Пікірлер
@EdenSileshi-q1j
@EdenSileshi-q1j 8 күн бұрын
ዶክተር አኔ ጨጓራየን ያመኛል በጣም አሁን ግን ወገቤን ያቃጥለኝል ግራ ጎኔን እደገና መሀል አናቴን ያቃጥለኛል ምን ይሆን ዶክተር
@hewetlane2837
@hewetlane2837 11 күн бұрын
Selam hoda west ka embrta belay yabtal endazhi mahon kajamra 1wer honagn yalhubet bota hikmina madrag alchilem
@user-vj4ej4ry4b
@user-vj4ej4ry4b Ай бұрын
ዶክተር እኔ ህክምና ህጄ የጨጓራ ባክተርያ ኣለብሽ ተባልኩ ፓንታዞል 40 mg ለኣራት ወር ያለመቋረጥ ተጠቅምያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለብኝ ውሃ በጠጣ እንኳን ያስመልሰኛል አሁን ዶሞ ተመልሽ የሽንት መርመራ ራጂ ኣይቶኝ ምንም የለብሽም ብሎኛል ግን በጣም ያስመልሰኛል የቀረኝ ምርመራ Endoscopy ብቻ ነው ያው ሰደት ሰለሆንኩ ወረቀት የለኝም ማለተይ የመንግስት ህክምና መግባት ኣልችልም ምን ትመክረኛለህ ሰለጣ ራሱ ሲበላ ያስመልሰልኛል ተቃጥየ ልሞት ነው😢😢
@DD77731
@DD77731 4 ай бұрын
ዋው ዶክተር አገላለፅህ ድንቅ ነው
@user-wp8ty3dx7p
@user-wp8ty3dx7p 5 ай бұрын
Memageb yalebn mgebs ngeran bakh
@user-wp8ty3dx7p
@user-wp8ty3dx7p 5 ай бұрын
Dokter ydnal gen medanitu
@berhehiluf3301
@berhehiluf3301 6 ай бұрын
good explanation
@TemesgenSulore-mt7xt
@TemesgenSulore-mt7xt 8 ай бұрын
ምንም እንኳን የጨጓራ ችግርን ለመቅራፍ ብትታገልም የጨጓራ ህመምተኞች ሃምሰ በሃምሰ ደስ እያለንብህ አይደለም ምክንያቱም 1. የበለጠውን መራጀ እንድነጌኝ ስልክህን አታስቀምጥም። 2. ወደ አንቴም ብሆን ወይም የተሸሉ ሀክም ቤቶች ወዴት እንደሉ አቅጠጨ ለመስጠት አትሞክርም ምክንያቱም ለበሽታዎች ሀክሞች ከታማምዎችአልተሻሉምና። 3. የተቸገሩ የጨጓራ በሽተኞች በኮሜንት ለምጠይቁክ ምለሽ አትመልስም ።
@user-bn6ho9mc7x
@user-bn6ho9mc7x 8 ай бұрын
በውስጥ ባወራክ
@itouch6970
@itouch6970 9 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ወተት ለበሺታው እንደትይታያል
@SamsungA05s-gu2in
@SamsungA05s-gu2in 2 ай бұрын
ክልክል ነው
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 9 ай бұрын
Thank you for your explanation,
@rettatruneh9322
@rettatruneh9322 10 ай бұрын
የት ልምጣ
@mstimer173
@mstimer173 10 ай бұрын
እኔ አለብኝ ግን እስከራሴም ድንዝዝ አድርጎ መሀል አናቴ ላይ ከባድ ነገር የተሸከምኩ ይመስለኛል
@saras3315
@saras3315 9 ай бұрын
እኔም እንደዚህ ነው የሚያረገኝ
@mstimer173
@mstimer173 9 ай бұрын
@@saras3315 ምንድነው መፍትሄው በራሴ ማዘዝ አቃተኝ ሁሉ ወላሂ በቃ ማንናቴ ይጠፋኛል ምን ልሁን
