Пікірлер
@HawayesufAhmed
@HawayesufAhmed Сағат бұрын
ማሻአላህ ጥሩትምህርት ነዉ ወድም እናመሰግናለን❤
@ZediHaylu
@ZediHaylu 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@bKz-k9c
@bKz-k9c 4 күн бұрын
ማሻአላህ ወንድም ሸሪሀየ እየቆረጠብኚ ነው ካርድ ስሞላ ሠዋ ሸሪሀ 60605 በዝህ ኮድ አላቋርጥልኚ አለ ካወቅከው ሸር አድርገው ወድም
@abdiawol4030
@abdiawol4030 5 күн бұрын
ሲደውል አይታየኝም ሚሰንጀሬ ለምን ነው
@UiUi-z8n
@UiUi-z8n 6 күн бұрын
ኮፕተር ብሬንእየወሰደነው እስቲ ንገረኝወንድም
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 8 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉
@allhwekltube5330
@allhwekltube5330 9 күн бұрын
ሠለም ሠለም ኢንዱቱሂ ነው ጠፋሀ
@سعيداحمد-ز1د5غ
@سعيداحمد-ز1د5غ 10 күн бұрын
ሰላም ወድም ዘይን የሀያራሰአት በራሱ እየመጀነ እቢአለኝ እየቆረጠ እደት ልዝጋው በናትህ ንገረኝ
@user-nr3tk3jj5r
@user-nr3tk3jj5r 10 күн бұрын
አስላምወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለ ላተወድሜ እኔ ስልክ አብልኬሽኑ ራሱ ጠፋብኝ ምን ላድርገው ላወርድ ስልአልወርድልኝ አለምን ላርገው በአላህ እዳታልፍኝ
@Zeyneba-h7m
@Zeyneba-h7m 10 күн бұрын
👍👍
@ZEYNBMDMD
@ZEYNBMDMD 10 күн бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ
@RabeyaYouTube1319
@RabeyaYouTube1319 15 күн бұрын
Thank you
@RabeyaYouTube1319
@RabeyaYouTube1319 15 күн бұрын
Amazon
@HananSeid-z6l
@HananSeid-z6l 15 күн бұрын
የስዋ ካርድ ቀሪ ኢሳብ ለማውቅ ስንት ነው የምጠይቅው
@Zizi-qp6ro
@Zizi-qp6ro 16 күн бұрын
ሽኩረን ወድም 👍
@AbdulhafizeAbdeela
@AbdulhafizeAbdeela 19 күн бұрын
ማሻአላህ ወድማችን እንወዳሃለን
@EsubalewGetu-s6c
@EsubalewGetu-s6c 20 күн бұрын
የወንድሜ ስልክ አልሰራልኝም ለምንድነው
@Hhhs-h5i
@Hhhs-h5i 20 күн бұрын
የአማዞን አከፋፋት ስራልን ❤❤
@destaberhe599
@destaberhe599 20 күн бұрын
እናመሰግናለን ስቶሪ የለቀቅነዉ ቪድዮ በ collection እንዲቀመጥ ማረግስ 😢
@selamdinku9618
@selamdinku9618 21 күн бұрын
በጣም እናመሰናለን
@AsegedechAsfaw
@AsegedechAsfaw 23 күн бұрын
ወድሜ በፈጠረህ አትለፈኝ በእናትህ መልስልኝ የኔ ኢሜል ጨምሬ ስልኬን ጨምሬ 6ቁጥር ጨምሬ ሌላ ኮድ ጠዬቀኝ ምን ልጨምርበት ኢሜል አይልክም
@WagaiWagai
@WagaiWagai 28 күн бұрын
እኔስደውልይስርልከኢትጱስደውሉአይሰርመፍትሕእዚሕሳውዲይስራል
@EfAs-v5y
@EfAs-v5y 29 күн бұрын
ለእኔደግሞብሎክሣለደርግየጠፋሑትንእደትመመለሥእደምችልሥራልኝ
@ልኑርበአንተፈቃድ
@ልኑርበአንተፈቃድ Ай бұрын
በእናትሕ ጠይቄሕ አልመለስክልኝም ካወከው ንገረኝ በሞቴ😢
