Пікірлер
@AbidanAbida911
@AbidanAbida911 19 минут бұрын
Mame ❤❤❤👏👏👏
@RahelShumeneh-ok3so
@RahelShumeneh-ok3so 3 сағат бұрын
የስዩሜን ሀሳብን ገዝቼዋለሁ 👍 ራጁ በእውቀት አደራጆቶ መናገርገር የሚችል በሳል ፓለቲከኛ ነው ነገርግን ግልጽ የሆነ የአማራ ጥላቻ በግልጽ ይታይበታል ለምሳሌ በትግራይና በኦሮሚያ የሚደረገው ግጮት ከመግስት ነውአማራ ክልልግን የሚደርሰው ግድያም ሆነ ዝርፊያ ከመግስትነው ማለት አልችልም ብሎ የድፍረት ቃል መናገር ትልቅ ስተት ነው ? ቴዲ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️
@TeferaElimeneh
@TeferaElimeneh 3 сағат бұрын
ቴዲ የአማራ ብሔርተኝነትን ለመድፈቅ እና የአማራን ትግል ለኢትዮጵያኒስቱ ማድላት ይታይብሀል። አማራ ወዶ አደለም ዛሬ ብሔርተኛ የሆነው። ምን ለማለት ፈልገህ ነው?
@sinboneefrem6327
@sinboneefrem6327 5 сағат бұрын
የሲሳይ በጭባጫውን ወሬ እንደመረጃ ማቅረብ እራሱ ስህተት ነው
@RodiBayou
@RodiBayou 5 сағат бұрын
አያና የሚባል ክፎ በጣም ክፎ ነክ ከምር ህዝብን እንደ ህዝብ የምትሳደብ ባለጌ ነው😢 አንረሳውም ባለፈው በለው ግደለው ስትል ነበር ዛሬ ጥሩ ሰው ይመስላል ።
@ኢሩት
@ኢሩት 10 сағат бұрын
ተንጫጩ ነፍጠኛ ምንም አታመጡም ሰሜን እዝ ተመታ ብለን አታለን ጥሩ ድራማ ሰርተን አሳምነን የትግራይን መሬት እንሰጣቹሀለን ብለን😮😮 ወጣቶቻቹሁን ቀስቅሰን አታለን ወቅጠናቹሀል እርስ በርሳቹ ጎን ለጎን እድትታኮሱ አድርገናል ፋኖም ከራሳቹ መከላከያም ሚኒሻም ከናተ ነው የምንመለምለው በገንዘብም በግድም በማታለለም በእጃችን ናአቹ አማራም ትግሬም ደቡብም አፋርም ሱማሌም ባሪያ እድትሆኑ እንኮን አንፈቅድላቹሁም እየነገርናቹ ነው መቼም እዳትነሱ አድርገን አውድመናቹሀል ትንሽ ድቀቁ እና ወደሻብያ እንዞራለን በዙር አንለቃቹሁም ቀስ በቀስ ከአዲስ አበባ አሶጥተን ጎንደር እና ጎጆም ወሎ ትግራይ ላይ ሰብስበን እንጨርሳቹሀለን ከብልፅግና ጋር ወደፊት
@ethiodelu9928
@ethiodelu9928 4 сағат бұрын
ብልፅግናን እንኳ አትወክልም ጅል
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 11 сағат бұрын
Mogilda is literally ignorant!😤
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 11 сағат бұрын
ቴድ የሆነ መረጃ ልሠጥህ ነበር በምን ልላክሌህ የመብራት ፍጆታ 500ብር ተሞልቶ የካርድ ነዉ ተቆራርጦ 120 ብር ብቻ ነዉ መጠቀም የምትችለዉ አሉኝ ድምፅ ብትሆነን ደሥ ይለኛል
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 12 сағат бұрын
አየ ቴዲ ሲሳይ እኮ የብልግና ዳይፐር ነው ውሸት ነው የሚያወራው አጀንዳ ተሰጥቶት ሲዋሽ ነው የሚውለይ😂😂
@Hnia-b8z
@Hnia-b8z 12 сағат бұрын
Yeha Amara united yemibal weyana sizeretete leke ende melese newe teddy demo bizu giza tekerakereletaleh
@gech59
@gech59 13 сағат бұрын
Eskindir has to withdraw his hand from the Amhara Fano.
