯💯
@tsegaabamare9042
@tsegaabamare9042 11 күн бұрын
👏👏👏🔥
@yaregalyaried7230
@yaregalyaried7230 11 күн бұрын
ወቅቱን የጠበቀ
@kibralemtsegaye4820
@kibralemtsegaye4820 11 күн бұрын
👍👍❤
@khalideltayeb3037
@khalideltayeb3037 11 күн бұрын
Beautiful 🎉🎉Tade
@Emushu
@Emushu 11 күн бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገህ ተጫውተኸዋል ❤❤❤❤❤❤❤
@MahderBekele-v4g
@MahderBekele-v4g 11 күн бұрын
ትችላለህ በርታ
@yetembeyene758
@yetembeyene758 12 күн бұрын
እጅግ ያምራል በርታ ታዴ
@Bira-Biro-Fun
@Bira-Biro-Fun 12 күн бұрын
ይሄ ልጅ ይችላል ብዙ እንጠብቃለን ገና
@tamratbekele183
@tamratbekele183 12 күн бұрын
ታዴ ወንድሜ የሚገርም ችሎታ በርታ
@aberagubisa8003
@aberagubisa8003 12 күн бұрын
ታዴ በጣም ያምራል
@Kemangar
@Kemangar 12 күн бұрын
🤙🤙 በጣም ምርጥ አዘፋፈን 🤙🤙
@babnuentertainment7476
@babnuentertainment7476 12 күн бұрын
በጣም ያምራል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@JessyEbiso-g6t
@JessyEbiso-g6t 12 күн бұрын
Nice Tadese Bekele good performance
@surafel9218
@surafel9218 12 күн бұрын
Tade keep it up 🥰👍
@Ephag21
@Ephag21 17 күн бұрын
ታዴ በቅርበት እማቃው ወዳጄ ነው በጣም አቅም ያለው ያልተነገረለት ሙያተኛ ነው ታዴ አንበሳው👌👌🙌🙌 በጣም በጣም ምርጥ ነው 👏👏👏
@TadesseBekele2024
@TadesseBekele2024 18 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@TareAW
@TareAW 18 күн бұрын
ታዴ አርባምንጭ ሀይስኩል ባንዲራ ስር ዘፍኖ ነበር።
@ashumajor-qj9fi
@ashumajor-qj9fi 19 күн бұрын
ታዴ ምርጥ ስራ ነው በርታ🖐😍😍
@yetembeyene758
@yetembeyene758 19 күн бұрын
Tade እጅግ ውብ ስራ ነው
@YemaneZeray-zi9kp
@YemaneZeray-zi9kp 21 күн бұрын
በነገራችን ላይ ፣ ፣ ፣ ታዴ ሽኮር ፣ ፣ ፣ በመልክም ትመሳሰላላችሁ ፣ ቁርጥ ። ከምሬን ነው ። ። ።
@YemaneZeray-zi9kp
@YemaneZeray-zi9kp 21 күн бұрын
መጀመሪያ ፣ሰማይንና ፣ምድርን ያለ ምሰሶ የዘረጋ ፣ የመድሃኔ ዓለም ፣ ልባዊ ሰላምታዬን ይድረስህ ። ። ። ታዴ ፣ እኔ ላንተ"ምመኘው ደግሞ ፣ በዚህ ጥርት ባለ በጠራ የወለላ ማር በሚመስል ድምፅ ፣ ፣ ፣ ለነገሩ ፣ ፣ ፣በዚህ ጄኔሬሽን ፣ ፣ ፣ ትክክለኛው የወለላ ማር በሌለበት ሆነ"ንጂ ። ።የሆኖ ሆኖ፣ታዴ።እባክህ ፣፣ ካሁን በኋላ በሚድያ ስትመጣ ፣የራስህ እና በራስህ ስራ ይዘህ እንድትመጣ ፣በኔ እና ባድማጭ ተመልካቾችህ ስም እማፀንብሃለው ። እመኝልሃለው ። ። ። አንተም ከዚህ ከብቃትም ብቃት ባላው ድምፅህ ፣ ብቃት ያለው ስራ ይዘህ እንድትመጣ ደግሜ በደስታ እንጠብቃሃለን ። አንተም በስራህ ሁሉ ፣ መድሃኔ ዓለም ያግዝህ ። አሜን ። ። ። ታዴ ሽኮር ። ። ። ከ ❤❤❤ ደግሞ እንወድሃለን ። በህይወት በጤናም ፣ ንሩልን ። ። ። አሁንም አሜን ። ። ።
@TadesseBekele2024
@TadesseBekele2024 21 күн бұрын
አመሰግናለዉ ሽኮር
@TadesseBekele2024
@TadesseBekele2024 14 күн бұрын
Eshi broo