KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Bettwa's - የቤቷ
Hi, my name is Bettwa and welcome to my channel! I post videos of traditional Ethiopian 🇪🇹 and other dishes three times a week. My videos showcase existing local cuisine with a dash of my own creativity. I try to bring healthy eating and our well-known recipes together. Please consider subscribing so that you will not miss any of my latest videos. Thank you!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ቤቷ እባላለሁ። በሳምንት ሦስት ጊዜ የኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!
8:46
🎄በጥቂት ግብአት የተሰራ የገና ኩኪስ እንስራ🎄Cookies recipe
9 сағат бұрын
5:23
🛑ያለዘይት የበሰለ የፆም ጣፋጭ የዝኩኒ አሰራር #ethiopianfood #food//Zucchini recipe
12 сағат бұрын
9:05
🛑ቦሪቶ የቁርስ የምሳ አማራጭ//Burrito🌯 recipe
16 сағат бұрын
4:08
🛑ምርጥ የአቡካዶ ሰላጣ//በምንፈልገው መመገብ የምንችለው//Avocado Salad
19 сағат бұрын
9:12
🛑የፆም ስጋ ለምኔ በአትክልት ቆጮ ወይም ቡላን በዚህ መልኩ ስሩት//ዋው ዋው ዋው‼️Ethiopian traditional food
Күн бұрын
9:02
የስልጆ አሰራር #ethiopianfood #ስልጆ #ethiopian
Күн бұрын
5:36
🛑በደቂቃ የሚደርስ የቁርስ አማራጭ//easy bread recipe #ethiopianfood #habesha #ቁርስ
14 күн бұрын
8:27
ልዩ የሞኮሮኒ አሰራር//የፆም ቀለል ያለ አሰራር// ሞክሩት ትወዱታላችሁ/ታመሰግኑኛላችሁ/Macaroni recipe 👌
14 күн бұрын
9:31
ለፓስታ ለፒዛ ለሩዝ ለሌሎችም ምግቦች የሚያገለግለን ለረጅም ጊዜ መቀመጥ የሚችል ለቲማቲም ሶስ አሰራር// Spicy 🍅 tomato Sauce recipe
14 күн бұрын
9:57
🛑 ጣፋጭ የስፕሪንግ ሮል አሰራር// Easy Spring roll recipe// #potato #special #crunchy
21 күн бұрын
10:06
🛑ቅቤ ለምኔ የሚያስብል ምርጥ የቂንጪ አሰራር//ሰርታችሁ የምትወዱት//የፆም አማራጭ//
21 күн бұрын
8:33
በቀላሉ የብርቱካን ማርማላት እንስራ 🍊//ከማቆያ ነፃ//የሚወደድ ጣዕም ያለው//Orange Marmalade recipe
21 күн бұрын
10:34
🛑 የፆም ቀይስርን እንደአማራጭ በዚህ መልኩ አንሰራው//ጤናማ የሆነ የአትክልት ማባያ ቂጣ//beetroot recipe #ethiopianfood #delicious
28 күн бұрын
5:09
የሽንብራ ጥብስ👌 ሞክሩት በጣም ቀላል የሆነ ነው //ለቡና ቁርስ//ለሻይ//ለመክሰስ//ለፆም ሰአትማ ተመራጭ ነው
Ай бұрын
8:41
🛑የፆም የአሩስቶ ጣዕም ያለው ምርጥ አማራጭ የሚሆን//በፓስታ/በዳቦ/በሩዝ/ብቻውንም መመገብ የምንችለው//rosted Potato and Carrot recipe
Ай бұрын
8:01
🛑ዳቦ ቤትን በቤታችን//ግልግል//አቅም ያለው ዳቦ እንብላ//bread recipe
Ай бұрын
10:04
ሁሉም ሊወደው የሚችል የቁርስ አማራጭ//የሚጣፍጥ ቁርስ//ወጪ የሌለው//ሁላችንም ቤት በሚገኝ ግብአት
Ай бұрын
11:02
🛑የፆም የተቀመመ የሽንብራ አሳ ወጥ//በዚህ መልኩ ከሰራችሁት በልታችሁ አትጠግቡትም
Ай бұрын
8:45
🛑 ጢቢኛ ጣፍጣ አምሮባት መጣች//በመጥበሻ በከሰል በቀላሉ የተጋገረ //አስበንማ ሳንሰራ አንቀርም// Special mini bread recipe
Ай бұрын
9:31
🛑ዳቦን አሳምረን እንጋግር//መግዛት ቀረ//ዘመድ ጠይቁበት ያስመሰግናል//Special bread recipe
Ай бұрын
9:08
የሚጣፍጥ የአትክልት ጥብስ//ብቻውን እንዲሁም ለፓስታ በዳቦ መመገብ የምንችለው ምርጥ ጥብስ
Ай бұрын
10:01
🛑ልስልስ ያለ የብስኩት አሰራር//የሚጣፍጥ//ለልጆችም የሚሆን//ለቁርስ//ለሻይ ሰአት//ለመክሰስ//breakfast idea
Ай бұрын
10:02
🛑 Easy and delicious rice //የሚጣፍጥ ሩዝ በአትክልት አሰራር//ዋው❗️ Special rice recipe 👌
Ай бұрын
8:39
🛑 ቡላ በበሶ ገራሚ አሰራር// መሞከር ያለበት ድንቅ ጣዕም// ተበልቶ የማይጠገብ//bula bebeso recipe
Ай бұрын
4:39
🛑ጤናማ ንፍሮ እንዴት እናነፍር//ስንዴ ለማይመገብ ግን ንፍሮ ለሚወድ ጥሩ አማራጭ
Ай бұрын
10:03
🛑ዶሮን በቀላሉ ከተለመደው ውጪ በዚህ መንገድ እንስራው// ሲያምረን ቶሎ ለማድረስ//easy doro wet recipe
