Пікірлер
@FikrAgi
@FikrAgi 7 сағат бұрын
ምነው
@ethiochannel560
@ethiochannel560 Күн бұрын
ere
@SeidAssen-x8m
@SeidAssen-x8m Күн бұрын
hhhhhhh
@millikebe3537
@millikebe3537 Күн бұрын
Wow, Mr. Mammo congratulations!
@eg1890
@eg1890 Күн бұрын
Incredible!!!Go forward my🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@simegnashenafi708
@simegnashenafi708 3 күн бұрын
Medinew?
@Addistoday
@Addistoday 3 күн бұрын
Life
@deretade7628
@deretade7628 4 күн бұрын
የቱሉ ድምቱ ልጅ ስልክ የታለ? አስለፍተህ???
@Addistoday
@Addistoday 3 күн бұрын
ቪዲዮው የተለቀቀው በ2019 አንተ ምትወቅሰው በ2024 እረ ተው አስተውል
@lozabogale3561
@lozabogale3561 6 күн бұрын
ሃያ ሜትር ጋ ሰርቻለው ይነካው ይሆን ወይ ጉድ
@AMOXACILLINE
@AMOXACILLINE 8 күн бұрын
The government is what messing things up .
@LisaReyo
@LisaReyo 9 күн бұрын
Good job our mayor W/R Adanech Abebei ,Hello Addis today How I contact you please ?
@Addistoday
@Addistoday 8 күн бұрын
0911134354
@Addistoday
@Addistoday 8 күн бұрын
whats up,telegram
@уиєѕ
@уиєѕ 9 күн бұрын
እንደ አዲስ አበባ ህዝብ አሽቃባጭ አላየሁም
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 9 күн бұрын
Min info seteh malet new?
@Addistoday
@Addistoday 9 күн бұрын
ms flight simultor
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 9 күн бұрын
@Addistoday so explain you cannot earn without extra work.
@bekeleeshete6934
@bekeleeshete6934 10 күн бұрын
ከህዝብ አጭበርብረህ የሰበሰብከውን ብር የት አደረስከው? በሰው ገንዘብ ልወደድ ብለህ ለጃኖ ባንድና ለሽያጭ ሰራተኞች ከንግድ ህግ ውጭ የበተንከውን ገንዘብ ህግ ይጠይቅሀል እሱም ባይሆን በእግዚአብሔር መንገድ መጨረሻህ አያምርም ሌባ
@bekeleeshete6934
@bekeleeshete6934 10 күн бұрын
ኤርምያስ ማፊያው እባክህ ቢዝነስ ለመስራት ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣህ ጀምሮ ያሳካኸውን አንድ ቢዝነስ ብቻ ጥቀስልኝ ? አንተ ስለኢንተርፕረነር ለመስበክ ብቃት የለህም በኛ ገንዘብ ባፈራኸው ቲፎዞ የማይሰበረው ፣ ብረቱ እያስባልክ ቀሪ የሽምግልና ጊዜህን ግፋ ማፈሪያ ፣ ውሸታም 8:39
@Universal942
@Universal942 12 күн бұрын
ኤርሚ ምጡቅ አእምሮ አለው !
@GadiloMeda
@GadiloMeda 12 күн бұрын
Ahun gin..yetashege wuha..itret new yalew. Hizbu yetashege wuha megzat lemdowal!!! Geter..tnanaish mender hulu..sew ke buanbua wuha metetat aqumowal!!
@Yonipp
@Yonipp 13 күн бұрын
How much is it?
@Addistoday
@Addistoday 12 күн бұрын
10Million
@Yonipp
@Yonipp 13 күн бұрын
Ermi, as you know bank loan officers and approval departments are making ekoo their own bussines. We know each Ethiopian consumption. Bank people don’t have any knowledge.
@سليمبركات-ك6ق
@سليمبركات-ك6ق 13 күн бұрын
የት ነዉ????
