Пікірлер
@ShewakenaMersha-r9s
@ShewakenaMersha-r9s 8 сағат бұрын
ያምራል
@teteberhane6571
@teteberhane6571 16 сағат бұрын
ሙዚቃ አያስፈልግም ካንቺ ድምፅ በላይ ነው Thank you
@abebechbedane978
@abebechbedane978 23 сағат бұрын
እኔ የጩኮ አሰራር ያየሁትም የምሰራም፣ የተነጠረ ቅቤ ማቅለጥ አያስፈልግም። Room temperature አቆይቶ በእጅ ወይም በመምቻ ሰፋባለ ዕቃ እየመቱ ከአቀለጡ በኃላ የበሶውን ዱቄት ቀናንሶ እየነሰነሱ ማሸት ነው።
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Күн бұрын
በጣም አሪፍ ዳቦ ነው እናመሰግናለን አዱዬ
@LeyGeb
@LeyGeb Күн бұрын
You are a wonderful woman
@almazeayele3420
@almazeayele3420 Күн бұрын
ጩኮ ያለሚጥሚጣ አይሆንም አደራሽን በርበሬ አይጨመርም
@almazeayele3420
@almazeayele3420 Күн бұрын
ትንሽ ነጭ አዝሙድ ድቅቅ እርገሽ አርጊበትጥሩ ነው ጎድጎድ ባለ ጭልፋ ማሸት ትቺያለሽ
@yarab4997
@yarab4997 2 күн бұрын
👍👌👏👏👏
@GelilaNunu
@GelilaNunu 2 күн бұрын
My favorite food 😢❤
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 3 күн бұрын
እረ በናትሽ ጭኮ እንደሊጥ ተቦክቶ እንደቂጣ ሲጠፈጠፍ አላውቅም በቃር እንደሚገለኝ እርግጠኛ ነኝ እናቴ ስትሰራው ባየሽው ወይኔ
@tsehaymeshesha3950
@tsehaymeshesha3950 3 күн бұрын
Grate job and thank you 🙏
@abrhamAddisu-m7q
@abrhamAddisu-m7q 3 күн бұрын
ጎበዝ በርች
@mdadi127
@mdadi127 3 күн бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤
@MKo-i5t
@MKo-i5t 3 күн бұрын
😂 I think no put off tomato sister thisi wrong oke
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 3 күн бұрын
ጠቃሚ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እግዚአብሄር ይባርክሽ::
@abeiymoges1393
@abeiymoges1393 3 күн бұрын
ቅቤው የበሰለ ወይስ ለጋ ወይም የገበታ ቅቤ?
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 15 сағат бұрын
በጣም ለጋ ቅቤ!
@anifour3534
@anifour3534 4 күн бұрын
Mrt aserar gn Bolekewun absleshiwal woyi
@SafinaSafina-gb9xc
@SafinaSafina-gb9xc 4 күн бұрын
🎉❤❤
@muluwork8658
@muluwork8658 4 күн бұрын
ተባረኪ
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 4 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን በጣም ባለሞያ ነሸ ለቤትሽ አድስ ነኝ እናመሠግናለን
@asefashasrat8729
@asefashasrat8729 5 күн бұрын
ጭቆ ሳይሆን ጭኮ ነው ሚባለው ደሞ በእጅ አይታሽም ለማስተማር ከሆነ ግልፅ ልኬት አስቀምጪ 1ኛ ተፈላጊ ግባቶች ዝርዝር 2ኛ መጠን ለምን ያህል በሶ ምን ያህል ቅቤ ኮረሪማ ጨው ወዘተ 3የበሶ ዱቄት እንዴት መድቀቅ ትንሸ ሸርከት ማለት ስላለበት
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 5 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ
@Ggggyy-b1m
@Ggggyy-b1m 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@kukw9428
@kukw9428 6 күн бұрын
ጥሩ ነው ጭኮ ግን በጣነው የሚቀመው ወይም በጎድጓዳ ሳሀን ነው የሚቀመጠው
@eteneshabate8020
@eteneshabate8020 6 күн бұрын
እናቱ በእጅ ባይሰራ በጣም ጥሩ ነው።
@Rahmetina
@Rahmetina 6 күн бұрын
አረ ባክሽ እንደዚህ አይነት የ ጭኮ አሰራር በፍፁም የለም 🤮
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs 7 күн бұрын
አሜን አገራችን ሰላም ትሁን ባገር ነው ማማሬ
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs 7 күн бұрын
ዋው
@whatislove7252
@whatislove7252 7 күн бұрын
Please, ሙዝቃዉ በጣም ይረብሻል። ከ background ያለዉ ሙዝቃዉ ጥቅሙ ምንድነዉ it just distraction.
@neza6422
@neza6422 7 күн бұрын
ሲያምረረረረረ
@Yeqdusmicheallj12
@Yeqdusmicheallj12 7 күн бұрын
ዝንጅብል ኣበዛሁበት😢 ዛሬ ቀኑን ሙሉ ስሰራ የዋልኩትን ቅቅል ኣብውላሸሁት😢
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 7 күн бұрын
ግን ለምንድ ነው እንደ ሀገራችን አይጣፍጥም 😢😢
@አቤጋልሃይሉ
@አቤጋልሃይሉ 7 күн бұрын
ደምሪኝ ቤተሰብ ❤🎉🎉
@YoditSiyum
@YoditSiyum 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@አቤጋልሃይሉ
@አቤጋልሃይሉ 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@TigistWolde-cn5lu
@TigistWolde-cn5lu 7 күн бұрын
በጣም ጥሩ ጭኮአሰራርነውበርቺ እህቴ
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 7 күн бұрын
ማማዬ እንቁላል ወይም ቤክግ ፓውደር አይጨምርም ወይ ? ቅማምች ትንሽ መመስ ወይም ትንሽ ማቅለት አያስፈልግም ወይ ?
@sosaso4562
@sosaso4562 8 күн бұрын
Ara hinqata Kofi wani zekefe xoomi alen masalany sirashi gin baxami arifinoo bachin👌👍
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 8 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@ast5335
@ast5335 8 күн бұрын
የቡላ ዱቄት ማለት ምድነው እህቴ
@ElsaMohamed
@ElsaMohamed 8 күн бұрын
መሽአላህ፣እህቴበርችይ፣በጣም፣ያመራል
@georgezzz55
@georgezzz55 8 күн бұрын
Enante Lmgib Bchane New Ende Mtsomut it's Disguting😂😂😂😂
@ኢማንዩቱብ
@ኢማንዩቱብ 8 күн бұрын
👍👍👍👍👍☕️🍪
@esayasdemelash1304
@esayasdemelash1304 8 күн бұрын
@NanatEbrahim
@NanatEbrahim 8 күн бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@elhandle-t4
@elhandle-t4 8 күн бұрын
ጭኮ የሚወደድ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@berriyoutube7161
@berriyoutube7161 9 күн бұрын
Woowow
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 10 күн бұрын
Am just worry about the do much butter n salt you use. Other wise I love it blessings.
@meskeremtilahun1752
@meskeremtilahun1752 11 күн бұрын
ነጭ አዝሙድ ረሳሽ ይጨመርበታል እኮ
@natnaelamare9006
@natnaelamare9006 11 күн бұрын
Bezeyit hichelali