KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
In this channel a variety of topics, vital contents and information will be distributed to the world people by Hakim Abebech Shiferawu in the areas of Ethiopian history, art, culture & tradition and also in the biotechnology areas of:
BIOTECH Vaccination
BIOTECH Genetic
BIOTECH cloning
BIOTECH Stem cell
BIOTECH Drugs
BIOTECH Sensors
BIOTECH Imaging
BIOTECH Molecular
BIOTECH Announcement
BIOTECH Engineering
BIOTECH Laboratory
BIOTECH Herbal medicine
BIOTECH Cultural
BIOTECH Hospital
BIOTECH Pharmacy
BIOTECH Entertainment
BIOTECH Services
BIOTECH Animal
BIOTECH Plant
BIOTECH medical
BIOTECH Industry
BIOTECH Environment
BIOTECH Agriculture
and a host of other issues and information that are indigenous and unique perspectives and wisdom will be transferred to the next young generation and the whole of humanity
11:27
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
2 жыл бұрын
9:59
ኢትዮጵያን አፋልጉኝ ክፍል ሁለት
2 жыл бұрын
5:37
#Hakimabebech #Ethiopia #Wisdom ኢትዮጵያ አፍ ላይ ብቻ ነው ያለችው፡፡ ኢትዮጵያን አፋልጉኝ!! ሃኪም አበበች
2 жыл бұрын
12:16
ከንቲባ አዳነች አቤቤ አጥፍተዋል።ሃኪም አበበች
2 жыл бұрын
5:16
Dr.Abiy's Direction to Hakim Abebech & Indigenous Wisdom የዶር. አብይ አቅጣጫ ለሀኪም አበበችና ለመሰል ሀገር በቀል ጥበብ
2 жыл бұрын
14:42
Hakim Abebech recent views on the Ethiopian war and related topics
2 жыл бұрын
1:42
Hakim Abebech Coming Soon
2 жыл бұрын
1:01
HAKIM ABEBECH BIOTECH PLATFORM COMING SOON
3 жыл бұрын
Пікірлер
@SenayitTadel
Күн бұрын
I9
@Dawit21-w4w
4 күн бұрын
እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏 ስነ-ፈለክና ጥበባትን መማር እፈልግ ነበር,,በ አካል መጥቼ መማር እፈልጋለሁ እናቴ ,,
@ArsemaYemaryam
14 күн бұрын
የትኛ መንግስት የኦሮሞ መንግስት
@ArsemaYemaryam
14 күн бұрын
ትግሬ ካልጠፋ ኢትዮጵያንስላም አትሆንም
@sentayhugebregziabher8841
20 күн бұрын
ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት ደስ የሚለኝ እኔ ሃያል ነኝ ይህንን የኢትዮጵያን ንብረት እወስዳለሁ እያለ ያለእረፍት የሚኖር ጠላት አላት እርሷ ግን ሃይሏን ምርኩዟን ፈጣሪዋን ይዛ የምትኖር ሀጉገር ናት ጠላቶቿ ያልፋሉ እንዲህ ነበሩ ግን ሞቱ ይባላሉ ኢትዮጵያዬ ግን አለች ሁሌም ትኖራለች እሄንን የምለው በሙሉ ልብ በእምነት አምሊኬን ፈጣሪዬን በማመን ነው ተመከር ሰው ሆይ ተመከር እባክህ ተመከር የዛሬ አበባ የነገው አፈር የዛሬ አበባ የነገው አፈር ።
@GetanehTsegaye-y5r
22 күн бұрын
esachew ga lemoker
@GetanehTsegaye-y5r
22 күн бұрын
bro selkachewen ebake ebake. Betam enanten yamatal Medan alchalechem
@ejigayuhderssebogale9469
23 күн бұрын
EGZABER YBARKHSCH.
