Пікірлер
@solomontesema9201
@solomontesema9201 5 күн бұрын
👏👏👏
@GMJA2015
@GMJA2015 5 күн бұрын
በርታ ጋሽ ጀሬ። @Gorb
@ethiopiat5237
@ethiopiat5237 6 күн бұрын
እናመሠግናለን A very good video as usual!
@achamyeleh
@achamyeleh 6 күн бұрын
አቶ ደረጀ፡ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ ዘውዳዊ አስተዳደር እንጂ ፊውዳላዊ አልነበረም። ኢትዮጵያ ውስጥ የምዕራብ አውሮፓን የሚመስል የፊውዳል ስርዓት የሚመስል ነገር የነበረው ዘመነ መሣፈንስ በሚባለው ዘመን ነው። የኢሜል፣ የስልክ ወይም የማኅበራዊ ሜዲያ አካውንት አድርሻ ማግኘት ባለመቻሌ በውስጥ መስመር አስተያየቴን መስጠት አልቻልሁም። በሌሎች ፕሮግራሞህ ላይ ያሉኝን አስተያየት ለመስጠት ኢሜል፣ የስልክ ወይም የማኅበራዊ ሜዲያ አካውንት አድርሻ ማግኘት ቢቻል መልካም ነው።
@kassashume6144
@kassashume6144 6 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@kassashume6144
@kassashume6144 6 күн бұрын
እናመሠግናለን
@kassashume6144
@kassashume6144 6 күн бұрын
ያልታደለች አህጉር
@yodaftube100
@yodaftube100 9 күн бұрын
Thank you great historical presentation🎉
@Comment_-123s
@Comment_-123s 9 күн бұрын
berta ketelbet sewu lela ngr lay new beyet bekul yesemal be 3 ken west 173 view kum ngr eskemnwed ders yhun ......
@hirutwubenh9468
@hirutwubenh9468 10 күн бұрын
Betam new yemgermew
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 12 күн бұрын
ደረጀ ምንም ማስረጃ የሌለው ተራ የጥላቻ ፅሑፍ። እውቀት የለሽ የወረደ ፅሁፍ ፃፉ።
@solomontesema9201
@solomontesema9201 13 күн бұрын
ይገርማል።
@Tad6790
@Tad6790 14 күн бұрын
Wow, the last piece of advice is seconded-to-none!
@Tad6790
@Tad6790 14 күн бұрын
Dere, you're redefining the art of audiobook narration by pairing it with perfectly fitting visuals. Truly impressive! The result is nothing short of captivating and enchanting-I absolutely loved it. Ever since I first met you at the Blate Military Training Center back in 1983 E.C., where you eloquently narrated the intricate history of East African geopolitics, starting from the Da’amat Dynasty, your unmatched charisma and eloquence have left a lasting impression. Every narration you deliver is fact-checked and utterly compelling. So, what’s next on your storytelling horizon?
@amdetsionwube9982
@amdetsionwube9982 15 күн бұрын
ደሬ ይህ ተጠቃሎ ወደ መጽሐፍ ቢቀየር ለአሁኑ ትውልድና ለመጪው ትውልድ የሚጠቅም በመሆኑ ቢታሰብበት ጥሩ ነው።
@amehatsegaye462
@amehatsegaye462 15 күн бұрын
Nice work Dere. Regarding river Nile, it would be interesting if the 1902's treaty (particularly article III) is compared side-by-side with the 1993's framework (perhaps article 5). I am not a lawyer but article 5 of the 1993's framework seems just a non-binding reaffirmation (restatement) of the international law, i.e., refraining from causing an appreciable harm to the interest of the riparian countries (the no significant harm principle).
@solomontesema9201
@solomontesema9201 16 күн бұрын
👏👏👏
@belaytessema3004
@belaytessema3004 16 күн бұрын
These individuals were evil and mad radical anarchist who do not share the value the tradition and culture of Ethiopia
@belaytessema3004
@belaytessema3004 16 күн бұрын
The authors of Ethiopian destruction the sawer of posion among Ethiopians
@eyobendale4146
@eyobendale4146 18 күн бұрын
በመጽሐፍ መልክ ቢዘጋጅ ጥሩ ይመስለኛል
@solomontesema9201
@solomontesema9201 18 күн бұрын
6 videos,2000 subscribers !👏👏👏.
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory 16 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፤ አብረን እንቀጥላለን።
@kassashume6144
@kassashume6144 18 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው በነገራችን ላይ "ከባቹማ እስከ ቨርጂኒያ"በሚል ርዕስ የተፃፈ መፅሐፍ ላይ በአቶ አሰፋ አደፍርስ የተፃፈ ግለ ታሪክ አንብቢያለሁ።በጣም ነቨር የተገረምኩት። በዚህ ትረካ ደግሞ የግብፆችን የዘመናት እንቅልፍ አልባ ሴራ ተረድቻለሁ።አመሠግናለሁ
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory 16 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፤ አብረን እንቀጥላለን።
@abrehammelaku3367
@abrehammelaku3367 18 күн бұрын
❤🎉
@solomontesema9201
@solomontesema9201 19 күн бұрын
Mr.Dereje👍
@abrehamgebru9022
@abrehamgebru9022 21 күн бұрын
Thank you very much for the historical lesson, and I appreciate your precious time. I can't wait until Saturday.
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory 16 күн бұрын
You're welcome Abreham! I'm glad you're enjoying the videos.
@Tad6790
@Tad6790 22 күн бұрын
Wow! Dere, this narration is so captivating. Can't wait long to get the next part.
