ግእዝ
2:06
Күн бұрын
ግስ ማውረድ ክፍል 1
8:59
ስም ምን ማለት ነው ?
10:26
ዘጠኙ ሞክሼ ፊደላት
16:06
16 May 2024
1:09
7 ай бұрын
Пікірлер
@WondwosenAlemuBesufka
@WondwosenAlemuBesufka Күн бұрын
ሥላሴ ጸጋዉን ያብዛሎት ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግተሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ❤
@Buruk-w6c
@Buruk-w6c 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ወንድም እህቶቸ ለቪዲዮ የተጠቀማችሂትን ኦቨርሌይ ትንሽ ኦፓሲቲውን ቀንሱት
@KnefergbTewele
@KnefergbTewele 6 күн бұрын
ጥሩ ነው ግን ሃይማኖት ነክ ከሆኑ ነገራት መውጣት አለብህ ምክንያቱ ቋንቋ የሃይማኖት ስላልሆነ ቀጥልበት....!!!"
@በጸሎት
@በጸሎት 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BeniandselamBeniandselam
@BeniandselamBeniandselam 20 күн бұрын
የምር ትውልድ ይማራል
@SerkeAssfaw
@SerkeAssfaw 21 күн бұрын
ወንድማችን ዘለዓለም ❤እሸ
@SerkeAssfaw
@SerkeAssfaw 21 күн бұрын
@ZzzGhgg
@ZzzGhgg 24 күн бұрын
ሊንኩን እዚህ ያስቀምጡልን????
@solihomhadish
@solihomhadish 25 күн бұрын
ቴሌግራም ቻናላቹ እየሰራ ኣይደለም።
@BerhaneKebrom
@BerhaneKebrom 26 күн бұрын
ሰላም ለክሙ! በእፎ ንክህል ንሕነ ንጦምር በቴልግራም ፡አነ ኢአምር ልሳነ አማሓሪኛ።
@Lisanegeez2
@Lisanegeez2 25 күн бұрын
በድምፅ ማውራት ይቻላል። ወይም በግእዝም ይቻላል
@Lisanegeez2
@Lisanegeez2 26 күн бұрын
7ኛ ዙር ልሳነ ግእዝ @lisanegeez7 የሚለውን በመጻፍ ቴሌግራም ላይ join አድርጉ። ስለ ቴሌግራሙ ቪድዮው ስለሚያሳይ አሱን ተመልከቱት
@AmalAML-kn7ds
@AmalAML-kn7ds 26 күн бұрын
ቴሌግራም ቻናላቹ ስንገባ ዝግ ነው ያለው በየት በኩል ነው የምንመዘገበው!?
@BerhaneKebrom
@BerhaneKebrom 28 күн бұрын
ዕጽዎ እዩ ዘሎ ብክመይ ክንምዝገብ ንክእ እዛ ሓፍተይ ንገርና ንጽበይኪ ኣለና።
@AmalAML-kn7ds
@AmalAML-kn7ds 28 күн бұрын
እሞኮ ዕፁይ እዩ ዘሎ በበይ መንገዲ ኢና ክንምዝገብ🥰
@SaraAbata-ui2fq
@SaraAbata-ui2fq Ай бұрын
ቤተሰብ አድስ ጀማሪ ነኝ እንደት ነው መለየት የምችለው በሳድስ / በሳብ / በራብ የሚጀምሩ ቃላቶችን
@Eden-b4b
@Eden-b4b Ай бұрын
እኔ መማር እፈልጋለሁ
@Merbrhitዩተቡ21
@Merbrhitዩተቡ21 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Weletekidan-or7tq
@Weletekidan-or7tq Ай бұрын
በርታ ❤ እኔንም ከምታስተምራቸው ውሠደኝ መማር እፈልጋለሁ 😢😢😢😢😢😭😭
@Lisanegeez2
@Lisanegeez2 Ай бұрын
@lisanegeez1 ላይ ግቡ
@Areababolobabolo-y4g
@Areababolobabolo-y4g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጦ መምህር
@EphrataBewket
@EphrataBewket 2 ай бұрын
egieziabher yistilen be /NE/ yemichers bitasayen des yilenal.🙏🙏🙏
@فوادالحبشي-د1ق
@فوادالحبشي-د1ق 2 ай бұрын
ቃለህይወት ይሰማልን ❤❤
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 2 ай бұрын
አንተ ገበርከ ግብረ ከሆነ ከይቅርታጋር መምህራችን።
@etsedagnew5662
@etsedagnew5662 2 ай бұрын
ቀደሰ ለሚለው ምዕላድ ዘር ቅድስና ብቻ ነው የሚኾነው? ቅድስት መኾን ይችላል?