Ай бұрын
8:26
🛑 ተበልቶ የማይጠገብ ፒዛ ለምኔ❗️ጊዜ ቆጣቢ ስራ❗️ የሚገርም ጣዕም❗️ይሄ ነው ቁርስ ማለት❗️delicous breakfast recipe
Ай бұрын
9:13
🛑ይሄንን ድንቅ ቁርስ ሳትሞክሩት እንዳትቀሩ// ሰንበትን በሚጣፍጥ ቁርስ// delicous breakfast recipe
Ай бұрын
8:12
🛑የተልባ ፍርፍር//ምርጥ ነው//ቀላል አማራጭ የሚሆን//flexseed recipe
Ай бұрын
Пікірлер
@TgstMebt
8 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉
@نصرالدينفتحالله
8 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@tshayetogu149
12 сағат бұрын
ERUOZE MESERI YUONALE BEMAREYAME MELESHELENE WEDA❤❤
@bettwascorner
10 сағат бұрын
የእኔ ውድ ያልሽኝ አልገባኝም በእሩዝ መስሪያ ነው ያልሽው ይሄ ተቆልቶ ልክ እንደ ገብሱ ነው የሚሰራው🙏😍❤
@tshayetogu149
10 сағат бұрын
@@bettwascorner ERUOZE BESEMETI NEWE WEYESE ERUOZE MESERI NEWE
@bettwascorner
9 сағат бұрын
@@tshayetogu149 የእኔ ውድ ኖርማሉ በኪሎ ከሱቅ የሚገዛው ነው🙏😍❤
@HtcVyj
12 сағат бұрын
❤️❤️❤️
@bettwascorner
10 сағат бұрын
🙏😍❤
@Shelo-g2r
13 сағат бұрын
ይሂማ ይሞከራል ዛሪውኑ
@bettwascorner
10 сағат бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@EmuEshetu-m5p
13 сағат бұрын
ጎበዝ❤❤❤🎉🎉🎉
@YehualashetNegashe
15 сағат бұрын
በማልቱ ቦታ ኮካ አይሆንም
@mary1475
15 сағат бұрын
ቤትየዬ በጣም ያምራል ጎበዝ መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ
@AlkelimatuTeyebaSedeka
16 сағат бұрын
ቤትዬ ❤ ፍቅር ❤ በጣም ያምራል ትላንት ነው ላይክ ያረኩ ልፅፍልሽ ስላልቻልኩ ነው❤
@ebejp88
19 сағат бұрын
👍🏽🥰🇪🇹
@rozarozina9539
20 сағат бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆጆ አስተጋገር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለው❤❤
@le1785
23 сағат бұрын
ቤቲዬ እናመሠግናለን መልካም አውደ አመት❤❤❤❤❤
@Tube-fi9qq
Күн бұрын
አበት አሰራር ቀለል ያለ ባለሞያ እጅሽን ይባርክ ❤❤
@FouziaFouzia-g2w
Күн бұрын
ክክክክ
@heromenheri548
Күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደሠረሽ ቤቲሻ 🎉🎉 ኤንዲሁ አንቺ የነካሽው ውብ ነው 🎉🎉 በጣም ያምራል
@asterjesustadesse1002
Күн бұрын
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ! በሩዝ ሰርቼው አውቃለሁ በጣም ቆንጆ ነው ! ተባረኪ ❤
@bettwascorner
Күн бұрын
አስቴርዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@nardossolomon6460
Күн бұрын
ሀይ ቤትዪ አሪፍ ዳቦ ነው ተባረኪ merry chrismas መልካም በአል
@bettwascorner
Күн бұрын
ናርዶስዬ እንዴት ነሽልኝ ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ የተባረከ በአል ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@AmhaBerha
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊
@bettwascorner
Күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@AmhaBerha
Күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
@AmhaBerha
Күн бұрын
Good
@bettwascorner
Күн бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
@AmhaBerha
Күн бұрын
❤
@bettwascorner
Күн бұрын
🙏😍❤
@menenshiffa8269
Күн бұрын
የገና ኩኪስ ትያለሽ ዳቦ ጋግርሽ ብይ
@tekeleyodit9304
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
Күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
Күн бұрын
ሀይ ቤቲ. በጣም ያምራል እጅሽ. ይባረክልኝ. በእውነት. ገና. ማነው ??? እዳትስቂ. ገና የሚባል. አምላክ. አለን እዴ ???