@BirtukanmogesBirtukanmoges
23 күн бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅወት እውቀትወን ሳንጠቀም ምንም እንዳይሆኑብን
@meseretkelkay8365
25 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቆት እናታችን
@teddynigussie137
25 күн бұрын
ወሬኛ የሆነች ሴቲዮ ወሬ ብቻ ተግባር ዜሮ
@AbrahaNguse
26 күн бұрын
መንግሰትና ደ/ረ ኣብይን ኣዶና ሓኪም አበበቾን ብረቅየታታ እዮም
@AyasAyanleh
27 күн бұрын
Ewente nsheeee
@MemeKara-b9t
27 күн бұрын
እናታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት
@AshuFEL
28 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
@sebhatuberhe5308
29 күн бұрын
Wizero Abbch is Wise and far sighted Person I am proud of Her .
@hiyabu6803
Ай бұрын
ሃይማኖት አያድንም የሚያድነው እየሱስ ክርሰቶስ ነው ይልቁን ለነፍሳችሁ አስቡ
@YaredBroker
Ай бұрын
Mutan
@TemesgenAdula-s2d
Ай бұрын
ተማሩ የሚባሉ አማራዎች ጭንቅለታቸዉን የሚጠቀሙት ለተቃዉሞና ለትችት ነዉ ከኦርቶዶክስ ካድሬ ጭምር
@rtfdift143
Ай бұрын
እዛው የመተት ህክምናሽን አከናውኝ መተተኛ።
@rtfdift143
Ай бұрын
ተዘፍዝፋ ታወራለች ይችን ብሎ አዋቂ በመጀመሪያ ወንጌልን ታቃለች? ሲቀጥል ሀይማኖቶች በጥቅምና በፖለቲካ በሙስና የተጠላለፈ አይደልዴ አዋቂ ብለው ሲያስለፈልፏት ነው የሚገርመኝ።
@1587-fazr
Ай бұрын
ተባረኪ. እናታችን. 😢😢😢😢
@1587-fazr
Ай бұрын
የአባቶች. ሀዘን. መልስ. ይሰጣል. ጌታ. 😢😢😢😢
@mesaydestadestatesma
Ай бұрын
እኔጃ ምንልበል እኔውስጥ ያለውን ነገር ዘርግፈው በመናገሮት ፈጣሪ ይሁኖት በመፀሀፍ ቢፃፍ ደስ ይለኛል እኔ ታዋቂነት የለኝም ሚዲያ ላይ የሚያሶጣ እምፈልገውን በመናገሮት ፈጣሪ እድሜ ይስጦት ከዚህ በላይ አለም ቢሰማው ደስ ይለኛል
@mesaydestadestatesma
Ай бұрын
መሬት ሺማ
@mesaydestadestatesma
Ай бұрын
ወይዝሮ አዳነች ደስ ሲል
@BetlhemTesfaye-z4c
Ай бұрын
እባኮ አድራሾዎት የት ነው
@aschubekele6586
Ай бұрын
እንዴት እናገኛታለን፡ እባካችሁ ጠቁሙኝ ወገን!
@Milky-sr3mv
Ай бұрын
Mama long life
@tadeesegebregzi690
Ай бұрын
Hezb enatefa new yemtelew?