@Lisanegeez2
@Lisanegeez2 Ай бұрын
ቅድስት ከኾነ ሳድስ ቅጽል ነው።
@VghgCgbvj
@VghgCgbvj 2 ай бұрын
በጣም መማር የምፈልገዉ😢 እረዘም አርጉልን🎉❤❤😢 ቃለህይወትን ያሠመልን
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን ❤
@እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ
@እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለህይወትን ያሠማልን
@HemaHema-i7d
@HemaHema-i7d 2 ай бұрын
አሜንአሜን🙏
@HemaHema-i7d
@HemaHema-i7d 2 ай бұрын
ቃለሂወትንያሰማልን 🙏🙏🙏መ ማርእፈልግነበር የትነዉእማገኚዉ ሙሉዉን?🙏🙏🙏🙏🙏
@እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ
@እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ 2 ай бұрын
@@HemaHema-i7d በቲሌ ግራም
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 2 ай бұрын
ቃለሕወት ያሠማልነ
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን መልካሙን ዋጋ ይክፈልልን
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን ርስቱን መንግስቱን ያዉርስልን ዉይይይ እንዴት ደስስስ ይላል እኔስ መች ይኾን የሚሰርጸኝ
@almezsisay7440
@almezsisay7440 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeznMamuye
@yeznMamuye 3 ай бұрын
ዘከመ ማለት ምን ማለት ነዉ???
@LisaneGeez1
@LisaneGeez1 2 ай бұрын
እንደ ማለት ነው።
@ruthlessogre2441
@ruthlessogre2441 3 ай бұрын
ከመ እጼሊ ሳይሆን ከመ እጸሊ እትሜሀር ሳይሆን እትመሀር ይመስለኛል
@Lisanegeez2
@Lisanegeez2 2 ай бұрын
ጸለየ በቀደሰ ቤትም ይወርዳል
@Lisanegeez2
@Lisanegeez2 2 ай бұрын
እትሜሀርም ያስሔዳል
@BetelihemManie
@BetelihemManie 3 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ረጅም ዕድሜ ና ፀጋውን ያድልልን!
@BetelihemManie
@BetelihemManie 3 ай бұрын
ሠናይ ውእቱ
@sebl62
@sebl62 3 ай бұрын
መማር ፈልጌ ነበር የምታውቁ ንገሩኝ 😊😊😊
@Lisanegeez2
@Lisanegeez2 3 ай бұрын
የቴሌግራም አድራሻ @lisanegeez1
@KiyaKey-w4u
@KiyaKey-w4u 3 ай бұрын
Kalehiwote yasemalin
@ZanebuDamissuDamissu
@ZanebuDamissuDamissu 3 ай бұрын
Kale hiwote yesemalen 🥰🥰
@fggdhhh6992
@fggdhhh6992 3 ай бұрын
መልሱን ብታሳውቁን ግን መልካም ነው
@fggdhhh6992
@fggdhhh6992 3 ай бұрын
፩"ሀሰት ፪"ሀሰት ፫"እውነት ፬"ደ ፭"ሠ ፮"ደ አእና ገ ፯"ገ ፰"ሀሌታው ሀ፣ሐመሩሐ፣ብዙኀኑ ኀ፣አልፋው አ፣ዐይኑ ዐ፣ጸሎቱ ጸ፣ ፀሐዩ ፀ፣እሣቱ ሠ፣ንጉሱ ሰ፣እነዚህ ዘጠኙ ምክሼ ፈደላት የሚባሉት ከመልሱ እማራለሁ ፱"አምድ ማለት የፌደላት የአጻጻፍ ሥረአት ማለት ነው ፲"መአደ ፣ሰፈረ /ከነዳ ይሆናል በዐይኑ ዐ ሲጻፍ ደሞ፣መዐደ፣መከረ አስተማረ የሚል ትርጉም ይሰጣል ወድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@fggdhhh6992
@fggdhhh6992 3 ай бұрын
፩'እውነት ፪'ሀሰት ፫'ሀሰት ፬፣ገ ፭ገ ፮፣ደ ፯፣አ ፰'ከመልሱ ልማር ፱"ከመልሱ ፲፣ልዩነታቸው ሕጹጻን ፌደል ጎደሎናቸው ማለት ሰባት አደሉም አምስት ናቸው ካብዕና ሳብዕ ስለሌላቸው ይመስለኒ
@fggdhhh6992
@fggdhhh6992 3 ай бұрын
ዋው❤እንመጣለን በደስታ
@IyobGirma-el8uy
@IyobGirma-el8uy 4 ай бұрын
አመሰግናችኋለሁ
@Gelatia
@Gelatia 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም መማር እፈልግ ነበር❤