Пікірлер
@ElizabethYirdaw-u2k
@ElizabethYirdaw-u2k Күн бұрын
ግማሽ ልጆች አላት ይላሉ ለምን
@ElizabethYirdaw-u2k
@ElizabethYirdaw-u2k Күн бұрын
መስከረም አበረ ባለትዳር ናት ጥያቄ
@RehanaRehana-yy9uq
@RehanaRehana-yy9uq Күн бұрын
ቤት፣አላቸው፣ነው፣ነች፣በፍቅር፣ነው፣ከቶ
@mulukendigissia8948
@mulukendigissia8948 2 күн бұрын
አብይ ስንትጊዜ ትሳሳት ብለህ ብለህ አማረኛቋንቋን ልታጠፋ አሰብህ እባክህ ልብ ይስጥህ
@EthioSamri-p1q
@EthioSamri-p1q 2 күн бұрын
እኛ ምን አገባን ግን የኔ እናት
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 5 күн бұрын
የገጽታ ግንባታውን ትታችሁ...የአዕምሮ አኪም ፈልጋችሁ እንዲታከም አድርጉ:: እኔን ብቻ ስሙኝ የሚለው ባህሪው ምንጩ በራስ ፍቅር የመውደቅ በሽታ (narcissism) ተጠቂ ስለሆነ ነው::
@tilahunhaile6465
@tilahunhaile6465 5 күн бұрын
ወረኞች ደገአረገ
@Bokime-Media
@Bokime-Media 9 күн бұрын
ድሮም ሐበሻ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ነው እሸቱ ባኖር ኖሮ ስታኩ ነበር የምትኖሩት ይኤን ቪዲዮ ያዘጋጀሽው ደግሞ ለገንዘብ ብለሽ አትበጥረቂ
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 10 күн бұрын
እውነት ሊወጣ ሲፈልግ በትነሽ ነገር ።እውነት ትወጣለች። እውነተኛ ፈጣሪ ብቻ።❤❤❤🎉🎉🎉
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 10 күн бұрын
በጣም ነው ድምፅሸ የሚደብረው እሰኪ ዝም በይ
@tesfayedula852
@tesfayedula852 11 күн бұрын
ጣጣቴያም ቲሽሽ ወረኛ ህልምሽን ነው?በጥራቃ
@eliashail6231
@eliashail6231 11 күн бұрын
Anchi man endhonsh lengrshy Shabia woynem woyani : : 😂😂😂😂😂
@ኤልሳዕ-ኸ6ቈ
@ኤልሳዕ-ኸ6ቈ 12 күн бұрын
ንዚ ፕሮፌሰር ዘለና ክብሪ አዝዩ ዐባይ እዩ ናይ ኹሉ ግዜ ሰዓሪት ጥራሕ ትግራይ እያ ድማ እዚ ፕሮፌሰር ንሕዝቢ ትግራይን ንህወሃትን ልዕሊ ክብሪ ስለዘሎ ጥራሕ አይኮነን አቱም ንሕዝብ ትግራይ ዐባይ ፅልኢ ስለዘለኹም እዩ ድማ እዚ ናይ ግዜ ጉዳይ እዩ ናይ ልዕልና ተጋሩ ይመጽእ completely 💪💪💪💪💪💪
@አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
@አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 13 күн бұрын
ስታስጠሊ አቀራረብሺም ቆሻሻ ነው
@HiwotMamo-e8k
@HiwotMamo-e8k 13 күн бұрын
እንግዳዉ ህንድ ሀገር ሄደዉ ኩላሊሄ መዉሰዷ ዬጣራ ሐቤታሙም መሰጠቱ ይረጋገጥ አሷም መዉሰዷ ኦፕሬሽን መሆናቸዉን ይጣራ ጭራሽ እንድጠራጠር አረክሽኝ ኩላሊቷ መታመም ዉሸት ቢሆንስ የሆነ ነገር ሸክኮኛል የሁለቱም ኩላሊት በተለይ የሐብትሽ አንድ ኩላሊት ብቻ ኤንዳለዉ በምርመራ ይገለፅልን ሆስፒታሉ አራሱ ኩላሊት በሽተኛ ናት ወይ ራሐማ?አሰከንቅለ ተከላ አሳሴቢ ነበር ወይ ወይ መርማሪዉ ሐኪሟስ ቢኖርበት ኦኦኦኦኦኦ ጥሩEnformeshion ነዉ
@HiwotMamo-e8k
@HiwotMamo-e8k 13 күн бұрын
ሰይፉጋ ሐኪቤት ሰላም ሄድ እደጅ ተጠርተዉ ከባድ እንደሆነና ኩላሊት እንደሚያስፈልገኝ ተነገረኝ ሐኪሙ ጋ ትኩረት ይደረግ ሀሉም አደገኛ ቦዘኔ ሆነዉስ ቢሆን በምክክር ሐብታም ለመሆን ከተፈለግ ሐኪሙይፅፍላታል ቻፖ ከገቡለት አይዞሽ ሐገሬ አለ ዲሼተጊና መከራብቻ መስማት የተክል አይነት መምራኖች በዙብን ሰላም አድረን አንድ ቀን አንኳ አልቻልም ፈጣሪ በቃበለን