@HanaU-v4i
@HanaU-v4i 13 сағат бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔😪😪😪😪
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 14 сағат бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ገንጣይ አስገንጣዩ ኦነግ ከፋኖ በላይ ስለ ኢትዮጵያ የበለጠ ያስባል እየተባለ ነዉ ምን ማለት ነዉ ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 14 сағат бұрын
ለነዉረኛ አያና ተብየ እኩልነት ማለት ምን ማለት ነዉ። እኛ ከሁሉም በላይ እኩል ነን አይነት የጅሎች ጨዋታ ይመስላል። የጅሎች ጨዋታ የሚለዉ ይሰመርበት።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 14 сағат бұрын
የኛ ኖዋር ናፋቂ አያና ተብየ እንዴትነህ ምንድነህ ወዴትስ ነህ። ራስህን ወይስ ሌላዉን ለማጭበርበር መጋጋጥ የትም አያደርም።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 14 сағат бұрын
ፋኖ ከራሱ ቀየ የት ሂዶ ሊታገል ነዉ የሚታሰበዉ ጠሎች ለፋኖ አጀንዳ መስጠት ምን ማለት ነዉ። ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ።
@HanaU-v4i
@HanaU-v4i 14 сағат бұрын
💖💓💖💖🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 15 сағат бұрын
Ay Haimi men yemiibal zemb ??? Belehe yeteyekew Kene temechetognal 😂😂😂
@RahelShumeneh-ok3so
@RahelShumeneh-ok3so 15 сағат бұрын
ዶክተር ራሔል ባፌ በጣም ነው የረካሁት 👌👍🙏
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 15 сағат бұрын
Tebelaltachu talkalachu ? Alk hodaderu 😄Amaran betorenet kehone endematashenefut selemetawkut new Minu Kotet nehe Bemedhanyalem Mechem Amara aybelalam
@yohannesmulugeta2838
@yohannesmulugeta2838 17 сағат бұрын
ይሄ ቀንድ አወጣ
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 17 сағат бұрын
ሲሳይ ሆዳሙን የሚያምን የለም፣ እሱ የሰው ዝቃጭ የመጨረሻ ውዳቂ ቆሻሻ ፍጡር ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 22 сағат бұрын
አይ ሲሳይ እንደዚህ ወርዶ ወርዶ መሬት ይፈጥፈጥ! እሱ ወያኔ ሊገድለኝ ነው ብሎ አይደል ወይ አሳይለም ጠይቆ አሚሪካ የተወሸቀው! ይሄ ቆሻሻ ባለጌ የንጹሃን ደም ይፍረድበት!
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 22 сағат бұрын
ሲሳይ አጌና ስለፋኖና ሸኔ ያቀረበውን ዜና "በርካታ ኢትዮጽያውያን ያልተጣራና ትክክለኛ ያልሆነ ዜና እንደሆነ ገለፁ" ብለህ ተናገርክ:: ሲሳይ አቅርቦት ከነበረው ዜናም ቆረጠህ አቀረብክ:: ልክ የሲሳይን ዜና ቆረጥ አድርገህ እንዳቀረብከው እውነተኛ ከሆንክ ለምን "የውሸት ዜና ነው" ካሉት አስተያየት ሰጪዎችም ቆረጥ አድርገህ አላቀረብክም? ዜና የሚሰራው እንደዚህ ነው? ዩቲዩብ በቀላሉ መክፈት ስለተቻለ ብቻ ማንም ቤቱ ቁጭ ብሎ የግል ተቃውሞውን በጋዜጠኛ ስም የሕዝብ አስተያየት እያስመሰለ ማቅረቡ በጣም ያሳዝናል:: የሲሳይ ዜና "ትክክል ነው" ወይም "ትክክል አይደለም" እያልኩኝ አይደለም:: ነገር ግን አንተ የሲሳይን ዜና በማስመልከት የሰራህው ዜና ፍፁም ሚዛናዊነት የጎደለው ከጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ውጪ የሆነ ሲሳይን ማጣጣል ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ ነው:: ሲሳይ አጌና ላቀረበው ዜና ምንጭነት የተጠቀመውና ስሙ ከነ አባቱ የተጠቀሰውን ጠበቃ ማነጋገር ያልሞከርክ ተራ የመንደር አሉባልተኛ ነክ:: ይህን ምስኪን መንጋ ተጫወቱበት:: 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 сағат бұрын
ሲሳይ ተከፋይ ካድሬ እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም። ፋኖ ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው በማንና መቼ ነው? ሲሳይ ካድሬዉን ደግፈህ ቴዲን ሚዛናዊ አልሆንክም ብሎ ለመውቀስ መሞከር አስቂኝ ነው👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 17 сағат бұрын
ሲሳይ አጌና እውነት ተናግሮ የማያውቅ የውሸት አባት ፣ የወያኔ ምርኮኛ፣ ለሆዱ ያደረ ቆሻሻ ከርሳም፣ ህሊናቢስ የሰው ውዳቂ፣ ደደብ አህያ፣ ወፍዘራሽ ዘረቢስ ነውኮ። ልትከራከርለት ትሞክራለህ? ገተት!