@ራህሚ
@ራህሚ Ай бұрын
የኔ እንዳተ አይመጣልኝም
@saratube-g9u
@saratube-g9u Ай бұрын
የቀንየልና
@SurprisedFlowerPot-fj6yd
@SurprisedFlowerPot-fj6yd Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@JamjamAhmed-s4h
@JamjamAhmed-s4h Ай бұрын
ወድም ገና እያስገባህ ፋተር ከፈተልህ እኔ አልከፍትልኝ አለ😢😢
@hayatውጫሌዩቱብ
@hayatውጫሌዩቱብ Ай бұрын
Mashallh
@ቀመር-ቸ6ሐ
@ቀመር-ቸ6ሐ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluworkBelayneh
@MuluworkBelayneh Ай бұрын
ያምሀል እንዴ ጅል ቀፎ
@ልኑርበአንተፈቃድ
@ልኑርበአንተፈቃድ Ай бұрын
ወድም እንዳታልፈኝ ሸሪሐየ አልተቆረጠም ግን ስደውልም አልችልም ሲደወልልኝም አይሠራም ካርድ ስሞላ ግን መሙላት እችላለሑ ሒሣብም መጠየየቅ እችላለሑ መደዋዎል ግን አልችልም ካወከው ንገረኝ በፈጠረክ
@ZebibaMehaned
@ZebibaMehaned Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@TamrDubai
@TamrDubai Ай бұрын
ይቶብ እዴት ነው የሚከፈት
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo Ай бұрын
የአፑን ሊንክ ግን አላስቀመጥከወም
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ቸ
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ቸ Ай бұрын
WiFi ይዘጋል የኔ😢😢😢
@Jennie-kim-q8o
@Jennie-kim-q8o Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ tnx 💜💜💜💜💜
@ModUmer
@ModUmer Ай бұрын
ሌላ ኮድ አለ ለሁዋዊ
@ModUmer
@ModUmer Ай бұрын
ለሁዋዊ አልሰራልኝም
@Jamila-k5t
@Jamila-k5t Ай бұрын
በናትህ እዝህ አገር እንደሞባይሌ መጃን ለሳኡዲ እንዴትነዉየሚሰራው ለማዉሪያ መስመር
@Fatima-oi1im
@Fatima-oi1im Ай бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁወንድምዋሳፕሪከርድሳደርግአይሰማምእንዴትላድርገዉ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Ай бұрын
እሺ የከፈትንበት ቁጥር ከተዘጋብንስ😢😢😢
@رجاااعناد
@رجاااعناد Ай бұрын
ሰላምአለይኩምእደትናቺሁ ዱአርጉልኚወላሂዛሬስበጣምእየከፊኚነዉቁረአንመቅረትእመኛለሁአልሳካልኚብሎአል😢😢😢😢😢😢በዛሬዉያስጠቅምሺበሉኚ
@dctorsami
@dctorsami Ай бұрын
አፕሊኬሽኑ አልወርድልኝ አለ
@behrudinbedruahmd
@behrudinbedruahmd Ай бұрын
ዋው
@TinsaeMathwos
@TinsaeMathwos Ай бұрын
Thank you
@AdamKewondbelay
@AdamKewondbelay Ай бұрын
በጣም ግልፅ የሆነ ማብራሪያ እናመሠግናለን በርታልን
@damanualamayehu9000
@damanualamayehu9000 Ай бұрын
❤❤wowow betam amasegenalew
@FarisFaris-m3x
@FarisFaris-m3x Ай бұрын
ኣሚን
@Sadah26-nc9gt
@Sadah26-nc9gt Ай бұрын
🎉🎉