Пікірлер
@tadiwosmelaku6281
@tadiwosmelaku6281 Күн бұрын
👍👍👍Ye kne muya ketlbet ebakh
@belaybarane3770
@belaybarane3770 3 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው እንዲያው ሰፋ ያለ ማብራርያ ብሰጡ እንዴት ደስ ባለ
@hailegtesfa7540
@hailegtesfa7540 4 күн бұрын
ኣውያን
@YalemtsehayNega
@YalemtsehayNega 8 күн бұрын
ሰነይ ውእቱ
@MelesNega-t2v
@MelesNega-t2v 13 күн бұрын
ኅብስት ኅልቍ
@Abrahammulugeta-rk7xh
@Abrahammulugeta-rk7xh 17 күн бұрын
berta teru new
@Merawi-2712
@Merawi-2712 22 күн бұрын
ቤትሰብእ = ቤተሰብእ ?
@qinelekulu
@qinelekulu 18 күн бұрын
እሴብሐከ ፡ ቤተ ሰብእ ውእቱ ዕሩይ
@selamdamtew1799
@selamdamtew1799 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@selamdamtew1799
@selamdamtew1799 22 күн бұрын
በርቱ
@ZelalemGeza
@ZelalemGeza 25 күн бұрын
1
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg 26 күн бұрын
ሐመ ወሞተ ወተቀብረ ወተንሰአ እሙታን አመሳልስት ዕለት ክርስቶስ ይመጽዕ ዳግመ በዕለተ ሰንበት. ሙከራ ነው።
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg 29 күн бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው እኔ ግን አልገባሽ አለኝ. በጸሎት አስቡኝ
@FreshmanandEconomics21
@FreshmanandEconomics21 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤናውን ያድልልን። የእውነት በጣም እናመሰግናለን።
@AbebeKasahun
@AbebeKasahun Ай бұрын
በ ጊዜ ተሰአቱ ስአት እመጽ።
@AbebeKasahun
@AbebeKasahun Ай бұрын
አእመረከ=አወቀህ የአምረከ=ያውቅሀል ያእምርከ=ያውቅህ ዘንድ ያእምርከ=ይወቅህ
@febensium2704
@febensium2704 Ай бұрын
weyin = weyalats
@mikialegebregergs7859
@mikialegebregergs7859 Ай бұрын
ወይናት
@abielghezae5931
@abielghezae5931 Ай бұрын
መርዓትያን
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Ай бұрын
አዋልድ/አዉላድ
@ZzzGhgg
@ZzzGhgg Ай бұрын
አዋልድ
@fikrawoke1294
@fikrawoke1294 Ай бұрын
ወልድ ውሉድ ወለት አዋልድ
@Habrom1988
@Habrom1988 Ай бұрын
ውሉድ
@Even-y7g
@Even-y7g Ай бұрын
Tige tsrha aryam❤❤❤
@yohannesteklu3298
@yohannesteklu3298 Ай бұрын
የት ደብር ነው የሚኖሩ on line የቅኔ ትምህርት ይጀምሩ
@solosolo2438
@solosolo2438 Ай бұрын
betam tru hasab new memhr
@ተክልየአባቴአተጠብቀኝ
@ተክልየአባቴአተጠብቀኝ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tseday9404
@tseday9404 Ай бұрын
ፀደይ
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 Ай бұрын
ፀጋ ፀዳል ፀምር
@DegualemAdinew
@DegualemAdinew Ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ ቀጥል❤❤
@DegualemAdinew
@DegualemAdinew Ай бұрын
መጣም አመሰግናለሁ በእግዚአብሔር ቀጥልልን ትምህርት በሁሉም ነገር እናግዝሀለን❤❤
@qinelekulu
@qinelekulu Ай бұрын
እሺ እቀጥላለሁ ፡ አመሰግናለሁ ደጉ
@ZelealemYimenu
@ZelealemYimenu Ай бұрын
Mulu btseraln desyilenal
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Ай бұрын
( 6 ) ምን ማለት ነው አልገባኝም ?