@Semira-u8h
@Semira-u8h 13 күн бұрын
እኛ አናቅም እዛዉ አቡኩት ገና ቦዙ እሠማለን
@SleEwunetTube
@SleEwunetTube 14 күн бұрын
ይህን የምታነቡ አንተ / አንቺ እግዚአብሔር ከምንሰማዉና ከሚመጣዉ ቁጣና መዐት ይሰዉረን ዘመናችሁ ይባረክ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተስማማዉ አሜን ይበል
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 14 күн бұрын
አቀራረብሽ እስከድምፅሽ ሲያስጠላ
@KefeneKanko
@KefeneKanko 14 күн бұрын
እንኳን አደረገ! ብሆን ባይሆን ምንን ምን ይባል እሽ አሁን! ምን አገባሽ? ከቻልሽ በለላ ነገር እንጂ ።።።።።።።።።።።።።
@blogger20232
@blogger20232 14 күн бұрын
Anchis min iyaregish new gin? Yanchi baseko
@blogger20232
@blogger20232 14 күн бұрын
Kinat yancherecheresh new yemitmesyiw
@blogger20232
@blogger20232 14 күн бұрын
Kift af
@Amaanogs
@Amaanogs 15 күн бұрын
የሳዚናለ ሰው መሜን ከበድ ሆኔ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 14 күн бұрын
Betame unbelievable 😢
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 15 күн бұрын
weregna awrto ader
@TemesgenAdula-s2d
@TemesgenAdula-s2d 15 күн бұрын
ሙስልም ስለሆኔ ነዉ ኦርቶዶክስ ከጂ ነዉ
@zelalembantiwalu6499
@zelalembantiwalu6499 16 күн бұрын
እሸቱ ምን ያድርግ አስተዋወቀው በ100,000 ብሮችም ሲያሰጠው አይተናል እና ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም።ያሳውም ምክንያት ይኖረዋል ዋሸው እንዴ.....ነጋቲ።
@binigetacho
@binigetacho 16 күн бұрын
sex
@Nunùelyas-j2z
@Nunùelyas-j2z 16 күн бұрын
Habersha wosib vidos
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 16 күн бұрын
አንቺ ስለመሱድ የዘገብሽው እሸቱ ልጁን ታዋቂ ስላደረገ ነው ወሬ ትችት ደከመን
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 16 күн бұрын
ዛሬ አንቺም የዘገብሽው እሸቱ ታዋቂ ስላደረገው ነው እሸቱ ለመሱድ አ
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 17 күн бұрын
የእሸቱ መኖር ለአንቺም ገቢ ማስገቢያ ሆኖልሻል ። እሸቱ ስራ ላይ ነው መቼም እኛ ሰውን ለመጣል የማንፈነቅለው ድንጋይ የለም ።
@MelakuDemissie-j8e
@MelakuDemissie-j8e 17 күн бұрын
ቡሽታ በይው አቃጣሪ ምድረ ብዳታም!!6
@kamilakmal147
@kamilakmal147 17 күн бұрын
Ayetapmewum waldowel yetagnawunem hitsne moren yetayeke
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 17 күн бұрын
ማስተዋወቅ ነው የእሸቱ መለሰ ሰራ እንጂ የመሱድን ህይወት መኖር አይደለም
