Пікірлер
@merong-g6w
@merong-g6w Сағат бұрын
ክክክክ እኔኮ ሚገርሙኝ ሚአሣዝኑኝ የአብይ ካድሬወች ናቸዉ የተዘረፍነዉን የፀጥታ መዋቀሩ ሊአሥከብርልን ይገባል ብለዉ አሉ አላለም😂😂ህዝቡ እነሡ እደዘረፉት የማያዉቅ መሠለዉዴ ይህ ካድሬ
@merong-g6w
@merong-g6w 2 сағат бұрын
ድርድር ምናምን የሚለዉን ገለሠብ ሆነ ቡድተኛ አደርድሮ ይድፋችሁ በላቸዉ
@halawehaji912
@halawehaji912 2 сағат бұрын
እዝህ መዕከላዊ ኢትዮጵያ ሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ ከ100 አመት ሽማግሌ ከ 3000 meter ካሬ እስከና ባህር ዛፉ በመንገድ ስም ያለምንም ካሳ መለው ቤተሰባቸው ታስሮ ዛሬም ድረስ ባህር ዛፉም በመንገድ ላይ አለ ካሣ መጠየቅ የሚያሳስር ነው።ለኛም ድምፅ ሁኑልን።
@Zaina-z6h
@Zaina-z6h 4 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 6 сағат бұрын
ፋኖነት የትም ለሁሉም ሰው ክብር❤💪💪💪🙏
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 6 сағат бұрын
ፋኖነት የትም ለሁሉም ሰው ክብር❤💪💪💪🙏
@Bible370
@Bible370 7 сағат бұрын
በድሮን ተጨፍጭፎ ይህን ሁሉ መከራ ተቀብሎ ምን አይነት አማራጭ አለ ታግሎ ማሸነፍ ካልሆነ እንኳ አጥፍቶ መጥፋት እንጂ። አማራ ድል ካላደረገ እንደሚጠፋ ይወቀው። ባንዳውም ቢሆን አኝከው ከተፉት በኃላ ይፈጁታል። አንዳንዱ ደነዝ አማራ ሰዎቹ ምን ያህል እንደሚጠሉት አያውቅም። ሲስቁለት የወደዱት ይመስለዋል። አማራ ትግሬ ገለመሌ የሚባል በሙሉ እጣ ፈንታው እንደ ሰዎቹ እቅድ መጥፋት ነው። ሁሉም ጂል ናቸው የተማሰላቸውን ጉድጓድ አያውቁም። እኔ ይሄ ን ድንቁርናቸውን ሳይ መጪው ጊዜ ያስፈራኛል።
@merong-g6w
@merong-g6w 2 сағат бұрын
አማራ ካላሸነፈ የሚአቆመዉ ትግል የለም👌ላይጨርሥም አይጀምር ይህ ታሪካችን ነዉ
@belaytessema3004
@belaytessema3004 8 сағат бұрын
Advertising investment on crime site where thousand and many thousands displaced Ethiopian political economic crime
@ZanabaZubere
@ZanabaZubere 10 сағат бұрын
beletsegen shopped fuk abiy shopped beletsegen fuk abiy shopped beletsegen 😂😂😢😢😢😢😂😂😂😂
@abebugetachew6314
@abebugetachew6314 11 сағат бұрын
አብይ ከአንድ ወር በሓላ ያፈርሰዋል
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 14 сағат бұрын
ቅቅቅቅቅ ሼርና ሰብስክራይብ አላደርግም ምክንያት በሬ ወልዴ ዜና ሰለምታቀርብ ፋኖ ሽህ ጊዜ አለም ኣቀፍ ዜና መግለጫ ቢሰጥም በምንም ታአሚር ፋኖ 4 ክሎስ አይገባም ቆሻሻና ዛራፍ ናት ውሽታም ሰለሆነ
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 15 сағат бұрын
ለካ አዳነችና ጠቅላዩ ላለመሄድ ነው አቶ ታዬን የተፈቱት!
