Пікірлер
@yenemartube1
@yenemartube1 Күн бұрын
ሚሚሾዬ የኔ ውድ ደና ከርመሻል ደስ የሚል መረጃ ነው ያወቁት ማሳወቅ መልካምነት ነው አቀራረብ አንደኛ🥰👍
@user-rb7lu1bv9f
@user-rb7lu1bv9f Күн бұрын
Fasik began yamiralu bahilachewunina hagerachewun awukewu endiyadgu bezih melku yehulunim bahil sichawetu Mayer betam yakoral endetedekemebet yastawukal bezih melku vidio share siladergishe eyamesegenku lijishenim yasadigilish hullunim Ethiopiawuyanin egziabiher kekifu yitebikilin .
@user-rb7lu1bv9f
@user-rb7lu1bv9f Күн бұрын
Des yilal selamachu yibiza balachibet .
@saratadesse6657
@saratadesse6657 6 күн бұрын
Excellent show
@user-ly9hl4bk7s
@user-ly9hl4bk7s 9 күн бұрын
🎉❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 күн бұрын
Thank you so much my dear.
@medihntube
@medihntube 9 күн бұрын
Waooo veramente sei bravissima Mimiye hai spiegato la storia del Diamanti e grazie mille per aver condiviso con noi ❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 күн бұрын
I really thank you too. Much respect to you ❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 9 күн бұрын
Waooo ሚሚዬ እጅግ የሚገርምና ሰምቼው የማላቀው ስለ ዳይመንድ ታሪክ ነው በጣም የገረመኝ የጋብቻ ቀለበት ጣታችን ሁሉም አንድ አይነት ይመስለኝ ነበር በእውነት እናመሰግናለን ❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 күн бұрын
ፅግዬ የኔ እመቤት ክበሪልኝ ❤
@kelemtube
@kelemtube 9 күн бұрын
🎉🎉🎉ሰላም ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉 እንኳን በሰላም መጥሽ🎉🎉🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 күн бұрын
I really thank you!
@Damakesimedia7595
@Damakesimedia7595 9 күн бұрын
ሠላም እህቴ እንኳንም ሠላም መጣሽ ።በርቺ ስለ አገኘሁሽ ደስስስስስ ብሎኛል እህቴ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 күн бұрын
I really appreciate that! I will watch your contents too!
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 9 күн бұрын
ሰላም ካንቺ ይሁን ሚሚዬ እህቴ አሁን በዚህ እርግት ባለው ድምፅሽ መጣሽ ዋው የሚያስብል የሚያምር ነው እጅግ አድርገን እናመስግንሻለን በርቺ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ በሰላም ወጥተሽ ግቢ ከክፉ ይጠብቅሽ ዘርሽ ይባረክ ተባረኪ ተከናወኚ ለበለጠ ክብር ያብቃልኝ ሚሻዬ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 күн бұрын
ቪየንዬ የኔ እመቤት ለኮሜንቶችሽ ቃላት የለኝም። የኔ ደግ። ድሮ እንደመጣሁ ዳይመንድና ጂዉለሪ ሱቅ ዉስጥ እሰራ ነበር። 😁 አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ❤
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 9 күн бұрын
@@miminigussie4971 በጣም ነው የሚያምረው በርቺልኝ እህቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 күн бұрын
Wow, Very intersting it is beautiful. The most expensive diamond woweeeee I want one kkkkkk🎉🎉🎉🎉 Your video is very attractive and useful. I really enjoyed please keep doing.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 күн бұрын
Thank you so much 🤗 Elsaye my dear. ❤️❤️❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 күн бұрын
ሚሚዬ በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው አለሽልኝ በርቺልን እናመሰግናለን🙏👍❤️❤️❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 күн бұрын
ሉሊትዬ የኔ ባለሙያ! ባለፈዉ ያሳየሽንን ቬጂ አሁን ልሰራዉ ነዉ ለምሳ። አመሰግናለሁ። ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 8 күн бұрын
@@miminigussie4971 ሞክሪው የኔ ቆንጆ ይመችሽ👍👍❤️❤️
@alonaduro
@alonaduro 10 күн бұрын
Very nice sharing,take care my friend mimi godbless ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
Thank you! You too! 😍😍😍