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 14 күн бұрын
አዎ፤"ህይወት ጦርነት ነው!" ። የተከበሩ ደራሲና ባለቅነው ከበደ ሚካኤልም፦ "ህይወት ጦርነት ነው፤ዋጋህን የሚያሳይ፤ መታገል ግድ ነው፤ስትኖር በምድር ላይ። በገዛ እጁ ወድቆ በቁሙ የሞተ፤ መታገል ያቃተው ልቡ እየታከተ። የሚያነሳው የለም ቀፍቅር በእርዳታ፤ በዚህች በምድር ላይ ፍጡር ካልበረታ፤ ጥንቱን አልተሰራም ለሰነፎች ቦታ።" ብለዋል።ኤርሚ የሚለው ሁሉ እውነት ነው።
@QoleAlbasy
@QoleAlbasy 14 күн бұрын
ታዲያ አክሰስ ሪል ስቴትስን ጨርሰህ አላስረከብክም
@Munakassa258
@Munakassa258 14 күн бұрын
ወንድሜ ኤርማስ ሰላም ላንተ ይሁን ምስጥሩ ምንድን ነው የርጂና መልክ የለክም :: በዘር የመጣ ነው ወይስ በራስክ ጥረት የመጣ ነው .? ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@muninitefera6728
@muninitefera6728 14 күн бұрын
Kedada. Manem ayamenehem
@Addistoday
@Addistoday 14 күн бұрын
🙉🙊
@onlymine4294
@onlymine4294 14 күн бұрын
እረ የወሰዱት ገንዘብ ከሰው ላይ ቢሮ ከፍቶ ሰብስቦ ወሰዶ ወሬ ብቻ ማውራት አይከብድም
@muninitefera6728
@muninitefera6728 14 күн бұрын
Defar. Mejrmeriaw emnet emnet. Mene betawera antene mamen kebro newe!
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 15 күн бұрын
ሀበሻው በርኒ ሜዶፍ...Lol
@kalebgirma9653
@kalebgirma9653 15 күн бұрын
Thank you, Great insight 👍
@AMOXACILLINE
@AMOXACILLINE 15 күн бұрын
Genius
@saeedyimam2845
@saeedyimam2845 15 күн бұрын
I am one of the home buyers leaving in diaspora. Can we expect any update what so ever finally.
@Chaina88
@Chaina88 15 күн бұрын
እውነት በአቅማችን ቤት ይኖረን ይሆን እኛ ተከራዮች ተቀጥረን ሰርተን ለቤት ኪራይ ማን ያውቃል ኤርሚ ተስፋ ይዞልን መጥቶ ይሆናል ይሳካልህ ኤርሚ
@Addistoday
@Addistoday 15 күн бұрын
አስተያየታችሁን ፃፉልኝ !
@ermiasasnake2880
@ermiasasnake2880 15 күн бұрын
አንንስማው ኢትዮጵያውያን
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 15 күн бұрын
መንግስት ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!
@rasrif1978
@rasrif1978 15 күн бұрын
ባክህ ጆካ ነገር ነህ። ፍታን በቃ። በአንዴ 12 እንቁላል ስልቅጥ አርገህ እየበላህ በቀን አንዴ ነው የምበላው ትለናለህ እና ታድያ ስንቴ አማረህ? ሌላው እኔ ፎቅ አልፈልግም ምናምን ትላለህ ስለሌለህ ነው ቢኖርህማ ሰው የሚያማህን በመለስክ ነበር ሌባ አጭበርባሪ።
@Addistoday
@Addistoday 15 күн бұрын
🙊🙉😁
@enenegn5719
@enenegn5719 15 күн бұрын
የት አገር ነዉ? አዲስ አበባ መቼም እንዲ ለጥ ያለ ሰፊ መሬት ያዉም ለምለም አይገኝም ድንጋይ በድንጋይ እየሆነ ነዉ የወል መሬት እስኪጠፋ ድረስ እየተገነባ
@Addistoday
@Addistoday 15 күн бұрын
አዲስ አበባ አያት 49 ነው
@bekeleeshete6934
