Пікірлер
@abdulazizomer5822
@abdulazizomer5822 3 сағат бұрын
Biru alanesem ene 12500 tetiyekalew ke abenezer ga
@najmuseml4257
@najmuseml4257 7 сағат бұрын
ኖኖኖ በጣም በጣም ቀለል አርገሀዋል ወድሜ እኛን ነዉ ምናቀዉ እዴት እዳለፍነዉ አልሀም ዲሊላህ አሁን ህልም ይመስለኛል ሳስበዉ ስት ጋደኞቻችን ተበሉ
@yeznMamuye
@yeznMamuye 10 сағат бұрын
እኔ በጅቡቴ በሀር ሳኡዲ ገብቻለሁ በአስራ ዉስጥ እዴሜ ነበርሁ አይ ስደት😓
@Arso-g5j
@Arso-g5j 12 сағат бұрын
🙄🙄🙄
@HelenTsegay-f1p
@HelenTsegay-f1p 13 сағат бұрын
❤❤❤
@sisisisa3469
@sisisisa3469 15 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ephrempetros604
@ephrempetros604 17 сағат бұрын
የሊቢያን ባህር ያየ በውሀ አይቀልድም ወንድሜ
@Ur_cristiano-cr11
@Ur_cristiano-cr11 17 сағат бұрын
Lo capitano i view its best movie, next apocolypto please
@DawitEstifanos-z6c
@DawitEstifanos-z6c 18 сағат бұрын
Maryamn betam new mwedh bro
@Yabrotube
@Yabrotube 18 сағат бұрын
🙏👊
@munajibo6090
@munajibo6090 Күн бұрын
Wayy sedet allah sedten yatefawe.
@Meron824
@Meron824 Күн бұрын
ግን አቀለልከው ወንድሜ በጣም ቡዙ ተሰቃይተናል እኮ😌
@BiluuBlack
@BiluuBlack 3 сағат бұрын
የት ነሽ😅
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Күн бұрын
የሥደት አሥከፊነቱ አይጣል አይድረሥነው
@MohammedKedir-w9u
@MohammedKedir-w9u Күн бұрын
አረ ሌላም ይደገም
@Jamalahmedin
@Jamalahmedin Күн бұрын
ይህ ብቻ ነው
@AlamarAlato-og1ns
@AlamarAlato-og1ns Күн бұрын
ከዚህ መከራ ያወጣከኝ ምስጋና ላንተ የኛ ታሪክ በፊልም ሆኖ በማየቴ ያለፍኩትን የሳህራ በረሀ የስርቤት ስቃይ እንደ እንስሳ መሸጥን የምዲትራኒያን ባህር በተሰበረ ጀልባ በማቆረጥ ሳይሳካልኝ ከ10ሰአት የባህር ጉዞ በኋላ ነዳጅ ጨረስን አትሙት ያላት ነብስ 86ሰዎች ነበርን በመጨረሻም የሊቢያ ፖሊሶች ተይዘን በድገሚ እስርቤት ገባው ስደትን ያለየው ብትነግረውም አይገባውም ስደት ይብቃን ወንድሞቼ ይሄ ፊልም ለኔ አነሰብኝ ከዚህም በላይ ነው ሂወቱ ያሳለፍነው
@Meron824
@Meron824 Күн бұрын
😥🙏
@getunigussie8442
@getunigussie8442 Күн бұрын
Pls like argu😍😘
@gebrewelday-v4k
@gebrewelday-v4k 2 күн бұрын
በሱዳን ፣በሊብያ አድርጎ አውሮፓ የመጣችሁ የጎዞ ታሪኩን የተወሰን ማካፈል የሚችል ካላችሁ?
