Пікірлер
@MiranAbayna
@MiranAbayna 2 күн бұрын
መፀሀፉ ላይ ከተፃፈው ሌላ ባህታዊው ከራሱ እንድነግርህ ፈለክ አቡሀይደር? እግዝአብሔር ልብ ይስጥህ
@FikrealemAndiye
@FikrealemAndiye 10 күн бұрын
Egziabher 3tm 1dm new
@FikrealemAndiye
@FikrealemAndiye 10 күн бұрын
Bahtawi sofinias kalehywet yasemalgn
@AbdulkerimAbduislam
@AbdulkerimAbduislam 18 күн бұрын
Mrt akerareb eyakerebachu new
@IBRAAHIM-z8w
@IBRAAHIM-z8w Ай бұрын
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal Ай бұрын
አይ አቦ ሀይደር ምን ለበልህ የልብ እርስ ነህ እኮ ማሻአላህ አላህ ጤናነ እዴሜ ይስጥህ አላህ ምንኛ የማራ ንግግር ነው አቦ ኑርልን ዘለለም
@KumalMohamed
@KumalMohamed Ай бұрын
አላህ ቢጤም ሀምሳያም የለውም እስልምና የመረጥክልኝ አላህ ምስጋና ለአንተ ይገባሀልና አልሀምዱሊላህ
@bedrumohammed7919
@bedrumohammed7919 Ай бұрын
Rasum 😂ale😂abatum ale
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@أبولبيبالحبشي
@أبولبيبالحبشي 13 күн бұрын
አላህ ይምራክ አስብ
@debret6767
@debret6767 2 ай бұрын
ኣቦ ሐይደር ኣዉቁ ኣብል
@ኤርምያስአለዊ
@ኤርምያስአለዊ 2 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ አለም ያሉት ሀይማኖቶች ማለቴ ከክርስትና ዉጭ ያሉት ነገረ ክርስቶስን የሚመለከቱት በስጋዊ ወይንም በሰዉ አይን ብቻ ነዉ እንዴት ነዉ የፈጣሪን ነገር በስጋዊ አይን ብቻ የምንመለከተው ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና ክርስቶስ እኮ በተዋህዶ ሰዉም አምላክም ነዉ ብለን እናምናለን ፈጣሪን ሰዉ ነዉ ብለህ አንድ ቦታ ልትወስነው አትችልም ። ከፈለገ ምድር ላይ በሰው አካል ተገልጦ አለም ላይ በሙሉ ወይም ሰማይ ላይ የባህሪ አባቱ ከሆነዉ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና ከአብ ከመንፈስ ቅዲስ ጋር በአንድነት ሲመሰገን ይኖራል ። ለምሳሌ እግዚአብሔር ራሱን በስነ ፍጥረት ጭምር ይገልጣል ለምሳሌ ፀሀይን ብንመለከት ብርሀንዋን ወደ ምድር ስትልክ ወይም ከሰማይ ወደ ምድር ብርሀንዋ መጣ ማለት ብርሀንዋ ከላይ ከሰማይ ተለየ ማለት አይደለም ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና የእግዚአብሔር ወልድ የእየሱስ ክርስቶስም ከአብ ወደ ምድር መላክ በምሳሌ ብንመለከተዉ ልክ እንደ ፀሀይዋ ነዉ። የአለም ብርሀን የሆነ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ በስጋ ተገለጠ ስንል ከአባቱ አንድነት ሳይለይ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና ተወለደ ብለን እናምናለን ። እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ይላልና የአለም ብርሀን የሆነ ክርስቶስም ከአባቱ አንድነት ሳይለይ በምድር በስጋ ተገለፀ ። ስነ ፍጥረት ራሱ የአምላክህን የፈጣሪን ምሳሌ ትናገራለች እናንተ ግን በስጋዊ አይን ብቻ ስለምትመለከቱት ብቻ ነዉ የማትረዱት ሌላዉ ነገር ደግሞ የፈጣሪ አንድነት እና ሶስትነት የምትረዱበት መንገድም ልክ አይደለም ለዚህም ምሳሌ ብንመለከት ከአንድ ፀሐይ ሶስት ነገሮችን እናገኛለን 1 የፀሐይ ክበቡ 2 ብርሀኑ 3 ሙቀቱ ክበቡ በአብ ይመሰላል ብርሀኑ በወልድ ሙቀቱ በመንፈስቅዱስ ይመሰላል ከፀሐይ ክበብ ብርሀን እንዲወለድ ብርሀን ኢየሱስ ክርሰቶስም ከአብ ተወለደ እንላለን ሙቀት ከፀሐይ ክበብ እንደሚወጣ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ወጣ ብለን እናምናለን ። ስለዚህ ከአንድ ፀሐይ አንድም ሶስትም ነገር እንዳለ የፈጣሪም ነገር ልክ በፀሐይዋ ምሳሌ መመልከት