Пікірлер
@TeketelZeleke-m2i
@TeketelZeleke-m2i Ай бұрын
Ba.samayimi.bamidirimi.anidi.amilaki.bicha.now
@busunebusuneBussune
@busunebusuneBussune Ай бұрын
Koyi lezi tariku tebiyewu pasterneti mano yesetewu
@MohamedHassan-wf2yf
@MohamedHassan-wf2yf Ай бұрын
Weidmann Tebark Eze bargeman Besmay engnan❤
@hailuolbamo
@hailuolbamo Ай бұрын
bekyyy geta eyusus yibrakek
@TadelieZeleke
@TadelieZeleke Ай бұрын
Egizaber yemasgen . Egizaber yibarek tsagawun yecamerleh
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb 2 ай бұрын
አይ አንተ ሰዉ ሲጀመር እኮ ካልተገለጠሌት በስተቀር ማንም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ብሎ መናገር አይችልም ምክንያቱም ስጋና ደም ይህን ሊገልጥ አይችልም መንፈሳዊ እዉቀት ነዉ እንጂ እናንተ ናችሁ ቱታ ኮት ገልበጥ ገልበጥ እያላችሁ ምትክዱት ከሃዲዎች ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ 👉የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።👈 ¹⁸ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም። ከተፃፈዉ አትለፍ ኢየሱስ የሕያዉ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ አራት ነጥብ። “ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥5 “ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥9 “ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።” - ዮሐንስ 20፥31 1ኛ ዮሐንስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን። ¹⁵ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል። “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20 “ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥3

@MimiAswa
@MimiAswa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HenockTeklehimanot
@HenockTeklehimanot 2 ай бұрын
አንተ ሰውዬ ታስቀኛለህ እናተ ናችሁ እንጂ ቱታው ኮቱ ጃኬቱ ገልበጥ ስታደርገው አብ ደግመህ ገልበጥበጥ ስታደርገው የሱስ እያላችሁ የምታዋርዱት እናተ መፃሀፉ የማይለውን የምትሉ ደግሞስ ወልድ አይደለም እንዴ ኢየሱስ ???በዚህ ላይ ደግሞ ምንአይነት መገለጥ ይሁን ይሄ መጋለጥ ነው እንጂ የምትገርሙ ናችሁ ልብ ይስጣችሁ ከክህደት እግዚአብሔር ያድናችሁ ልንገርህ አይደል ኢየሱስ እግዚአብሔር ወልድ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ፍፁም ሰው ክርስቶስ መለኮት የሆነ እግዚአብሔር በአንድ አካል ሰውነት እና አምላክነቱ ሳይጋጭበት ለዘለአለም ፀንቶ የሚኖር ጌታ ነው እና ታዲያ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናትና ዛሬ እስከ ዘለአለም ያው ነው የሚለው መፅሀፍ ቅዱስ ልቦና ን ያድልልን የሚሰማ ካለ
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb 2 ай бұрын
ሲጀመር እኮ አብ ካልገለጠሌት በስተቀር ማንም ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ብሎ መናገር አይችልም ስጋና ደም ሊረዳዉ አይችልም ። ተባረክ እነዚህ ከሃዲዎች ናቸዉ። ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
@belaymathewos5846
@belaymathewos5846 2 ай бұрын
አሜንንንንንን
@Raheliyegetliji
@Raheliyegetliji 2 ай бұрын
Igzabr yibarkik tebarek. rijim idemen ten yestil yen wondm tebark❤❤❤❤❤😊😊😊
@KecheneTumiso
@KecheneTumiso 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElsaUkumo
@ElsaUkumo 3 ай бұрын
ፓስተር ታርኩ ውዴ አፈር ምመልሰው ምንድናው?????????
@ElsaUkumo
@ElsaUkumo 3 ай бұрын
ሁለትም ከአፈር ከተሰሩ ውዴ አፈር ምመልሰው ሥጋ አይደለም እንዴ 🤷‍♀️?