@SisayeMeskeremWorku
Күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@MuluNigatuDagnew
Күн бұрын
የሰኳር መጠኑስ ምሳሌ ለ2ኬሎ ገብስ ሰንት ስኳር
@SelameSelame-t3z
Күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤
@Temiro.Mastemar
Күн бұрын
ዋው በጣም ያምራል መልካም በአል ❤ እንቁላሉ ቢቀቀር እንደ አንቺ እንዲህ የሚያምር ዳቦ ይሆናል ነገ እሞክረዋለሁ ብዬ ነው
@ejigayehuashine3843
Күн бұрын
ተባረኪ
@elsabetbutler4940
Күн бұрын
የሽንብራ ኩፍታ ዳቦ ሰርተን እንበላለን እናመሰግናለን
@MegabayMegaby
Күн бұрын
በጣያምራል እናመሰግን አለንሰላምሽ ይብዛእህታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EjigayehuAbebe-o2d
Күн бұрын
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በርቺልኝ
@AsniEthiopia
Күн бұрын
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ዘይነብዘይነብ-ዐ8ረ
Күн бұрын
🥰🥰🥰🥰
@leteyletey3923
Күн бұрын
ሰላም ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@GelayeDeressie
Күн бұрын
ማርዬ ይመራል ለምንድነው
@netsanetyaregal9335
Күн бұрын
በኤፍራታ ምድር የተሰኘውን የገና፡ መዝሙር ጋብዝሻለሁ❤
@netsanetyaregal9335
Күн бұрын
እንኳን፡ አደረሰሽ ቤትዬ የኔ ባለሙያ! ❤❤❤ በጣም ያምራል መልካም በአል❤❤❤
@bettwascorner
Күн бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🎄 መልካም በአል ለሁላችሁም ይሁንልኝ ለገና ልዩ ኬክ ለምኔ ዳቦ ተጋበዙልኝ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@MesretBeruan
Күн бұрын
❤❤❤❤❤😊
@MeseretDebebe-k7n
Күн бұрын
አላረረም በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@AsniEthiopia
Күн бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
Күн бұрын
አስናዬ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ብርታት መልካም በአል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@raheldamtew7161
Күн бұрын
መልካም የገና በዐል ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አመሰግናለሁ❤❤❤
@bettwascorner
Күн бұрын
ራሔልዬ ላንቺም ከነቤተሰብሽ የደመቀ የደስታ በአል ይሁንልሽ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@mekdesiticha423
Күн бұрын
ዋዎ ቤትዬ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሰሽ
@bettwascorner
Күн бұрын
መቅድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@yeshimebettefera2346
Күн бұрын
እርሾው ግን እንዲቆይ አያደርገውም ለጊዜው እንዲፈላ ይረዳዋል እንጂ
@nardossolomon6460
Күн бұрын
Wow betti ❤❤❤
@pacpat6514
2 күн бұрын
this is my favorite food of all ethiopian dish, and my mom was an expert in it!
@FafiFafi-n8q
2 күн бұрын
🎉🎉
@bettwascorner
2 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tekeleyodit9304
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Danke❤❤❤
@bettwascorner
2 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@መሲab
2 күн бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
2 күн бұрын
መሲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