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 17 күн бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን እኛ ሀበሻዊያን በሙሉ ልብ ስጠን 🤲 ምቀኝነት ከሁላችን ጭንቅሃት አውጣልን 🤲 ተኮለኝነት ምቀኝነት ከእያንዳንዳችን ልብ ነቅለህ አውጣሌን 🤲 በእውነት ሰው ምንም መልካም ቢደረግልን መቸም አን ረካም እና ማስተዋል ስጠን 🤲 በእውነት ያለጥፋቱ ነው እየወነጀላቹህት ያላቹህ እና እግዚአብሔር ይታረቃቹህ ማስተዋል ይስጣቹህ 🤲😥 አልሓበሽ ሐነሽ ተብለናል አረቦች ብለውናል በትክክል ሓነሽ ነን
@BirhanuGebiresilase
@BirhanuGebiresilase 17 күн бұрын
አንች ጂርት አደነችን የመናገር ደረጃ የለሽም አዲነች አድስአበ ባን ወርቅ የደረገችዋን መተረብ አትችይም አንቺ ሴትአዲር አደመነች ሀገር ገብ ናት
@onlytruth2870
@onlytruth2870 17 күн бұрын
ምቀኞች፣ ተጥቅሞበት ጥሎታል ማለት ምን ማለት ነው? እንዲታወቅ አድርጎ ብዙ እንዲጠቀም አድርጎታል፣ ከተቋማት ጋርም እንዲፈራረም ፣ የነፃ ትምህርት እድል እንዲያገኝ አደረገ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ? ሰው ሲሳካለት ስም ማጥፋት ልማዳችን ነው።
@GeteTulu-j9e
@GeteTulu-j9e 17 күн бұрын
አቤት፣ሰ
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 17 күн бұрын
አንድ ደህና ሰው የለም ሁሉም አጭበርባሪ
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 17 күн бұрын
ሰው ሁሉ በሰው መጠቀም ነው የሚፈልገው
@OmarTesfaye
@OmarTesfaye 17 күн бұрын
እና የሚሰራው ሊጠቀምም ሊጠቅም ነው ምን ይጠበስ
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር 17 күн бұрын
ያሳዝናል
@SurafelZewge
@SurafelZewge 17 күн бұрын
ሞሽላቃ እ/ር ይልህ፦
@hana.t12345
@hana.t12345 18 күн бұрын
አሉባልተኛ ስራ ፈቶች
@ethio125
@ethio125 18 күн бұрын
ባጎረሰ ተነከሰ ማፈሪያ ናችሁ ባለበሰ በሸለመ መወቀስ የለበትም ምን ጉድ ናችሁ ምቀኞች ቅናት በሽታ ነው ከመቅና መስራት
@ethio125
@ethio125 18 күн бұрын
ከሰው ራስ አትወርዱም መቼም ስትገርሙ ሁላችንም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ለመዝናናት ነው እንጂ በማንኛውም ሚዲያ የቀረበ የተከፈለው ሰው ማንን አያችሁ እሱ ስላለፈለት ቅናት ካልሆነ ትገርማላች ያገኘውስ ገንዘብ ወይስ የሰው ቤት አስተዳዳሪ መሰላችሁ እንደ ኧረ አስተውሉ
@umerali3410
@umerali3410 18 күн бұрын
Eshetu mesdun bicha aydelem yasetewaweqew ....masudim eshetun asetewawuqotal....
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 18 күн бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ምን ያርጋቸዉ እሸቱ ማድረግ የሚገባዉን ሁሉ አደረገ አስተዋወቀዉ ታዲያ ከዘህ በላይ ምን ማድረግ ነበረበት ዝም ብላችሁ አታጨብጭቡ
@fff-wx1jn
@fff-wx1jn 18 күн бұрын
Ayi ichi alem manin inimen gobez😢😢😢😢
@estifotekle-ij1ee
@estifotekle-ij1ee 18 күн бұрын
ግዴታም የለበትም አሁን እናንተ በውነት ልጁን ልትጠቅሙት ነው ወይስ ይችን አውርታቹ ልትበሉ ሠው ሲያልፍለት የሜትወዱ ምቀኛ ሁላ