@ElsaUkumo
@ElsaUkumo 3 ай бұрын
ፓስተር ታርኩ 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️
@ElsaUkumo
@ElsaUkumo 3 ай бұрын
የሱስ አብዝቶ ይባርክ በኪ ፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏
@samrawitande8596
@samrawitande8596 3 ай бұрын
Tenikol yelelebet
@samrawitande8596
@samrawitande8596 3 ай бұрын
Teknologi yelelebet❤
@rahelnegasi1803
@rahelnegasi1803 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@HenockTeklehimanot
@HenockTeklehimanot 4 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ ጠይቁ ጥቅስ ብቻ አታንብቡ አውዱን ተረዱ ሀሰቡን በመጀመሪያ እወቁ ከዚያ ባለፈ የቄስ አስፋው ፀጋ በሁላችሁ ላይ ይወደቅ አሜን በሉ ትረፉ😊😊😊
@HenockTeklehimanot
@HenockTeklehimanot 4 ай бұрын
ኢየሱስ ወደ ምድር በመጣ ጊዜ አምላክ ሆኖ አይደለም እራሱን ባዶ አድርጎ ክብሩን ጥሎ ሰውሆኖ እግዚአብሔርነቱን አስቀምጦ በአብ እርዳታ ውስጥ ሆኖ ነው የመጣው ለዛ መስሎኝ የሚያደርገውን ነገር ሁሉ በአብ እርዳታ እንደሚሰራ የተናገረው አባቴ ይሰራል እኔም እሰራለሁ ያለው አባቱ ያሳየውን ይሰራ ነበር ኢየሱስ የሰው ልጅ እያለ እራሱን ያስተዋውቅ ነበር እንዴ የሰው ልጅ እኮ ተርቦአል አዝኖአል አልቅሷል እርዳታን ለማግኘት ወደ አብ ፀልዮል ተጨንቋል እንደውም ወደ መጨረሻ አካባቢ አባቴ ሆይ ብትወድስ ይች ፅዋ ከእኔ ትለፍ ብሎ አብን ለምኖአል እንዲሁም ለፍርድ ባቀረብት ጊዜ ለጲላጦስ የመለሰው መልስ መንግስቴ ከዚህ መንግስት አይደለችም እኔን አሳልፎ ለሰጠኝ ሰው ወየሁለት አለ በአጠቃላይ ኢየሱስ በዚህ ምድር ላይ ሲመላለስ እግዚአብሔር ሆኖ አይደለም የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ነው።
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 4 ай бұрын
የስላሴ አማንያን በሶስት አምላክ ስለሚያምኑ አቶ ኤርምያስ ስለ አምላኮቹ በግልፅ እየተናገረ ነውና ምንም ጉትጎታ አያስፈልግም ወንድም በረከት!
@ZAYNABZAYNAB-o4g
@ZAYNABZAYNAB-o4g 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰☝️☝️
@abosetadane619
@abosetadane619 4 ай бұрын
የስላሴ አስተምሮ ድንግርግሩ የወጣ መያዣ የሌለው ጉደኛ ግራ የተጋባ ነው
@MeleseDop
@MeleseDop 4 ай бұрын
youtube.com/@wengelledehoch?si=2f2wY79Vy10ZvHV5
@MeleseDop
@MeleseDop 4 ай бұрын
youtube.com/@wengelledehoch?si=2f2wY79Vy10ZvHV5
@JerryAlex-v2p
@JerryAlex-v2p 4 ай бұрын
Eyesus tsegan yabizalihi
@DagiYada
@DagiYada 4 ай бұрын
ye matiyos 28/20 abibi 3akali 1 amilaki naw eyesus abi kegn tekemito sile igna yimaledali rome8/34 menfis kidus begna westet yinorali 1gna yohanis 2/22/23 abibi wolidi yemayi kebeli hulu abi ikuwani yelem yilali
@mastewalMarkos
@mastewalMarkos 4 ай бұрын
ኢየሱስ አብ ነው የሚል አስተምህሮ ከሰይጣን ነው ።ይህ ማለት አብ ከማርያም ተወልዶአል ማለት እኮ ነው ።መንፈስ ቅዱስ አይናችሁን ያብራ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻውን አምለክ ነው በሥላሴ ማህበር ውስጥ ማነ ከተተው? የማርያምን ፅዋ አይጠጣም