@saras3315
@saras3315 9 ай бұрын
በዚህ ቁጥር አዋርኝ ቤሩት ነው ያለሁት እኔም ራሴ ይደነዝዛል ያቀጠቅጠኛል
@mstimer173
@mstimer173 9 ай бұрын
@@saras3315 እሺ ላኪልኝ
@tirhasgidey8762
@tirhasgidey8762 3 ай бұрын
Hi​@@saras3315
@user-uz5wv7jf7k
@user-uz5wv7jf7k Жыл бұрын
መፍትሄው ምንድንነው
@seidali-ck7cb
@seidali-ck7cb Жыл бұрын
ዶክተርየ ልክ እድህ ነው የሚረግኝ እናመስግናል ምን ማድርግ አለብኝ
@user-bt8sh4nt9x
@user-bt8sh4nt9x Жыл бұрын
ያልካቸው ምልክቶች ሁሉም ይሰማኛል ሀገር ሄጄ ተመርምሬ ጨጋራሽ ተልጦ እየደማ ነው በጣም ተጎዳ ብለው የባክተሪያው መዳኒት ሰጥተውኝ ነበረ ፅንስ ስለነበረብኝ መዳኒቱ አልወሰድኩትም አመት ሆነኝ ወለድኩ አሁን ወሬ ነው መዳኒቱ አሁን ልጀምር ወይ ልጅ አጠባለው መልሥልኝ አዬዬዬዬ ያልፍልኛል በዬ ጨጋራ በሽታ አተረፍኩ ሊያልፍብኝ ነው ወደ ካሠር ይለወጣል ሥትል አሥደነገጥከኝ
@AaQww-uu8sy
@AaQww-uu8sy 10 ай бұрын
ያልካቸው ምልክቶቺ ሁሉም ይሰሙኛን ዶክተር ያለሁት ውጪሀገር ነው ሀኪም ቤትም ስሄድ ከኒና ነው የሚሰጡኝ ምንም መፍቲህ የለው ኢቱቢ ይሻላንመስል እደት ብየበገባሁ ሀገሬ
@user-qp3zy4hb5b
@user-qp3zy4hb5b 10 ай бұрын
​@@AaQww-uu8syየኔምሰመረመርአይገኛምጨጋራነዉማለትነዉጀሰሜሁላተቃጠለ😢😢😢
@mikiyasteshome9444
@mikiyasteshome9444 Жыл бұрын
Toprazole
@Laboratory100
@Laboratory100 Жыл бұрын
thanks
@user-hz5cv3qw2v
@user-hz5cv3qw2v Жыл бұрын
ዶክተር እኔም በጨጎራ ባክተሪያ መድሀኒትለውጥ የለም
@femalefemale6893
@femalefemale6893 Жыл бұрын
የት ሀኪቤት ነዉ እባክህ ንገረኝ መመረመር እፈልጋለሁ
@saadahussn6647
@saadahussn6647 Жыл бұрын
ዶክተር በአላህ ፈልጌህ ነው የህክምና ውጤቱን እድታይልኝ ነው
@toybahassan6176
@toybahassan6176 Жыл бұрын
እኔየ እየተሰቃየሁነዉ
@fatemadaud4367
@fatemadaud4367 Жыл бұрын
ቫክቴሪያ አለብሽ አሉኝ እሜመኝ ግን ቀኝ ጎኔንነው
@user-ro7dv9hl1n
@user-ro7dv9hl1n Жыл бұрын
እኔ እየተሰቃየሁ ነው መዳኒቱ አላሻለኝም ምን ላድርግ
@amanuelsedebo5894
@amanuelsedebo5894 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እ/ር ያክብርልን
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 2 жыл бұрын
እረ ወንድሜ እኔ ሶስቶር መዳኒት መውሰድ ከያዝኩ ግን ከውስጤ አልጠፉ አለ
@wedding8056
@wedding8056 2 жыл бұрын
🙏
@EnigmaTics00
@EnigmaTics00 2 жыл бұрын
Helpful video 👏
@bantihunbiresaw3900
@bantihunbiresaw3900 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በ KZbin በመምጣታችሁ