@bekeleeshete6934 15 күн бұрын
ይህን የማይረባ እንቶ ፈንቶ ትተህ ቤት እሸጣለሁ ብለህ ከ200 ሰዎች የሰበሰብከውን በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ መልስ ወይም ቤታቸውን አስረክብ ልብ ካለህ ስለ አክሰስ ሪልስቴት ፣ስለ አክሰስ ካፒታል ፣ ስለ ዘመን ባንክ አውራ ገና በህግ የሚያስጠይቁህ ብዙ ነገሮች አሉ እሱን አስብ።
@Addistoday
@Addistoday 15 күн бұрын
ሊመልስ ተሳምቷል;ባለፈው ጥሪ ሲያቀርብ ነበረ ደውሉለት
@bekeleeshete6934
@bekeleeshete6934 15 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ በሪልስቴት ማጭበርበር የስንቱን ሰው ህይወት አበላሽቶ እሱ አልሳካ ሲለው የኒዩትሬሽን ባለሙያ ሆኖ መጣ ? በጣም ያሳዝናል ለማያውቁህ ዝፈንላቸው ሲጠቃለል ይህ ሰው የሚያወራው አንድ እውነት የለውም ።
@bekeleeshete6934
@bekeleeshete6934 15 күн бұрын
የዚህን ሰውዬ ሳክስ የሚያዳምጡ ያላወቁት ናቸው በጣም ነው የማዝነው በሱ ጭካኔና ሌብነት ምክንያት የስንት ሰው ትዳር እንደፈረሰ የስንት ሰው ጤና እንደተቃወሰ ብታውቁ አሁንም ያላወቁትን ለሿሿ እያመቻቸ እንደሆነ ትረዱት ነበር ።
@Addistoday
@Addistoday 15 күн бұрын
🙊🙉
@muninitefera6728
@muninitefera6728 15 күн бұрын
Defar ena chise mewcha ayatam newe negeru. Gin degami yemitalel ayenorem.
@bekeleeshete6934
@bekeleeshete6934 16 күн бұрын
ኤርምያስ አመልጋ የሚባልን ማፊያ ሰው ህዝብ ጆሮ ሰጥቶ ሲያዳምጠው በጣም ይገርመኛል ከአሜሪካን ሀገር የመጣው አላማ አድርጎ አቅዶ የመጣው በሼር ካምፓኒ ስም ከህዝብ ገንዘብ ሰብስቦ የኋላ ታሪኩ እንደሚነግረን ደረቅ ቼክ ሰጥቶ ከሀገር መሰወር ነበር ከዚያም ኩባንያዎቹን ወደ ነበሩበት እመልሳለሁ የሚል ፕሮፖዛል አቅርቦ ወደ ሀገር ከመጣ በኋላ እንደለመደው ሲያጭበረብር መንግስት ደርሶበት ዘብጥያ ወርዶ በብዙ ቱፌዝዎቹ አማካይነት ከእስራት ተለቋል አሁን ወደ 10 ኩባንያዎች ያሉትን አክሰስ ካፒታል በምን ደረጃ ላይ እንዳለ ለባለአክስዬኖች ሳያሳውቅ እንዲሁም 760 አካባቢ በሆኑ ባለአክሲዮኖች የተመሰረተውን አክሰስ ሪልስቴት በኩባንያው ስም ከቤት ገዥዎች የተሰበሰበውን በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የት እንዳደረሰው በማይታወቅበትና ቤት ገዥዎች ቤታቸውን ባልተረከቡበት ሁኔታ ከዶላር ጭማሪ ጋር ተያይዞ በየሚዲያው ያልበላውን እያከከ ይገኛል ይህ ሰው 7 ድስት ጥዶ አንዱንም ሳያበስል ጭራሽ አይኑን በጨው አጥቦ እንደለመደው ህዝብ የሚጭበረበርለት መስሎት "ሁለት ባንክ ይዤ እየመጣሁ ነው" ይለናል አበው የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች እንዲሉ በፊት አብኩተህ ያጨማለቅከውን ኩባንያዎች መስመር ሳታስይዝ አንድ ኢንች ካንተ ጋር የሚጓዝ ሰው እንደማታገኝ አስረግጨ እነግርሃለሁ ቀደም ብዬ በጠቆምኳቸው ሼር ካምፓኒዎች ላይ ብዙ ማስረጃ በእጃችን ላይ ስላለ ወደ ህጋዊ አካል ከመሄዳችን በፊት የመጨረሻ ዕድል እንሰጥሃለን ።
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft 16 күн бұрын
Abate yewesedikown bet bir Melis lelawon tewow
@Abiyohanis
@Abiyohanis 16 күн бұрын
0:40
@onlymine4294
@onlymine4294 16 күн бұрын
አክሰስ ሪል እስቴት መጨረሻው ምን ይሆን ?