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 10 күн бұрын
_አሚሚዬ አንቺም እራስሽ ዳይመድ ፀባየሰና የኔ ቅን መልካም_ _እንደአንቺ አይነቱን ያብዛ ደግ ልበቀና_ _አስደመምሽን_
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
እረ ያን ያህል አይደለሁም በዛብኝ። ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@user-ly9hl4bk7s
@user-ly9hl4bk7s 10 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት ❤
@HealthyBowl-fk2gi
@HealthyBowl-fk2gi 10 күн бұрын
ቆንጆ ቪዲዮ ነው ያጋራሽን ፣እናመሠግናለን ሚሚአችን በርቺልኝ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ ❤
@pinkroad-9201
@pinkroad-9201 10 күн бұрын
ዛሬ ደግሞ ለየት ባለና ምርጥ ቪዲዮ ብቅ ብለሻል ።በጣም ቆንጆ ና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ ነው ። እናመሠግናለን እህታችን በርቺልን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
እኔ ማመስገን ያለብኝ 🙏
@emamah4239
@emamah4239 10 күн бұрын
ሸር ላይክ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@emamah4239
@emamah4239 10 күн бұрын
ብዙ ሠወች እዴት ቀለበት እደሚደረግ እና ማን እደጀመረ መቸ እደተጀመረ አናውቅም ነበር እናመሠግናለን ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
እማማዬ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ። ❤❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube 10 күн бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ሚሚዬ ❤እንኳን ደሕና መጣሽ እጅግ በጣም ጎራሚ ነው እኔ ስለ እውነት ይሕ ሁሉ መረጃው የለኝም ነበር ክብረት ይስጥልን ስለ ምታካፍይን ትምሕርት ሠጪ መረጃዎች በሙሉ ❤🙏_
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ እመቤት። ክበሪልኝ።
@Abu447
@Abu447 10 күн бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልን ሚሚ እህት እንኳን ሰላም መጣሸ ዋውውውውው አስገራሚ አገላለጽ አስገራሚ አቀራረብ ነው በርች ጎበዝ ነሽ ትምህርት የሚሰጡ አስገራሚ ቢደዎች ነው የምታካፍይን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
አቡ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ። 🙏
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 12 күн бұрын
🏆🏆🏆🏆ጀግና ነሽ ሚሹ መማር እንደዚ ይጠቅማል ሙሹሮቹን እንልካለን አንዴ አይገባኝም ስደጋግማ አዛው ያለው ይመለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት።
@emamah4239
@emamah4239 16 күн бұрын
ሚሚየ በጣም ደሥ ቨሚል የሖሣሕና በአል እናመሠግናለን።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 күн бұрын
Thank you so much Emama!
@emamah4239
@emamah4239 16 күн бұрын
ሚሚየ ሠላምሽ ዮብዘልኝ 👍
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 күн бұрын
Thank you!
@fekab5672
@fekab5672 16 күн бұрын
Hi Mimi, it is just a great peace work you have delivered as good as any other remarkable documentaries made by giant companies. Good presentation. Well done sis.
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 12 күн бұрын
Thank you so much for watching and for your supporting words. It really means a lot to me. 🙂I will have more interesting videos coming. 😍
@miminigussie4971
@miminigussie4971 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት ጊዜሽን ወስደሽ ስላየሽዉ። ❤
@fekab5672
@fekab5672 12 күн бұрын
@@miminigussie4971 You are welcome Mimi. << it is a brother though not a sister.
@hermela9872
@hermela9872 17 күн бұрын
#ሚሽ በስማም አስደመምሽን በምን ልግለፅሽ ተባረኪ 💕💕💕💕💕 እንወድሻለን
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 12 күн бұрын
Thank you soooo much.
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 12 күн бұрын
የኤልሳ ጠበቃ እንቅፋት አትሁኚብን በፊት በጄል ተልኮልኛል አልፋታቹም ሪፖርት ስናደርግ ለምን ታዘጊብናልሽ ወይዘሮ ሄርሜላ ተጠንቀቂ
@genetchannel30
@genetchannel30 18 күн бұрын
