Пікірлер
@Habeshaademasu
@Habeshaademasu 9 сағат бұрын
Bro 💉 positive ye hon sew molito bedrsew mhed yichilal?
@Estubedinke12Meku
@Estubedinke12Meku 10 сағат бұрын
በጣም ይገርመኛል ቀናነትህ አ/ርይባርክህ !
@Estubedinke12Meku
@Estubedinke12Meku 10 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZpKXkp9vZb9jrrcsub_confirmation=1
@Amri-mohammed
@Amri-mohammed 11 сағат бұрын
What is the Interview about?
@yuti-zc9oy
@yuti-zc9oy 11 сағат бұрын
pleas ፔፓል ክፈትልኝ ውለታህን እከፍላለሁ😢😢😢
@nebilllnebiill2433
@nebilllnebiill2433 12 сағат бұрын
Good luck everyone 🎉
@SalomMohammed-hp1tm
@SalomMohammed-hp1tm 12 сағат бұрын
ዛሬ ጀምሮል
@BelayTesema-c5e
@BelayTesema-c5e 16 сағат бұрын
Canada be shufirina metati felegalew Sira ale
@GymMadness-zg2fs
@GymMadness-zg2fs 16 сағат бұрын
Le 7 sebat sew share arigiyalew bro
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
Thanks gen ke 50 belay share yaderegu bzu nachew mn ladrg
@Kidist.tilahunShibeshi
@Kidist.tilahunShibeshi 19 сағат бұрын
SO please format lakiln zare tejemrual
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
DV2026 tekeftual gen andand form bota Gena altekefetum nege ketekefete lehulachum mels yemihon kebeki mabraria gar video lekalew
@kedijahussin
@kedijahussin 19 сағат бұрын
በል ፎርሙን ላክልን2026 ዛሬ ተጀመረ አይደል
@AlebachewAsmamaw-c9k
@AlebachewAsmamaw-c9k 21 сағат бұрын
So እኔ እምልህ ባለቤቴ የትምህርት ደረጃ የላትም ከእኔ ጋር መሙላት እችላለሁ
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
ትችላለህ
@AlebachewAsmamaw-c9k
@AlebachewAsmamaw-c9k 13 сағат бұрын
ልጅ የለንም children ከሚለው ላይ 0 ብየ ልሙላው?
@emebatkindu4025
@emebatkindu4025 Күн бұрын
እሜየ 26 ነዉ ዲፖሎማ አለኝ በሙላት እችላለዉ
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
ትችያለሽ
@InnocentMarathon-jk4iw
@InnocentMarathon-jk4iw Күн бұрын
youtube.com/@innocentmarathon-jk4iw?si=h072n9L8G8o4RDiO
@DeraErase
@DeraErase Күн бұрын
የመኖሪያ መታወቂያ ያስፈልጋል ለመሙላት?
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
አያስፈልግም
@abrish_ayele
@abrish_ayele Күн бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ እኔ 20 ዓመቴ ነው ስለዚህ ከቤተሰብ ጋር እናም ብቻዬን መሙላት እችላለሁ????
@MeronAlemu-d7s
@MeronAlemu-d7s Күн бұрын
Atchyem
@abrish_ayele
@abrish_ayele Күн бұрын
@@MeronAlemu-d7s eshi thank you!
@yuti-zc9oy
@yuti-zc9oy Күн бұрын
እኔ ሳኡዲነኝ ከፔፓል ወደ ሳኡዲ ባንክ መላክ ይቻላል እዳታልፈኝ😢😢😢
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
ሳውዲ ውስጥ ያሉ ባንኮች ከፔፓል ጋር መስራታቸውን እዛ ያሉ ሰዎች ያረጋግጡ መጀመሪያ
@yuti-zc9oy
@yuti-zc9oy Күн бұрын
pleas ክፈትልኝ እና ወደ ኢትዮ ላክልኝ
@menbi-l7l
@menbi-l7l Күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን መልካም እድል 👈👈
@muhammedsema6982
@muhammedsema6982 Күн бұрын
ene gena 2nd year college eytemarku new slezi memret yalebgn Some University courses new?
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
Yes
@Anwardesalgn
@Anwardesalgn Күн бұрын
November 5 not November. 7
@eshkokotube6987
@eshkokotube6987 Күн бұрын
Btam ds tlalh yne wondm ቶሎ እየመለስክ ነው
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
Thanks 👍
@astubtube
@astubtube Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ለምትሞሉ መልካም ዕድል አቀራረብህ ደስ ይላል በርታልኝ
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
Astuye thanks
@SaraRaki-t3f
@SaraRaki-t3f Күн бұрын
I'm grade 11 and I want to apply is that possible
@etinspire-p3d
@etinspire-p3d Күн бұрын
wendme ke 10 wedke diploma temre temerkalew ena smola mn bye new formu lay mn bye new memulat yalebge
@AbenezerShifraw
@AbenezerShifraw Күн бұрын
መታወቂያዬ ላይ እና የትምርት ማስረጃዬ ላይ ያለው ያአያትቴ ስም እስፔሊንግ ልዩነት አለው ችግር አለው ብሞላ???
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
የምን መታወቂያ?