@qinelekulu
@qinelekulu Ай бұрын
ኅንብርት= ዕንብርት (በሆድ መሃል የሚገኝ)
@danisolomun644
@danisolomun644 Ай бұрын
ኃያል
@MequanntSetegn
@MequanntSetegn Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልን ሌላም ብትልኩልን?
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
ኅንብረት የሚባል የለም።
@qinelekulu
@qinelekulu Ай бұрын
ኅንብርት ነው እንጂ ኅንብረት የሚል አልተጻፈም ምስክር ካስፈለገ ፥ መልክአ ማርያም ወይ መልክአ ኢየሱስ ወይም ደግሞ የሰማዕታት… መልክዕ ይመልከቱ ፡፡
@AbebaHadush-s1d
@AbebaHadush-s1d Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@AbebaHadush-s1d
@AbebaHadush-s1d Ай бұрын
ሁሉንም ❤❤❤
@AbebaHadush-s1d
@AbebaHadush-s1d Ай бұрын
ሀብት፡ሀዋኪ፡ሆባይ
@AbebaHadush-s1d
@AbebaHadush-s1d Ай бұрын
ሕልም፡ሕማም፡ሕያው
@Mehariweldehaimanot
@Mehariweldehaimanot Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
@አበኩልነ
@አበኩልነ Ай бұрын
ሀ___; ሃልወቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ሀ___;ሃይማተ ንጹሕ ያበርህ ልቦና❤
@HermelaBirhanu-e6j
@HermelaBirhanu-e6j Ай бұрын
Awo ene bebekule Betam efelgalew
@qinelekulu
@qinelekulu Ай бұрын
በጣም ጥሩ ፡ ረዘም ያለ ቪድዮ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉት ካለ ንገሩኝ እሰራለሁ ።
@Yitbarekwondim
@Yitbarekwondim Ай бұрын
፩ወ፪
@qinelekulu
@qinelekulu Ай бұрын
፩፡ ለምጣዱ ሲባል አይጥዋ ትለፍ ፪፡ ጊዜ እያለህ ጌዜ አትጠብቅ
@MeriFltet
@MeriFltet Ай бұрын
ሰላም ይች ቻነል የትምህርተ ቅኔ ነው?
@qinelekulu
@qinelekulu Ай бұрын
ሰላም ፡ አዎ ዓላማው የቅኔ ትምህርት በቀላል መንገድ ለማስተማር ነው ፡፡
@achashemanereda-my3yo
@achashemanereda-my3yo Ай бұрын
መላከ እግዚአብሔር ያፅናይክሙ
@qinelekulu
@qinelekulu Ай бұрын
አሜን ለኲልነ
@abeltekluTeklu
@abeltekluTeklu Ай бұрын
እናመሰግናለን በቀላሉ እንዴት ቅኔ ሰምና ወርቅ እንደምንቆጥር ሰፋ ያለ ማብራሪያ ስፈልግ ነበር
@AbebeKasahun
@AbebeKasahun 2 ай бұрын
በጣም ደስ ነው የሚል ቃለሕይወት ያሰማልን።
@qinelekulu
@qinelekulu 2 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን ፡ ቅኔ ለማወቅ የግድ ጉባኤ ቤት መግባት አያስፈልግም ፡፡ ዘመን ባፈራው መማር እንችላለን ፡፡
@MeseretmillionDegu
@MeseretmillionDegu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
@EphrataDemisse
@EphrataDemisse 2 ай бұрын
እንጋ ~እንጃ
@YohanesSmariam
@YohanesSmariam 2 ай бұрын
እንጃ
@amdewerkbirhanu4475
@amdewerkbirhanu4475 2 ай бұрын
እንጃ
@kibromkahsay4878
@kibromkahsay4878 2 ай бұрын
እንጃ