እንችላለን ፈጣሪ አንድም ሶስትም መሆን ይችላል እንደ ሰዉ አንድ ነዉ ብለህ ልትወስነዉ አትችልም ፈጣሪን ማንም ሊወስነዉ አይችልም። እሱ በፈለገዉ ቁጥር እና በፈለገው መልክ መገለፅ ይችላል እኛ ሰዎች አንድ ብቻ ነው ብለን ልንወስነዉ አንችልም ። ትንቢተ ኢሳይያስ 55:9 ሰማይ፡ከምድር፡ከፍ፡እንደሚል፥እንዲሁ፡መንገዴ፡ከመንገዳችኹ፡ዐሳቤም፡ከዐሳባችኹ፡ከፍ፡ያለ፡ነው። ይላል እግዚአብሔርን በሰዉ አእምሮ ሊገለልፁትም ሊወስኑትም አይቻልም። እሱ ከፈለገ መርቀቅ ወይም መግዘፍ ይችላል ሌላው ነገር ደግሞ ፈጣሪ ምንም ነገር ማድረግ እና መሆንም ይችላል ስለዚህ ሰዉ መሆንም ይችላል ማለት ነዉ። በእዉነት እቺን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እምነት እያንዳንዱ ትምህርትዋን ለማወቅ ከፈለጋችሁ የልቦናችሁን አይን ክፈቱ እዉነቱ ያለው እቺ እምነት ጋር ነዉ።በስጋዊ አይን ብቻ ሳይሆን የልቦናችሁን አይን ለመክፈት ሞክሩ ። ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
@sweedalii
@sweedalii 3 ай бұрын
ማሻላሀ አቡ ሀይደር አላህ ያቆይክ
@MissKhadija-tp6qy
@MissKhadija-tp6qy 4 ай бұрын
አለሀምዱልለሂ ሙስልም ለረገኝ ጌታ ለአሏህ ምስጋና ይገበዉ ኡስተዜ አሏህ ይጨምሪልህ
@AwolEbrahim-mv6vq
@AwolEbrahim-mv6vq 4 ай бұрын
Masha allah
@Intisarabdulkani
@Intisarabdulkani 4 ай бұрын
ውስታዛችን አላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@HarunMuse-ui9ii
@HarunMuse-ui9ii 4 ай бұрын
የተራቡ ዐዮኖች የሚለውን ፊልም ልቀቁልን
@HarunMuse-ui9ii
@HarunMuse-ui9ii 4 ай бұрын
የተራቡ ዐይኖች የሚለውን ፊልም ልቀቁልን
@alimrantube
@alimrantube 4 ай бұрын
በ አዲሱ የ Al imran Multimedia(አል ኢምራን መልቲ ሚድያ)ዩቱብ ቻናል ይለቃል እሱን ሰብስክራይብ አርጉ kzbin.info/www/bejne/ipKvZmiuhN9rl7M
@Max2-l1u
@Max2-l1u 5 ай бұрын
ኡስታዜ የኛ ጀግና
@TofikBilalo
@TofikBilalo 6 ай бұрын
ሚያወራውን አያውቅም ይሄ ሃይማኖቱንም አያውቅም
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 6 ай бұрын
ወይ ይች ደልላቸዉ በጣም ምትገረም ነች ኮ ግን ኮ ኢነሱም አልገባቸዉም ኢኔ ምለዉ ነበረ ነበረ ኢያለ ነዉ ያለዉ ባዩ ማነዉ ዩሃንሰ ነዉ ና ማነዉ የነገረዉ
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 6 ай бұрын
አሁን ኢኔ አዳማ ገነዳ ጋራ ነኝ ሉለት ሴቶች አሉ ኢየመጡ ምያሸጉሩኝ ወደ ኩፍረ በመጥራት ና በዝህ በአዳማ ያለ ኡሰታዝ ካለ ኢኔ ላጋናኛቸዉ ና ለመወያየት
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 6 ай бұрын
ወላሂ ባህታዊ አሳዘነኝ አላህ ህዳያ ይሰጠዉ
@AhemmedMuhammed
@AhemmedMuhammed 7 ай бұрын
ይልቅሰለምሰላምትሆናለህመረጃየለለውክርክርአታጣ
@Nesra-pi5xy
@Nesra-pi5xy 7 ай бұрын
A.lilah getay Muslim yarekegn yetalachu krstiyanoh comment lay allah hiday ystachu
@KedirKedir-c8v
@KedirKedir-c8v 7 ай бұрын
Masha alah abuye anta eko tileyelh bemeseraja metasamenawu negarke yimechegnal
@SSs-g8i6v
@SSs-g8i6v 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@helina5990
@helina5990 8 ай бұрын
ኦርቶዶክሶች ክርክር አትግቡ ባካችሁ አምላክ አይወደውም
@Mohammedhusein-k2z
@Mohammedhusein-k2z 8 ай бұрын
حياك الله سا أستازنا
@Mohammedhusein-k2z
@Mohammedhusein-k2z 8 ай бұрын