@Addistoday
@Addistoday 16 күн бұрын
ኤርሚያስ ሊሊሰራው ከአዲስ አበባ መስተዳድር ድጋፍም ተደርጎለት ጥሪ አቅርቧል ለባለቤቶች 1 ወር ይሆነዋል! አናግሩት!
@onlymine4294
@onlymine4294 16 күн бұрын
ካወከው አክሰስሪል ስቴት የወሰደውን ቢመልስ አወራ ወሬ ብቻ ምንም ያደረገው ነገር የለም
@Addistoday
@Addistoday 16 күн бұрын
እረ አናግሩት ልመልስ ብሎ ሲናገር ቲክቶክ ላይ አይቼዋለሁ!
@AssefaSendekie
@AssefaSendekie 16 күн бұрын
Let Neutritionists talk about food.I think it is not your profession.
@Addistoday
@Addistoday 16 күн бұрын
ሰውየው ሳይማረው ይቀራል ብላቹ ነው?
@anwarahmed8363
@anwarahmed8363 16 күн бұрын
መከራ የምታመጣብን አንተ እራስህ ነው የቧንቧ ውሃ እንዳንጠጣ ሃይላንድ አስለምደህን ይሄው ሁለት.ሊትር ውሃ በአርባ ብር እያጠጣሃን ትንሽ ገንዘብ ባንክ እንዳናስገባ ዘመን ባንክ ብለክ ገንዘባችንን ለወረበላ አስበላሃን ሪል እስቴት ብለክ የቆየ ሠፈራችንን አስፈረስክብን ታዲያ አንተ እራስክ እንጂ መከራ
@Addistoday
@Addistoday 16 күн бұрын
🙉🙊😁
@Manny2022
@Manny2022 16 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/eXSQd4CooNurZ8ksi=55Hh0lRp_oiPl2Js
@solo-man-b1g
@solo-man-b1g 16 күн бұрын
ወሪዉ ሳይንሳዊ ነዉ። የመንደር ወሪ ላይ ተጥደን መቼ ይገባናል።
@Chaina88
@Chaina88 16 күн бұрын
አንተ መልካም ነህ ይሄኔ አንድ ቻይናዊ የሆነ ነገር ቢል አዳሜ ያሽቃብጣል ይህ ምሁር ኢኮኖሚስት የሀይላንድ ባለቤት የአክሰስ ባለቤት የብዙ ድንቅ ሀሳቦች ባለቤት የዘመን ባንክ ባለቤት ነው ረሳነው እንዴ የራስን ምሁር ለማክበር ባንችል አፋችንን አንክፈት ባዶነታችነነ ይናገርብናልና ኤርሚ በሠው ስኬት የሚረካ ቀና ሠው ነው ስራን አና አዲስ ነገርን እንጂ ብርን የማያሳድድ ከልጅነት ጀምሮ በድሎት የኖረ ነው ምቾትን ትቶ ብዙዎች የሚያልሟትን አሜሪካ ትቶ የመጣ ነው ለመናገርም ለማብራራትም እኮ ማወቅ ያስፈልጋል ስለዚህ ሳናውቀው አንተቸው ቢያንስ
@gizewwudu5693
@gizewwudu5693 15 күн бұрын
😊😊😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😊😊😅😅😮😅😅😊😊😅😮😅
@bekeleeshete6934
@bekeleeshete6934 14 күн бұрын
ምንድነው የምታወራው ኤርሚያስ ማፊያ እንጂ በኢትዮጵያ ምድር ያሳካው አንድ ቢዝነስ የለም ። ሀይላንድ በኪሳራ ነተዘጋ ነው ዘመን ባንክ ፣አክሰስ ካፒታል ፣አክሰስ ሪል ስቴት በባለአክስዬኖች ገንዘብ የተቋቋመ ነው ከነዚህ ሼር ካንፓኒዎች ቤሳቤስቲን የለውም እሱ የሚያውቀው መናገር ብቻ ነው አጭበርባሪ ሌባ ነው።
@Chaina88
@Chaina88 16 күн бұрын
ኤርሚዬ እናከብርሀለን
@Addistoday
@Addistoday 16 күн бұрын