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv 22 сағат бұрын
ይሄ የዚህ ስርዓት ተጠቃሚና አገልጋይ ካድሬ ጃል አጌና የሚሰጠው አስታየት ለሰሜኑ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ነው ። በበታችነት ስሜት ያደገ እኩልነት እስኪገባው ድረስ ጊዜ ይወስድበታል ።
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 23 сағат бұрын
SISAY ARENA is talking away the respect he had before . He will not get it back .
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ 23 сағат бұрын
Thank you Teddo
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ 23 сағат бұрын
ሽብርተኛ የአብይ መንግስት እንጂ ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነው።
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Күн бұрын
አይ ሲሳይ አጌና ሆዳም መሆን ከባድ ነው በሬ ወለደ ወሬ እንዲያሰራጭ ያደርጋል
@redwanmitiku1693
@redwanmitiku1693 Күн бұрын
እነ ቡኖ ሸዋን እየቆሉ ነው!!
@manaye784
@manaye784 Күн бұрын
እስክድር እኮ ስንታዬሁ ቸኮልን ከጎዳናዉ በታች ነዉ ጥሎት የኸደዉ ።
@kaleabw3649
@kaleabw3649 Күн бұрын
እስክንድር ግራ የሆነ ሰው ከቻላችሁ ወደቤተሰቦቹ በሰላም መልሱት ለአንድ ሰው ተብሎ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ ዋጋ መክፈል የለበትም ::
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Күн бұрын
ቴዲ ከብልፅግና አንድ ጤነኛ እውቀት ሊሆን የሚችል ተወያይ ማጣትህ ያሳዝነኛል ከመሪ እስከ ካድሬ መሐይም ደንቆሮ ብቻ
@MelaNewe
@MelaNewe Күн бұрын
ትፒሌፍ ደጋፊዎች መቸም ቢሆን ከክህደት ውጭ ሌላ ነገር አያቁ:: ህዝብ ለለውጥ ግፊት ያደረገው የወያኔ አስተዳደር ስላልተመቸው አደል እንዴ? በደል ስለበዛ አደል እንዴ? ወይ ጉድ በድርቅና ታሪክ አይቀየርም
@MelaNewe
@MelaNewe Күн бұрын
መቸም ትግሬ ሁል ግዜ የኔ በደል የኔ ሞት ከየትኛውም ቦታ ይበልጣል ከማለት ውጭ ሀሳብ የላቸውም:: እኔ መቸም ከራሳቸው ጩክት ውጭ ሌላው ለሌላ ብሄር ወጥተው ለምን ይጎዳል ሲሉ ስምቸ አላቅም: : እነሱ ለሌላው ያላደረጉትን ለነሱ እንዲደረግ ብቻ ነው የሚፈልጉት:: ሁል ግዜ እኔ እኔ እኔ ብቻ ይችም መለስ አገር እሳመረ ሞት እና መሰደድ አልነበረም አለች:: ግን በዛ ግዜ ሲገደል የነበረው ነገር ለስዋ ተረስትዋታል:: ከወልቃይት ተፈናቅሎ ካገር የወጣው በመለስ ግዜ ነው:: ለስዋ ግን ዘሬ የምትለው በሰላም ይኖር ስለ ነበር አልተሰማትም:: ትንሽ አይናን ከፈት ብታረግ ልክ እንደትግራይ ሌላ የገጠር ከተሞችም ውሀ እንደሌላቸው ትረዳ ንበር::
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Күн бұрын
Mogdila yetebalk Asama min yahel le hodehe bitegeza new bezi Lek Amaran mitenagerew lekeskes nehe !!