يا أستازنا أبو حيدر
@madinamadina2490
@madinamadina2490 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mohamed-ry4qw
@Mohamed-ry4qw 10 ай бұрын
አላህን የያዘ አይወድቅም
@ayishaahmed6590
@ayishaahmed6590 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኡመቲንኢስላም ወላሂ ሀቅንሁሌ የበላይ ነው
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 Жыл бұрын
ሕይወት እውነት መንገድ ኢየሱስ ነው...ኢየሱስ በቶሎ ይመጣል...ኢየሱስን ያመኑ ከዘላለም ጥፋት ያመልጣሉ!
@hiratube8194
@hiratube8194 Жыл бұрын
Keresteyanoche gene meleso temelesowale belacheho tamenalacho
@mohammedhusse5253
@mohammedhusse5253 Жыл бұрын
ምናለ ብታምን ከመተባተብ
@kadija6263
@kadija6263 Жыл бұрын
🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@kadija6263
@kadija6263 Жыл бұрын
Alhmdulilahi 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ustaz allahi yixabaqachuhu
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Жыл бұрын
Yasater yarab ye Allah qal ayeqyerem
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Жыл бұрын
Ene menm aleteredahum yetewaheny gabeli sudae
@ነቢሀትከዛል
@ነቢሀትከዛል Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህሙስሊምላረከኝ
@Indres-i4w
@Indres-i4w Жыл бұрын
Medif.talbachew.machaalah
@AliMohammed-xg4jt
@AliMohammed-xg4jt Жыл бұрын
ሸይኽ መሀሠድ
@selam2868
@selam2868 Жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዲቅ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀቱን ይጨምርልህ🤲
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Жыл бұрын
አብ ሀይደር አንበሳ ነክ ወላሂ አላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለክ ክይሩን ያብዛልህ
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Жыл бұрын
ፓ ስው እንዴት ይዋሻል
@kedir-xz4fj
@kedir-xz4fj Жыл бұрын
inde ayine yemayih ustaze hoyiii iwuqetin yicemirilih hullum muslim bantr yikoral..
@ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ
@ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋር አላህ ያቆይህ የኛ ጀግና ኡስታዝ ደስ የሚል ፍጥጫ ነው ግን እያወቁ ይጠማሉ።
@sudaistm
@sudaistm Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደርገኚ አላህ መሰገና ይገባው
@yfuyi3048
@yfuyi3048 Жыл бұрын
ክክክ ሰውዮው እኮ ጨንቆት ተተባተበ እኮ
@abdiabdella6556
@abdiabdella6556 Жыл бұрын
አቡ ሀይደር ግን ትለያለህ❤❤❤❤❤ አላህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ❤❤
@ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ
@ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ Жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር ማሻአሏህ አለይክ ያረብ አሏህ ይጨምርልህ ሌላ ቃል የለኝም