ሚሚዬ ❤እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 18 күн бұрын
ገንዬ የኔ እመቤት ❤️
@mulutube2116
@mulutube2116 18 күн бұрын
ሰመም ሚሚዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ፅድት ያለ አቀራረብ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 18 күн бұрын
አመሰግናለሁ ሙሉዬ የኔ ቆንጆ ❤️
@yonasgenet5652
@yonasgenet5652 18 күн бұрын
በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ።ቆንጆ አድርገሽ ነው ያስጎበኘሺን ።እናመሠግናለን በርቺልን
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 12 күн бұрын
Thank you soooo much.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ። 🙏
@alonaduro
@alonaduro 19 күн бұрын
Wow amazing country done watching dear friend ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 18 күн бұрын
Alona my friend I really thank you! 🙏
@emamah4239
@emamah4239 20 күн бұрын
እደምነሽ ሚሚየ እውነት እዳች እፎረሜሽን የሚያሥተላልፍ አላየሁም በርቺ ወደፊት ጥሩ እይታ ታገኛለሽ ሸር።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 20 күн бұрын
እሺ እማማዬ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ። ብዙዎቹን ከልጆቼጋ ስሄድ የቀረፅኩት ነዉ። አመሰግናለሁ የኔ እናት❤
@emamah4239
@emamah4239 20 күн бұрын
ተሎ ተሎ ያነበበ ሠው በደብ ሥለሐገሪቱ ሕንነት እውቀት ይሸምታል።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 20 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️ እማማዬ ይቅርታ ቪዲዮዉን እንዳይከልልብኝ ብዬ ነዉ የፈጠነብኝ። ለሌላ ቀን አስተካክላለሁ።
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 20 күн бұрын
_mimi🎁 በጣም_ _የማደንቅሽ ፀዳ ያሉ_ _ስራዎችሽ_ _እንደመስቀል ወፍ_ _ብቅ እያደረግሽ_ _ታስደሚሚናለሽ_ _ከማከብርሽ አንዷ_ _ነኝ ቀጥይበት_
@miminigussie4971
@miminigussie4971 20 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት። ተባረኪ ❤
@tigisttube5648
@tigisttube5648 20 күн бұрын
ሚሚሻየ እኳን ደና መጣሺ የኔ እህት ሁሌም ሰለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 20 күн бұрын
እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ቲጂ ❤
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 21 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሚሻዬ እህቴ ዋው ለየት ይላል ላስ - ቬገስ በቁማር እንደምትታወቅ ነው የማውቀው ግን በጣም ውብ ነች ሁሉም የሚደነቅ ነው የገረመኝ አንዳንድ የሚዝለለው ፎቅ ለምንም አይጠቀሙበትም ሌላው ኪሊኒኩ በጣም ገርሞኛል ልክ ናቸው እዛው ሲጠቀም አድሮ ጠዋት ለሚቸገር ሰው ጥሩ ነው ወደ ቤቱ በስላም ይሄዳል በጣም ጥንቁቅ ናቸው እጅግ እጅግ እናመስግንሻለን እናከብርሻለን በርቺ እህቴ ከዚህም በበለጠ አቀራረብ እንደምትመጪ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያበርታሽ በህይወትሽ በቤተሰብሽ በስራሽ ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ያስደንቅሽ ያስገርምሽ ተባረኪልኝ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 21 күн бұрын
ቬንዬ የኔ መልካም ለመረቅሽኝና ላሰፈርሽዉ ኮሜንት ሁሉ ምስጋና ያንሰዋል። አሜን የኔ መልካም ለአንቺም በእጥፉ ያድርግልሽ። ይቅርታ ጊዜ ስላጠረኝ በድምፄ አላቀረብኩም እንጂ ለእያንዳንዱ ትንንሽ ማብራሪያዎች ነበሩት። ሰሞኑን በ description ቦታ ላይ አስቀምጣቸዋለሁ። ❤❤❤
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 20 күн бұрын
@@miminigussie4971 እሺ የኔ ውድ ያ....... ውብ ድምፅሽ ያስፈልጋል ተባረኪልኝ ተወዳጅ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 21 күн бұрын
ሚሚዬ ሰላም እንኮን ደህና መጣሽ ቬጋስ የማትሰለች ከተማ ናት በተለይ ለመዝናናት🙏🙏👍👍❤️❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 21 күн бұрын
ሉሊትዬ የኔ ደርባባ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@hanawerku
@hanawerku 21 күн бұрын
ዋው ሚሚሚየ እኳን ደናመጣሽ እዲት አደሚያምር በጣም ጎበዝ ነሽ አቀራርፀሽ አናመሰግናለን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 21 күн бұрын
ሀናዬ የኔ መልካም እኔም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 20 күн бұрын