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Күн бұрын
ደም የለመደ 👿ዲያብሎስ 😈 ሞት ይቁም የሚል ሰላም አይመቸውም።
@abdi6588
@abdi6588 Күн бұрын
ብልፅግና የሚቀጥለውን ምርጫ የለ ምንመ እንከን ለማሸነፍ የሚከተሉትን በጥንቃቄ ማከናወን አለበት፦ በብሔር ያልተደራጀ አገራዊ ጠንካራ ፓርቲ አንዳይፈጠር ማድረግ። ኢህአድግ ጠንክሮ የሰራበት ነው አጠናክሮ መቀጠል። አገራዊ ጠንካራ ፓርቲ እንዳይኖር በፓርቲው ውስጥ ሰርጎ በመግባት እንዲከፋፈል ማድረግ፣ በስልጣንና በገንዘብ መደለል ማዋከብ መሪዎችን ሰበብ እየፈጠሩ ማሰር። በአብንና በኢዜማ ላይ ጥሩ ስራ ተሰርቷል። በብሔር የሚደራጁ ፓርቲዎችን ማበረታታት የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ብዙ ህዝብ ያለው ብሔር ከሆነ በክፍለ ሀገር በአውራጃ አንሶ እንዲደራጅ ማድረግ። ለምሳሌ አንድ ጠንካራ የአማራ ድርጅት እንዳይፈጠር በወሎ በጎጃም በጎንደር ማንነት ላይ የተመሰረተ ፓርቲ እንዲቋቋም ማበረታታት መደገፍ። በተቻለ መጠን ህውሀት በስልጣን ላይ በነበረበት ግዜ ይጠቀምበት የነበረውን የከፋፍለህ ግዛ ፓሊሲ አጠናክሮ መቀጠል ከላይ የተጠቀሱት በትክክል ከተገበሩ ያለብዙ ተቀናቃኝ እና ማጭበርበር ምርጫውን ማሸነፍ ይቻላል። ዋናው ሥራ ህዝቡ አማራጭ እንዳይኖረው ማድረግ ነው። የተወሰነው አልመርጥም ብሎ እቤቱ ቢቀመጥ ለምርጫ የወጣው በሰጠው ድምፅ ብልፅግና አሸናፊ ሆኖ እንዲወጣ ማድረግ ነው። በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ድምፅ የሚቆጠረው በመረጠው ሰው ብቻ ስለሆነ ስላልመረጠው ምንም አያሳስብም።
@zenebewola
@zenebewola Күн бұрын
ድነቅ ሃሳብ ነው ።
@mersimoydiba3828
@mersimoydiba3828 Күн бұрын
Good news
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv Күн бұрын
ኢትዮ ታይምስ የህዝብ ድምፅ❤❤❤❤
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 2 күн бұрын
ፋኖነት❤💪💪💪🙏
@Bible370
@Bible370 2 күн бұрын
አዎ ሲባል ነበር ። ለምንም ለማንም የማይበገር የመከላከያ ኃይል ገንብተናል ተፈጥሮን በቁጥጥራችን ስር እናደርጋለን እየተባለ ነበር መጨረሻው ሁሉንም ጥሎ መኮብለል ነው። አቢይ ተብዬ ዘረኛ ቱሪናፋም በቅርቡ እድል ከረዳው በሕይወት ወደ ዱባይ ይኮበልላል።
@AlemayehuAlex-b7x
@AlemayehuAlex-b7x 2 күн бұрын
Ke mani ye yetekoreje newo midirawi hayil ayaferisenim ayskomenim yemilewon ye fano ababal be ayaferisenim fano yalewo mikiniyat alewo esum midirawi hayil derigin yabarerewo ehadegin yawotawo hone lela ye bilizigna ye titik dron agaz U A E hone lela manim ye fanon tigil liyasikom enidemayichil newo ena kureja yikum kureja kemeche wodih newo higawi yehonewo fikad be hig wota enide end woshet ye timihirit masireja
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 2 күн бұрын