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Күн бұрын
ጤነኛ መስሎሽ ነው
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 Күн бұрын
The people who want political chairmanship is Amhara or TIGIRAY in this world . The rest of the ethnic group loves to challenge each other through election . In peaceful manner .
@RodiBayou
@RodiBayou Күн бұрын
እስክንድር እናቱ ትግሬ ናት።
@amaamm-vq7bz
@amaamm-vq7bz Күн бұрын
አትዋሽ. ዘመነ. እና. እሰከደር አንደአይደሐም
@leul5353
@leul5353 Күн бұрын
ቴዲ ግን ፖለቲከኛ ይመስለኝ ነበር እስክንድር ኢትዮጲያን ነጻ ከአወጣ አማራ ክክል ምን ይሠራል ከአማራ ተነስቶ በመላ አገሪቱ መሄድ ማደራጀት ማታገል አይችልም አማራና ኦርቶዶክ በመላ ሀገሪቱ ስደት እየደረሠባቸዉ ያለዉ
@RahelShumeneh-ok3so
@RahelShumeneh-ok3so Күн бұрын
የታሜን ሀሳብ ገዝቼዋለሁ 👍 ቴዲ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️
@misrakbayou557
@misrakbayou557 Күн бұрын
ሞጊልዳ👎🤧🤧🤮🤮
@TameratGutema
@TameratGutema Күн бұрын
እስክንድር በወያኔ ጊዜ ሲታሰር ሲፈታ አልነበረም እንዴ??? ምን እልክ ነው???
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 Күн бұрын
እስኬልጋቢሳ👍
@RahelShumeneh-ok3so
@RahelShumeneh-ok3so Күн бұрын
ቴዲ አጀቴን ነው የምታርሰኝ ደፈራር ፤ የምትናገረውን ነገር ጠንቅቀክ የምታክ ሚዛናዊ፤ የሚገርም ንቃተ ህሊና ህን 👍 እውነት ቅዱስ እራኤል የእውቀትን ጽዋ በኪነጥበቡ ሳያቀምስክ አይቀርም!! "አንተን የወለደች መሀጸን የተባረከች ትሁን" በነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ከፊትክ ይቅደም ! ከወዳጅ ጠላት ይጠብቅክ ከምር የልብ ጸሎቴ ነው። 💚💛❤️
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Күн бұрын
👍🙏
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 2 күн бұрын
ዜናህ አቀራረብህ ይመቸኛል 🎉🎉🎉
@abebetulu1
@abebetulu1 2 күн бұрын
ዮኒ ማኛው ወይንም ዮናስ ሙሉነህ ዝም ብትል ነዉ የሚሻለው አንተን ማንም አያምንህም ምክንያቱም አቋም የለህም ዥዋ ዥወ ነህ አንተን የሚያምን ስለ አንተ የማያውቅ ሰዉ ብቻ ነዉ የሚያምነህ እኔ ከ ሁለት ሺ ሰባት በፊት ነዉ የማውቅህ ነገ ደግሞ ዘጠና ዲግሪ ተገልብጠህ እናገኛለን እንዳንተስ ከመሆን ይሰውረን ነዉ። የሚለው
@NMss3674-yg4vb
@NMss3674-yg4vb 2 күн бұрын
ዛሬ የመጀመሪ ነኝ የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለው ሶቆቃ መቸም የኢቶብ ህዝብ ጋር እየተዛዝብ ነው
@abebetulu1
@abebetulu1 2 күн бұрын
ቆይ ቆይ እንደዚህ የምታወራው እሷ የት ሆና ነዉ ተማሪ መማር አልቻለም መመገብ አልቻለም ከኢትዮጵያ ዉጪ ሆነሽ ስለ መታወቁት ነገር እንደዚህ በድፍረት መናገር አይጠቅምም ተዉ ቢያንስ እኛ ያለውን እዉነት እናውቃለን አዎን የኑሮ ውድነት አለ የለም አንልም እዉነት ነዉ የበሰበሰ ከተማ እየታደሰ ነዉ ጥላቻ ብቻ መናገር ጥሩ አይደለም።