@EmanuelAbrha
@EmanuelAbrha Күн бұрын
እኔ በደንብ አርጌ አካፍልሀለዉ
@yohanneshagos2164
@yohanneshagos2164 2 күн бұрын
1ሚልየን ገብተህማየት እፈልጋለው❤
@TemesGmail-f1e
@TemesGmail-f1e 2 күн бұрын
Mn lay new yayhew
@hanamelese1997
@hanamelese1997 2 күн бұрын
ኸረ 😢😢😢የሊቢያን ስደት ያየ የቀዋል ለጠላቴም አልመኝም
@sadsh_X
@sadsh_X 2 күн бұрын
Berta bro ene trekah yemechengal❤❤
@Yabrotube
@Yabrotube 2 күн бұрын
🙏
@esraelabebech4630
@esraelabebech4630 2 күн бұрын
እርሱ ምን ይሆን
@Yabrotube
@Yabrotube 2 күн бұрын
Lo Capitano "2023"
@AbenezerHailay
@AbenezerHailay 2 күн бұрын
Movie name Please
@Yabrotube
@Yabrotube 2 күн бұрын
Lo Capitano "2023"
@DedimosDoore
@DedimosDoore 2 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ባህሩ ላይ ያለው የነዳጅ ማጣሪያ ስትሉ የምር እዚህ ምትኖሩ ነው የመሰለኝ ግን እዛ አካባቢ የሊቢያ ፖሊስ ስለማይለቅ እዛ ስንደርስ ይለዘው ነው ሚያስሩን
@hopolapos
@hopolapos 5 сағат бұрын
ፊልሙን የት እናገኝዋለን
@esraelgt
@esraelgt 2 күн бұрын
ke estifo zefen yeshalale
@Yabrotube
@Yabrotube 2 күн бұрын
😂
@TadiwesGebru
@TadiwesGebru 2 күн бұрын
ምርጥ ስራ በርታ
@መቅደስየማርያም-ሐ3ዐ
@መቅደስየማርያም-ሐ3ዐ 2 күн бұрын
አንተን ብናይህስ ምን ታስባለህ ❤❤❤❤😊
@HananMukerem
@HananMukerem 2 күн бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረብ
@LidyaFtsum
@LidyaFtsum 2 күн бұрын
kefiilmu befit like yarege😢😂😂😂
@Yabrotube
@Yabrotube 2 күн бұрын
🙏
@MerkebuManaye
@MerkebuManaye 3 күн бұрын
አንተ ተራኪው ጎበዝ ነህ ታሪኩ ግን ምንም አይመስጥም ❗️ምክንያቱም በዛ ስላለፍኩ ቀላልና ተራ የሆነ ታሪክ ነው❗️
@TarikEsmael
@TarikEsmael 3 күн бұрын
ዎይ የ ስዳት ሂዎት
@VectoryaBelay
@VectoryaBelay 3 күн бұрын
በርታ ❤❤❤❤❤❤
@ff770F
@ff770F 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹😭😭😭
@ff770F
@ff770F 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@HaniAbebe-l8w
@HaniAbebe-l8w 3 күн бұрын
Lemndnew yihe film iskahun yaltelekekew
@HermelaEyob-gz6ox
@HermelaEyob-gz6ox 3 күн бұрын
Betam ewedhakew demxeh betam des iyelal ketlebet nty 🫰❤🎉
@KebromBata
@KebromBata 3 күн бұрын
😭😭😭አይ አምላኬ ከዚ የሳህራን የሊብያን ግፍ ያወጣሀኝ ተመስገን አምላኬ ልክ እንደዚ ነበር የተሰቃየሁ እስካሁን እንኳ ጠባሳየን ከጭኔ አልጠፋም ምን ይሳንሀል አምላኬ ጓደኞቼ በስቃይ ሲሞቱ እኔ ግን ወጣሁኝ ይገርማል እኮ የኔን በተደጋጋሚ በህይወት መትረፌን 😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻ተመስገን አምላኬ ሊቢያ ለቀሩትም ድረስላቸው ።
@DedimosDoore
@DedimosDoore 2 күн бұрын
አለሁ አራት አመቴ ሶስት ጊዜ ታስሬ አለሁ መዲና ከገባሁ ብቻ እግዚአብሔርም ዝም አለ😢😢
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 14 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@feeysalabdu6608
@feeysalabdu6608 3 күн бұрын
❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢
@NuhamiNegash
@NuhamiNegash 3 күн бұрын
Ato ergtgna aydelhum😅😅😅😅
@abelabelobiny7652
@abelabelobiny7652 3 күн бұрын
berta my brother i respect your consistence i like you editing style all things are perfect for me . . . . ena maberetatat selamefaleg ba VPN nw videoken yemayew .... keep going be strong.
@KalkidanGetachew-s1y
@KalkidanGetachew-s1y 4 күн бұрын
Min alebet aytachu sichersu hulachum like bitaregu gn 😢
@RobalEMW
@RobalEMW 4 күн бұрын
😞&🇪🇷
@octopus2309
@octopus2309 5 күн бұрын
9ሰአት እረ የለለ ሳክስ ትንሽ ቀንሰው cast ያደረከው አስመሰልከው
@FikerBelan
@FikerBelan 5 күн бұрын
You good ጠፍተሀል እኮ❤☺️
@Yabrotube
@Yabrotube 5 күн бұрын
@@FikerBelan we're back🤍
@abel-xf8mq
@abel-xf8mq 5 күн бұрын
እንደኔ ገና ፊልሙን ሳያይ like ያረገ
@melakugudeta8385
@melakugudeta8385 21 сағат бұрын
Same here 😊
@SasDDtt
@SasDDtt 6 күн бұрын
ክፍል 2
@abiyekemal6898
@abiyekemal6898 6 күн бұрын
አቦ አትጥፋብና
@Yabrotube
@Yabrotube 5 күн бұрын
Altefam bro👊
@mehabawhaile6183
@mehabawhaile6183 6 күн бұрын
Part 2👀👀🛰