የኦነግ ሽኔ የሀስት ትርክ መጽሃፍ እሄኔ ግደለው ጨፍጭፋው ነው😂
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 2 күн бұрын
ዳቢሎስ ብልፅግና እግዚአብሄር ያፍርስህ የንፁሃን ደም በአንተላይ በመሰሎቹህ ይፍረድ😢
@yhm7276
@yhm7276 2 күн бұрын
ፋኖ አንተን ጨምሮ ደብን አድርጎ ያሸንፋል
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 3 күн бұрын
የእርስ የእርስበርስ ጦርነቱ አንዴ በብሔር ለይቶ ሌላ ጊዜ በሐይማኖት ሲታረዱ ከመኖር እንደ ሁቱና ቱትሲ ለይቶለት ደፍርሶ ቢጠራና እንደ ሩዋንዳ በሰላም መኖር ሳይሻል አይቀርም።
@Edenmulugeta-d3s
@Edenmulugeta-d3s 3 күн бұрын
Merxo alkash ye Ethiopia orthodox
@piealpha795
@piealpha795 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂 Beshasha is a joke he is manufacturing airplane and drone 😂😂😂 please don’t make me laugh
@sabamula818
@sabamula818 3 күн бұрын
አአረ ባካቹን የመንግሰ ኦነግ ቨኔ እንጂ የነፃነት ታጋዮ አይመለከትም ለማንኛዉም ሰሙም እሱ አይደለም መቼ እንደምገባቹም ባይታወቅም ህዝብ መንግሰት ነዉ የገደለን እይሉ እየተናገሩም አይገባቹም ታጣቂ በዛች ሀገር ብዙ ናቸዉ ነፃ አጣሪ እንኴን ሳይጣሩ ዜና ታወራላቹ ማፈሪያ የሆናቹ ማኔነቱ ያልየታወቀ ነዉ መባል ያለበት
@zola-b5k
@zola-b5k 3 күн бұрын
ሲኖዶሱ ጥቅሙ ብቻ ሲነካ ነው የሚጮኸው ለምን ዝም ይላል
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 3 күн бұрын
ስልጣናቸው ላይ አትምጣ እንጂ ምእመኑን ቀን በቀን ብታርደው የነሱ ጉዳይ አይደለም መቼ ይሆን እንደነ አቡነ ጴጥሮስ አይነት አባት መጥቶ ህዝቡን እየመራ ከዚህ ክፉ ቀን የሚያሻግረው
@ethiopia6721
@ethiopia6721 3 күн бұрын
እስቲ እንያችሁ እነዚህ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የተገደሉት በዘራቸው ሳይሆን በእምነታቸው ነው አዛውንት ልጅ ሴቶች ናቸው ያ ሁሉ ሰላማዊ ስልፍ እስቲ ለነዚህ ንፁሀን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጣቸው ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ ለእነዚህ አረመኔዎች ባለግዜዎች ልቦና ይስጣችሁ::
@michaelsolomon6845
@michaelsolomon6845 3 күн бұрын
Message to Fanno: Help the Ethiopian people by getting rid of this ignorant, liar end thief once and forever. Thank you
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 3 күн бұрын
በሬ ወልዴ ዜና ሰብሰክራይብ ሼር ላይክ አላደርግም እንቶ ፈንቶ ቅራቅንቦ የማትረባ ሀገር ቢተረረበሽ ለአንተ ገብ ማስገኛ ሼር አላደርግም አንቴ ወናፍ
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c 3 күн бұрын
ስንት ዩኒቨርሲቲ ስላማዊ ሰልፍ ይወጣ ይሆን?ስንት የክልል አካላት መግለጫ ያወጡ ይሆን?እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።ለኛም ይድረስልን።አሜን!