❤❤
@medihntube
@medihntube 21 күн бұрын
Waooo non ho parole Mimiye veramente grazie mille per aver condiviso con noi ❤️❤️like share
@miminigussie4971
@miminigussie4971 21 күн бұрын
ፅግዬ የኔ እህት አከብርሻለሁ ❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 21 күн бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም የምትገርም አገር ነች ስለጋብቻው ስለ የግድግዳ እና መስኮት አለመኖሩ ድግሞ blak list ያሳቀኝ ለሀንጎብር ክሊኒክ መኖሩ አር ሚሚዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው በይበልጥ ለኔ እንድዚህ ነገሮች ስለ አገር ወይም ከተማ ማወቅ በእውነት ደስ ስለሚለኝ ነው አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 21 күн бұрын
አዎ ብዙ የሚያስቁ ነገሮች አሉ። ከስቴት ስቴትም ህጉ ቢለያይም አንዳንዶቹጋ የሚገርም፣ የሚያስቅና የሚያሳዝን ፍቃድም አላቸዉ። 😁 ፅግዬ በሚቀጥለዉ ስትመጪ ረዘም ላለ ጊዜ ነይ። 1 ወር የሚበቃሽ ይመስለኛል ዋና ዋና ቦታዎችን ለማየት። አመሰግናለሁ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 21 күн бұрын
@@miminigussie4971 አዎ ሚሚዬ ፈጣሪ ካለ ስመጣ ረዘም ላለ ጊዜ ነው ♥️
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 20 күн бұрын
#ፅግሽ እናከብርሻለን እንወድሻለን የምትሰሪያቸው ጡዑም ናቸው❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 20 күн бұрын
@@user-yw1bc8gz7w አመሰግናለሁ ክበሩልኝ ♥️
@Hana_tube
@Hana_tube 21 күн бұрын
_ሚሚዬ የኔ መልካም እሕት ቦታው ባንገኝም ቦታው ያለን እስኪመስለን መልኩ ነው ግልጽ አድርገሽ ነው ያስጎበኘሽን👌 ያክብርልን እመቤቴ ማርያም ባለሽበት ሁሉ ትጠብቅሽ❤❤_
@miminigussie4971
@miminigussie4971 21 күн бұрын
አሜን አንቺንም ትጠብቅሽ የኔ መልካም ❤❤❤
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 20 күн бұрын
@rainsounds3195
@rainsounds3195 22 күн бұрын
ሚሚሻ ጎበዝ የኔ እህት
@emamah4239
@emamah4239 23 күн бұрын
አሥጎበኘሽን እናመሠግናለን ሸር ላይክ ሣታረጉ እዳታልፉ 👍።
@emamah4239
@emamah4239 23 күн бұрын
እውነት ያች የተለየነው የምታቀርቢያቸው ታሪኮችና(ሙዚየም) በጣም የሚያምረው ።
@medinamohamod915
@medinamohamod915 23 күн бұрын
አሪፍ ቪዲዮ ስለሆነ እባካችሁ ሼርና ላይክ ይደረግላት።❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 күн бұрын
Amesegnalehu yenie Emebet.
@WorkaferahuMulugeta
@WorkaferahuMulugeta 23 күн бұрын
Aref video new berchi❤❤❤
@user-we5zw7rg8n
@user-we5zw7rg8n 25 күн бұрын
አሪፍ ቦታ ነው ያስጎበኘሽን ።በጣም እናመሠግናለን ፣ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ብትሰሪልን ደስ ይለናል ።በርቺልን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 23 күн бұрын
እሺ አደርጋለሁ ጊዜ እያመቻቸሁ። አመሰግናለሁ የኔ ወንድም 🙏
@AbduGet
@AbduGet 25 күн бұрын
ዋው የሚገርም ነው ሚሚሻ👌ስለከተማዋ ጠቅለል ያለ መሰረታዊ ሊባል የሚችል በተለይ ለመስመጡ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉትን እንደ ወይዘሮ አስካለች ምጥን ሽሮ እጥር ምጥን አርገሽ ከሽነሽ አጣፍጠሽ አቅርበሽዋል😂በዋናነት እንደ ምክንያት የተገለፀው ደሞ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ግዙፍ ህንፃዎች መሆናቸው ዋነኛው ነው።እኔ የምለው ከመቶ አመት ቡሀላ ሊሰምጡኮነው ማለትም ከአንድ ትውልድ ቡሀላ።ለመሄድ የነበረኝ ፍላጎቴን አቀዘቀሽው በቃ🙄ግን መፍትሄው ምንድነው ተባለ? በነካካ እጆችሽ ዳሰስ ዳሰስ አርጊልንና ልክ እንደ ምጥኑ ሽሮው በእንጀራ እያጣቀስሽ እንካ በሞቴ አንድማ ያጣላል እያልሽ መዓዱ ላይ ጣይን።🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 25 күн бұрын
😂😂😂😂 አለቃ እረ እረ የመምጣት ፍላጎትህንማ በዚህ አላስቆመዉም። ሁሉ ግኝታቸዉን ዶኪዩመንትድ ስለሚያደርጉት ነዉ እንጂ ከግማሽ ኢንች ያነሰች ከ1-2 mm ማለት ነች። ያም የእስኪሪፕቶ ጫፏንም አታክል። ከግማሽ ሴሜ ያነሰ፣ ወደ ሩብ ሴሜ በአመት ማለት ይቻላል። global warmingም አስተዋፅኦ አለዉ ለባህር ከፍታ። በጣም አመሰግናለሁ ለኮሜንትህ። 🙏 ፅሁፌ ላይ ደሞ የመንግስት ተቋሞችና መገናኛዎች ያቀረቡትን ምክንያት ማለቴ ነዉ እንጂ ህንፃዉ ሁሉ የመንግስት ነዉ ማለቴ አይደለም። መርሀባ 🙏🙏🙏
@YmajIman
@YmajIman 26 күн бұрын
Me al music be teqanesut ehan yemesal ze egeget
@miminigussie4971
@miminigussie4971 25 күн бұрын
Thank you 🙏