KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
LIYU
Welcome to Liyu
8:28
Bereket Tesfaye,Mesfin Gutu,Lili Tilahun..ዘማሪዎቻችን እና ቤተሰቦቻቸው Ethiopian Gospel Singers & their family
3 жыл бұрын
8:56
የኢትዮጵያ ነብያቶች እና ቤተሰቦቻቸው Ethiopian prophets and their family. Eyu chufa,Jeremiah Hussein
3 жыл бұрын
8:17
የኢትዮጵያ ነብያቶችና ቤተሰቦቻቸው Ethiopian Protestant Prophets Eyu chufa,Mesfin Beshu,Tsion Emiru..
3 жыл бұрын
Пікірлер
@SmiraReka
Ай бұрын
Nebe ermiyas eseke batesebohe tebarek
@SmiraReka
Ай бұрын
Amannn keberleg negeselege
@MuluneshTesfaye-q6v
2 ай бұрын
ማን ነብያት ያላቸዉ?ራሳቸዉን በራሳቸዉ የሾሙ😅😅😅
@HeavenBekle
11 ай бұрын
ሌቦች በወንጌል ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች
@Eyob797
Жыл бұрын
NIce flight report, I like the smooth landing at ADD, Addis Ababa's airport, the video would be even better if you show a glimpse of the interior of the aircraft.
@liyulegeta
Жыл бұрын
Thanks for the tips!
@dawitteshome1922
Жыл бұрын
What was your seat number ? It’s nice for view
@liyulegeta
Жыл бұрын
Yes it was nice view.My seat was 32A
@fioriselihom6506
Жыл бұрын
Mengdachu hule geta selam Yargew❤🙏
@liyulegeta
Жыл бұрын
Amen
@ararsahabtamu1318
2 жыл бұрын
Waw gata kentgayhune
@tsigemegra8307
3 жыл бұрын
ነብይ እዩ ከነቤተሰብህ እግዚአብሄር አምላክ ይባርካችሁ አገልግሎታችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን።
@tsigemegra8307
3 жыл бұрын
ነብይ ኤርሚያስ ከነ ባለቤትህ አምላካችን እግዚአብሄር ታላቅ ነገርን አደረገላችሁ ድንቅ የሆነውን የሆዳችሁን ፍሬ አበዛላችሁ ምን እንለዋለን ያምላካችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብሩክ ይህንን አሁንም ጌታ እየሱስ ይባርክላችሁ።ያብዛችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ አሜን
@asdfnnn9586
3 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Teberku
@muluhaeilu9923
3 жыл бұрын
ለምልሙ እየሱስ ጌታ ነዉ
@bortaborti770
3 жыл бұрын
እግዛአባሐሪዪባረካቹሁዘመናቺን ፡ዪባረኪ
@ttyy5840
3 жыл бұрын
Wow.hullachume.dasi.tilalachu.fiqire.yichamarlachu
@tigsetmulugita8118
3 жыл бұрын
እሰይ፡ጌታ፡ይባርካችሁ
@worbituwordofa4541
3 жыл бұрын
Amen Amen yegzabher sewoech Egzabher yebarekachew tebareku zemnachew yebarek
@mpiyomasilvasiilva4782
3 жыл бұрын
🙋♀️🙋♀️🙇♂️🙇♂️🌹🌹🌹🌹💝💝
@Mom2023new
3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ወወ
@laylaelzein2654
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@hnaislkatteb2761
3 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@amanyemane4045
3 жыл бұрын
Armiyas husen nebi bleh metrat hfret new
@mehretmehret729
3 жыл бұрын
AmenAmenAmen.geta.yibarekachu tebareku.amen
@meskreiworu5434
3 жыл бұрын
Ameeen❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tamenezeleke8381
3 жыл бұрын
Thank you Jesus 🔥🔥🔥
@MimiMimi-ox7ll
3 жыл бұрын
Amen amen amen,👏👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@elfineshhabtemariam6012
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@emadamrajab8827
3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤😍😍🙏🙏
@kuriefamily2375
3 жыл бұрын
😍😍😍🙏
@demekch406
3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@demekch406
3 жыл бұрын
Amen
@gayagayo477
3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤💋💋💋Amen Amen
@martasila4172
3 жыл бұрын
Thank you sharing
@FRAME172-p8t
3 жыл бұрын
facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/
@liyulegeta
3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@aamobile3896
3 жыл бұрын
🙏🙏🙋🙋😍☝
@birkinesbh738
3 жыл бұрын
Issayibexamdesbilyinal
@balatobalato6162
3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋👏👏
@fikireerkalo2845
3 жыл бұрын
AMeeeeeeeeen AMeeeeeeeeen They Men of God bless All Of Them Yes True Thanks so much for Every Day Tebarku Hulchumi Nice Time
@ketty14325
3 жыл бұрын
ሻሎም ትዳር እና የእግዚአብሔር መለካም ፈቃድ ነው.ስለ ሁሉ እግዚኣብሔር ይመስገን ተባርኩ የአባቴ አባሳደሮችሁ ዘመናችሁ ትዳራችሁ ይባርኩ ነብዩ ኤርምያስ እንኳን ድስስስስስ አለ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንንን📖🙌🌷💐🌹💞🌷💐🌹💞🇪🇹🇱🇧😘👈