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory 16 күн бұрын
በጣም አመሰግናለው, ቀጣይ ክፍል በቅርቡ ይመጣል!
@Tad6790
@Tad6790 22 күн бұрын
Mr. Dereje, this is one of the best evidence-backed descriptions of the then-Ethiopian Generation X. The root cause for the current turmoil in the Horn of Africa was perhaps brewed by these serpent cohorts...
@solomontesema9201
@solomontesema9201 23 күн бұрын
Next year ,at this time, the number of your subscribers will be 999999!
@solomontesema9201
@solomontesema9201 23 күн бұрын
Welcome !
@kassashume6144
@kassashume6144 25 күн бұрын
ምርጥ አተራረክ በመረጃ የተደገፈ ሥለሆነ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ።❤
@solomontesema9201
@solomontesema9201 27 күн бұрын
welcome ,welcome,welcome!
@Tegegne-d5m
@Tegegne-d5m 27 күн бұрын
ደሬ በርታ በጣም ጥሩ አቀራረብ
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊን ከመንግስታችን ጎን የመቆም ባህል የለንም። መንግስት ከስንት አላስፈላጊ መስዋዕትነት ተከፍሎ መንግስቱ ከተለወጠ በኋላ ግን ውዳሴ ማሪያም መድገም እንጀምራልን።
@ZENAZENA-ce6oj
@ZENAZENA-ce6oj Ай бұрын
ደሬ ድቅ ነገር ነው ጠቅቀህ የምታውቀውን ለማሳወቅ መነሳሳትሕም ሐላፊነትሕን የመወጣት ጉዳይ ነውና ይበል ያሰኛል በበኩሌ የሚያስቆጨኝንና መፍትሔውንስ ምን ይኆን የሚያስብለኝን የጅቡቲን ጉዳይ ከጽሰት እስከ ውልደቱ ብትተርክልን ምናልባትም ለተተኪው ትውልድ የመፍትሔ መደርደሪያ መሰረት ልትጥልለት ትችላለህ ብየ ዐስባለሑ በተረፈ ዕጹብ ውዕቱ!!!
@የጀግናውልጅ
@የጀግናውልጅ Ай бұрын
Best
@TenaworkFIKRE
@TenaworkFIKRE Ай бұрын
proud of you!! Ato Dereje part two....
@EdenDereje-z7e
@EdenDereje-z7e Ай бұрын
What a great way to know history and we are expecting part two
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Ай бұрын
ጣፋጭ የአይምሮ ምግብ የሚቀርብበት ቻናል ሆኖ ስላገኘሁት እጅግ ላመሠግን እወዳለሁ።
@LeeG_Et
@LeeG_Et Ай бұрын
ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
@LeeG_Et
@LeeG_Et Ай бұрын
Betam Arif Betam des yil neber
@abrehamgebru9022
@abrehamgebru9022 Ай бұрын
Dear Dereje, I truly admire your program. It is incredibly valuable, and I only wish initiatives like this had started earlier, especially for the benefit of the new generation. You are like a living history library, particularly when it comes to our country’s history. As you know, preserving and sharing our real history is crucial to prevent our kids from being misled. Thank you for your dedication and effort in bringing history to life for all of us. Please keep it up. Akbarih Abraham Gebru
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory Ай бұрын
Thank you very much Abreham. It is appreciated🙌
@shimelishabte5075
@shimelishabte5075 Ай бұрын
ደሬ ጥረትህ ጥሩ ነው። መመስገንም ይገባሀል። ይሁንና እንደ አንድ የታሪክ ምሁር ይሳተሀል ተብሎ የማይታሰቡና መታለፍም ያልነበረባቸው የንጉሱን መሰሪ ወንጀሎችን በማቅለል "ከጨዋታ ዉጭ" አደረጓቸው በሚል ማድበስበስህ ተገቢ አልነበረም። "ባልተለመደ ሁኔታ አልጋ ወራሽ ሆኑ" የሚለውም የወንጀል አሻራቸውን ላለመግለጥ የኼድክበት መሆኑ ይገመታል። ንጉሱ ከጣሊያን ጎን በተሰለፉ ባለሟሎቻቸው ላይ የከፋ ጥቃት ያልፈፀሙት እራሳቸውም ህዝቡን ጥለው ወደ እንግሊዝ መሸሻቸውን ስለሚያውቁ ይመስላል።
@TenaworkFIKRE
@TenaworkFIKRE Ай бұрын
Thanks Ato Dereje❤❤❤
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ጤናወርቅ
@etsubberhanu756
@etsubberhanu756 Ай бұрын
ስለ ንጉሰ ነገሰቱ ጠቃሚ አጫጭር መረጃዎች ተወስተዋል። አቀራረቡ በግልፅ ትንተና እና በፎቶ ግራፍ ርዕይ መደገፋ እንዲሁም የአንባቢው የድምፅ ድምቀት ሳቢ ነው። ይበርቱ እላለሁ!!!
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory Ай бұрын
አመሰግናለው እፁብ። ቀጣይ ቅዳሜ በሌላ ቪድዮ እንገናኛለን።🙌
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Ай бұрын
እጅግ ጠቃሚ ቁምነገር ነው፤ ከዘረኝነት በሽታም የመፈወስ ኀይል አለው። አመሰግናለሁ።
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory Ай бұрын
አመሰግናለው አቶ ሰለሞን
@eyobendale4146
@eyobendale4146 Ай бұрын
Great Great Dereje
@Derejeteklehistory
@Derejeteklehistory Ай бұрын
አመሰግናለው አቶ እዮብ