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 3 күн бұрын
እስከዛሬ በዚህ ስድስት አመት በመቶሺዎች አማራ እና ክርስቲያን ወገኖች ሲጨፈጨፉ ያለወገዘ መንግስት ዛሬ ያወግዛል ማለት ምስኪንነት ነው ወንድሜ
@FissieTegegne
@FissieTegegne 3 күн бұрын
😂
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 3 күн бұрын
EHA SEYTANE MERY ESU BEMOTE MEN ALE NETUHAN KEMEMOTU EGZIABEHAR BELO YETALELAT LETHIOPIA HEZB ARAMENA SEBENA YELALEW GUGMANGUG NOW
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 3 күн бұрын
Eyeteketatelu ye Abeyen Projekt eyadenu tegebiwen ermja wsedubet ke entoto jemro ejun eskiset beteketatay emigebawen madreg new yane Saywed be ged ejun ysetal
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 күн бұрын
የአለም ህዝብ ይወቅልን የብፅግናው መግስት የአማራን ህዝቡን በብድር ድሮን ህዝቡን እየጨፈጭፉት ነው 😢
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC 3 күн бұрын
FANO KEBAD MESARIYA AMERETE!? MIRTUS!?
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC 3 күн бұрын
FANO KEBEBE SIBAL MIN MALET NEW!? TEKUSO SATE!!??
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC 3 күн бұрын
YIHE AHUN DR.ABIY AHMED ALIN KEMESELE YEMITEBEQ MELS NEW!? HAKIMWA YALUT YEHIKIMINA SIRA LEMESIRAT ALCHALINIM!? WICHI BINHED SERTEN LEMENOR INICHILALEN. YIHIN LEMEDREG ALEFELEGINIM NEW YALUT. MENGIST BE BILLIONS OF DOLLARS BETEMENGIST IYESERA KE HAKIMWA IRASUN YAWEDADIRAL!!!! MIN YILAL SEBATEGNA KIFIL SALU MENCHIQEW BEWESEDUT DIPLOMA ISACHEWIM WICHI HEDEW LISERU YICHILALU!!! TALAQ WISHET, DEGAGIMO WISHET!!! DR.ABIY AHMED ALI HAS NOTHING TO GIVE TO THE PEOPLE EXCEPT LOADS AND LOADS OF LIES, LIES , LIES , LIES!!!!!
@softad7315
@softad7315 3 күн бұрын
አሁን አማራን እየገደላችሁ ነው አፋጣኝ መልስ ስጡን እየታየ ነው ከንግዲህ የተረፍነው አገራችን ነው።
@merong-g6w
@merong-g6w 3 күн бұрын
😭😭
@alemayehu8764
@alemayehu8764 3 күн бұрын
ማን ደስ ይበለው ብለው ነው? ለወላጅ የእግር እሳት ሁኖ ማቆየት አንጅ ሌላ ትርጉም የለውም፣h
@brity2501
@brity2501 3 күн бұрын
እንግዲህ ኦሮሞ በገዛ ሀገሩ ላይ ለመሞት ፈቃደኛ ከሆነ ምን ይደረጋል
@jimihune9650
@jimihune9650 4 күн бұрын
ምን ትንኮሳ ነው ይሄ ግልፅና እውነታ ነው ጋላው ጌታህ በገዛ እጁ እረሱን አስከበበ አንተም ርእስ ስትመርጥ ቃላት ምረጥ በአፍህ አትራ
@MubinNasyr
@MubinNasyr 4 күн бұрын
ፋኖ።ምባል ጨካኝ።አለህ ያጥፋቸው።ኣሚን ኣሚን
@Muluken-o2b
@Muluken-o2b 3 күн бұрын
Kebt
@ermiasermias369
@ermiasermias369 4 күн бұрын
ሂሩት ካሳው አማራን እያሣረደች አለች
@ermiasermias369
@ermiasermias369 4 күн бұрын
ቢቢሲ የአማራውን ወለጋ መገደል አይዘጅብም አሁን ፋኖ ነው ገዳዩ የሚል ፌክ ዜና ያሠራጫል
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 4 күн бұрын
አንሰማህምፍትህለአማራውገበሪ
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 4 күн бұрын
እሄ ኮዶሚኒየም ቤቶች ከመጣ በኋላ ነው ሁሉም ቤቱን ዘግቶ ነው የሚቀመጡት ከነ ልጆቹ ከጥቅሙ ጉዳቱ አመዘነ የጠዋት ፀሃይ ሙቁ 🤔