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻውን አምለክ ነው በሥላሴ ማህበር ውስጥ ማነ ከተተው? የማርያምን ፅዋ አይጠጣም
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻውን አምለክ ነው በሥላሴ ማህበር ውስጥ ማነ ከተተው? የማርያምን ፅዋ አይጠጣም
@Marta-mt1rt
@Marta-mt1rt 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Marta-mt1rt
@Marta-mt1rt 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Marta-mt1rt
@Marta-mt1rt 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AKILILUAPOSTLOIC
@AKILILUAPOSTLOIC 5 ай бұрын
Tebareku
@TerefeWoldemichael
@TerefeWoldemichael 5 ай бұрын
ወደ ተጣመመው እምነትህ የሰውን አዕምሮ ለማንሻፈፍ ባትሞክር ነገር ግን ከኤርሚያስ የቀና ሃሳብ ተነስተህ ክፉን ሃሳብህን አትዝራ ኤርሚያስ የቀናውን መንገድ ይዛል
@aseniab
@aseniab 5 ай бұрын
ሜዳኔ ልዬ
@BerhaneDechasa
@BerhaneDechasa 6 ай бұрын
አይ ኤርሚ ሲጨንቅህ ያስታውቅብሀል ቤኬን ለመረዳት ሞክር ጌታ ይርዳህ
@eskindr-mn9hw
@eskindr-mn9hw 6 ай бұрын
Hleluyaaaaaaaaaaa
@HagirsoFsiha
@HagirsoFsiha 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@birukkebede-e5z
@birukkebede-e5z 6 ай бұрын
ስለማይነገር የፀጋው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን, አለማዎቅን በማወቅ እየበቀለች ቤተክርስቲያን በተራራ ላይ ገና ትወጣለች, ዛሬም ነገም እግዚአብሔር በባሪያዎቹ ይሳራል ተመስገን ኢየሱስ❤❤❤❤❤
@birukkebede-e5z
@birukkebede-e5z 6 ай бұрын
ስለማይነገር የፀጋው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን, አለማዎቅን በማወቅ እየበቀለች ቤተክርስቲያን በተራራ ላይ ገና ትወጣለች, ዛሬም ነገም እግዚአብሔር በባሪያዎቹ ይሳራል ተመስገን ኢየሱስ❤❤❤❤❤
@MakbleBesu
@MakbleBesu 6 ай бұрын
የሐዋርያት እምነት ተከታዮች በርቱ ጥርሳችሁን ንከሱ በቅድስና እኔ 1979 የሐዋርያት አማኛ ነኝ የሌላው እምነት በእግዚአብሔር ቃል ለማወቅ ምክሬለሁ ኢየሱስ በረዳኝ መጠን እውነተኛ እመነት ግን የሐዋርያት እምነት ነው በርቱ ለማዘናጋት እጅ አትስጡ በዚህ ስአት እምነቶች ከቅድስና እርቀዋል ሐዋርያት ነች እውነተኛ
@AbebeermiasGagabo
@AbebeermiasGagabo 6 ай бұрын
Wondim. Beki. iyesusi. Tsagani. Yicamiri yabiza.
@MakbleBesu
@MakbleBesu 6 ай бұрын
አይ ስላሴ ሰውን ሁሉ ምልስ የምታሳጣ ለጣኦት የስላሴ አማኛ እርሰ በእርሱም አይግባቡም እየሰማዋቸው ነበር ጠዋት
@RegassaDenbi-fi5xo
@RegassaDenbi-fi5xo 6 ай бұрын
ቄስ በረበት አንተ እናትህ ወልዳሃለች እስትህ ከዶክተር ተስፋዬ ጋር ቀርበህ አውራ ብዙ ጊዜ ጥሪ ተደረጎልህ ቀርበህ መወያየት ፈርተህ ጓዳ ጓዳውን ታወረለህ
@bizuayehusisay3391
@bizuayehusisay3391 6 ай бұрын
12 ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
@MTagas-x9o
@MTagas-x9o 7 ай бұрын
Paster Barkat egzaber tsaga yicamiri!
@SemSonic
@SemSonic 7 ай бұрын
ሁሉ በእርሱ ነው የመለኮት ሙላት ሁሉ በኢየሱ ውስጥ ነው