@emebetaschenaki3032
Ай бұрын
የኔ እናት የምትዪው ነገር አንድም ጠብ አይልም ።ጀግናም ነሽ ታላቅ የሚሰማ የለም እንጂ ብዙ ነገር በኛ ዘመን እንኳን ኢትዮጵያ ለማለት ስንት ጉድ ሰማን አየን። ያንቺን ይችን እንኳን ደፍሮ መናገር ነውር በሆነበት ጊዜ ሀገር ለመሸጥ ከአፍ እየነጠቁ የሚሽቀዳደሙ አሉ። አንቺን ግን እንደ ዋርካ ያቆመልን አምላክ ይመስገን አሁንም እድሜና ጤና በረከት ይስጥልን
@Aleye-tx3br
Ай бұрын
kentiba Adanech is Aged She is grandmother adanech is more Than Hakim Abebech relly
@EyonaRaphael
Ай бұрын
ሀኪም አበበች! ጦርነትና አብዮት አይቀላቅሉት
@AshenafiDebela-km9hq
Ай бұрын
ዶር አበበች እድሜሽን ያርዝምልኝ።
@niguseabiye2390
Ай бұрын
አድራሻን እንኳን በአግባቡ ሳያሳውቁ፣ ድንገት ብቅ እያሉ እንደ ዘመኑ ሶሻል ሚዲያ ሰዎችን ማማለል ምን ይባል ይሆን? ወገኖችን በእውነተኛ ሰውነት የመርዳት ፍላጎት ካለ አቅም በፈቀደ መርዳት ነው። በተረፈ ግን የእራስን ገጽታ ለመገንባት ሲባል ብቅ ብሎ አዋቂነኝ ለማንም ምንም ፋይዳ የለውም። በሰውነት ለሰዎች አቅም የፈቀደውን ማበርከት እንጂ።
@eyob5275
Ай бұрын
ምንድን ነው የምታወራው?
@BettyBarkor
Ай бұрын
በእዉነቱ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለት አገር ወዳድ የሜድሮክ አንጋፋዉ ድርጅት ከሚሰጠን ገንዘብ ይልቅ ሀኪም አበበች የሚሰጡን ይበልጣል ማለት መልሱን ለሀኪም አበበች ትቼዋለሁኝ
@sebelwongelshiferaw5834
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አናግሮትና አዞት ነው ትዛዙ ከላይ ነው ብቻ ተመስገን እናቴን መሳይ ረክም እድሜና ጤናን ያድልልኝ❤❤❤
@sebelwongelshiferaw5834
Ай бұрын
❤❤❤ረጅም እድሜናን ጤናን ያድልልን እናቴን መሳይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን❤❤❤
@shibeshinegese7761
Ай бұрын
የሚገርመው የሀኪም አበበች እውቀት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ቅርስ ነዉ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።
@NanoGOD-h5l
Ай бұрын
መዳኒት ለኔ ይኖርሻል አጋንንት ጋንኤል ሰይጣን ሉሲፈር አለብኝ ብታክሚኝ ??
@fantuGeberi
Ай бұрын
እረ መንግስት ሀኪም አበበችን ተጠቀምባቸው ሀገራችን ችግር የለባትም የሙህር የሰጠንን ፀጋ ተጠቅመን ይህንን ዘመን መሻገር አለብን የማንበላው ሀብት ሰብስቦ ሀምላክን አሳዝኖ ህዝብን አባቶችን አሳዝኖ ምንም አያደርግም ዶክተር አብይ ሀኪም አበበችን ተጠቅመህ ሀገራችንን በጋራ እንገንባ ዘረኝነት ይቁም
@fantuGeberi
Ай бұрын
ጠባቂው ፈጣሪ ይጠብቀን
@WosenBayou
Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ለሀገር በመገኘቶ የኛ ኩሩ ውድ እናት
@zakeepherm6515
Ай бұрын
ዶክተር አበባችን የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ አልተጠቀምንባቸዉም
@zewdiebrhane4221
Ай бұрын
ፋሽስት! ኣረመኔዎች! እናንተ ግብዞች ና አስመሳዮች ወራዶችን እሚመጥን ወራዳ አጭበርባሪ መሪ ሰጥቶኣችኋል!!! እንኳን ለአማራ ጦርነት አደረሳቹ!
@hailunigussie4177
Ай бұрын
ሐኪም! ለሳጥናኤል ዉድቀት ትእቢቱ ነዉ እኮ።
@Amakuru-ln3zq
Ай бұрын
You are right that is compition divide and rule
@Amakuru-ln3zq
Ай бұрын
Thank you very sensable talk
@Amakuru-ln3zq
Ай бұрын
By history Ethiopa has only 2 ancitient religions Islam and Christianity Orthodox