@AbenezerShifraw
@AbenezerShifraw Күн бұрын
@@sotubee ማለት የትምርት ማስረጃዬ ላይ የአያቴ ስም ላይ ተጨማሪ i እስፔሊንግ አለ የቀበሌው ላይ ግን ትክክለኝ ነው የልደት ካርዱላይም ልክ ነው እና ማስተካከል ይኖርብኝ ይሁን
@BuzunaaAdugna
@BuzunaaAdugna Күн бұрын
Thanks
@EldanaEyob-h1h
@EldanaEyob-h1h Күн бұрын
የትነዉ
@ZenebechFikadu
@ZenebechFikadu Күн бұрын
ፎራሙን ላክልኝ ከየት ማግኝት ኢችላለሁ ዛሬ ፈልግ ፈልግ አጣሁኝ ላክልኝ ከየት ማግኝት አችላለሁ
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
የቱን ፎርም
@MogesAbera-ch2lo
@MogesAbera-ch2lo Күн бұрын
10:34
@MadinaMohamed-d6v
@MadinaMohamed-d6v Күн бұрын
ለቤተህአድሥነኝ እባክህ እክላሤአይሠራም ላይክና ሠብስክራይብ አርጌሀለሑ መላበለኝ
@sotubee
@sotubee 13 сағат бұрын
Telegram lay awragn
@danielsemmere9975
@danielsemmere9975 Күн бұрын
ከግማሽ በላይ ምንም አይሰማም የባክግራውንድ ሙዚቃ ለማሳየት የከፈትከውን ሳትዘጋ ያንተን ድምጽ አልሰማነውምና እንደገና ሙሉውን መሥራት ያለብህ ይመስለኝል።
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
እሺ background ኮፒራይት ስለሆነ ነው
@tesfawabay9629
@tesfawabay9629 Күн бұрын
Remarkable message
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s Күн бұрын
8ክፍል ይሰራል መለሰልኝ
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
አይቻልም
@BernabasFikadu-h3i
@BernabasFikadu-h3i Күн бұрын
11ኛ ክፍል ችግር አለው እንዴ ለመመዝገብ
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
አይቻልም
@ProphetGirmaGizaw-tz3dq
@ProphetGirmaGizaw-tz3dq Күн бұрын
አሸዬ እባህ በውስጥ መስመር አናግረኝ ነብይ ግርማ እባላለሁ ከጅማ
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
ምን ነበር?
@mule12
@mule12 Күн бұрын
10 + 5 አይቻልም? የስራ ልምድ የ 1 አመት አለኝ!
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
ይቻላል
@mule12
@mule12 Күн бұрын
እሽ ወንድም አመሰግናለሁ 🙏 ስለመለስክልኝ
@ProphetGirmaGizaw-tz3dq
@ProphetGirmaGizaw-tz3dq Күн бұрын
ውድ ወንድሜ እባክህ እርዳኝ
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
በምን
@betelehem8943
@betelehem8943 2 күн бұрын
Waw nice information 🙏👌👍
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
Thanks for visiting
@AshuAshenafi-h8q
@AshuAshenafi-h8q 2 күн бұрын
2025 molichew nbr , mayet alchalkum indet aroge liyew
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
Ahun yezegeye ymeslegnal gen kezih befit yeserawt ale check adrg
@AshuGret
@AshuGret 2 күн бұрын
Applay ማደርግበትን ፎርም መሙያውን ላክልኝ ወንድሜ??
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
Altejemerem
@SemalignTariku-t2e
@SemalignTariku-t2e 2 күн бұрын
ሶ አመሰግናለሁ 🙏🙏 እኔ ዘንድሮ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እኔ እና ቢሞላ ችግር አለው እንዴ?
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
Ychalal
@ህያብሂሩተስላሴ
@ህያብሂሩተስላሴ 2 күн бұрын
የ 10th ይችላል ወይ? ብንሞላ ችግር አለው?
@sotubee
@sotubee Күн бұрын
2 years working experience kelele aychalm
@ልዩዳሰሳLiyudasesa
@ልዩዳሰሳLiyudasesa 2 күн бұрын
I have no passport. Can I apply ??
@sotubee
@sotubee 2 күн бұрын
ትችላለህ
@skatnat5051
@skatnat5051 2 күн бұрын
የ 12ተኛ ክፍል ደክመንት አለኝ ግን ምንም የስረ ልምድ የለኝም Dv ብደርሰኝ ችግር ይፈጥራል እንዴ pleas ማልስልኝ🙏
@sotubee
@sotubee 2 күн бұрын
ችግር የለውም
@skatnat5051
@skatnat5051 2 күн бұрын
በጠም ነው መመሰግንህ እና አሞለሉ ከ2025 ይለያል እንዴ?​@@sotubee
@Samifacebook-g2n
@Samifacebook-g2n Күн бұрын
ከ ሁለቱ ኣንድ ነው ሚፈልጉ
@seiddawud2263
@seiddawud2263 2 күн бұрын
የ10ኛ ክፍል ይሰራል ወይ እባክህ ቶሎ መልስልኝ ሌላኛው ደሞ አክስት አለችኝ ከዛ እና ይሄ ያግዘኛል ወይ
@sotubee
@sotubee 2 күн бұрын
አይቻልም
@SamueltadessejegoJegogodu
@SamueltadessejegoJegogodu 2 күн бұрын
Wendem Diploma algne ayechalm?
@sotubee
@sotubee 2 күн бұрын
ይቻላል