ተሰብስበን ቦምቡ ፈነዳ
28:09
እራሴን ላጠፋ ነበር
18:47
October 27, 2024
14:16
Ай бұрын
Пікірлер
@GezachewMengestu
@GezachewMengestu 7 күн бұрын
መንግስታዊ መዋቅር ከመሆኑ ባሻገር ካድሬዎች ወደ ስፖርቱ እየመጡ ስለሆነ ነው።ለውጥ ያልመጣው
@Герман-м8щ
@Герман-м8щ 10 күн бұрын
Клоунада, зачем вообще такое устраивать?
@raindancer456
@raindancer456 11 күн бұрын
Zzzzzzzz
@AydennJackson
@AydennJackson 11 күн бұрын
No Tyson is 58 Jake Paul is 24 he’s obviously going to lose
@ImeranMohammed
@ImeranMohammed 19 күн бұрын
Takele ye adama techawach yenebrewun esuen akerebulen
@frew-o2j
@frew-o2j 19 күн бұрын
Good job asheye
@ZMob-ov5rl
@ZMob-ov5rl 22 күн бұрын
አሼ እንደ ዞላ እይነት ሀሳብ ያለው በኢትዮጵያ ኩዋስ ላይ ጥናት ያደረገ እውነቱን ለመናገር የሚፈልግ ሰው ብታቀርብ ኢትዮጵያ ታተርፍበታለች።
@ayelegebremariam423
@ayelegebremariam423 22 күн бұрын
Yezolanem hasab edegefewalehu Bebalemuyategnoch ayekahedem. The federation has to be ran by the football background people .
@ayelegebremariam423
@ayelegebremariam423 22 күн бұрын
Mwakeru cheger alebet begna geze beneberw melku bekahed terat yenorewal.
@Ambassel
@Ambassel 22 күн бұрын
ኅይሌ ገብረሥላሴ ግሩም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጥቁር አልማዝ::
@dawitmehari4787
@dawitmehari4787 23 күн бұрын
በጣም ትክክል ነው ሰው ማለት ሰው የሚሆነው ሰው የጠፋለት። አዳማ ላይ ዋንጫ የማይመጣው የአዳማ አሰልጣኝ ለአዳማ ወጣት ካንሰር ሆኖበት ነው። አሹ አዳማ ላይ ምርጥ ምርጥ አሰልጣኞች አሉ እንዳያድጉ መንገድ የተዘጋጋባቸው እነ ውበቱን ያንቀጠቀጠ ጆከር ይባላል ሀቀኛ ለወጣት ጠበቃ በወጣት የሚምን ፍትሃዊ ሰው አክባሪ እምነቱን አክባሪ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ። ተጨዋች ብቻ ሳይሆን አስልጣኞችም ላይ ብዙ ደባ አለ በየከተማው ብዙ ብቃት ያላቸው አሰልጣኞች አሉ። አሹ በርታልን የጀመርከው ነገር ፈነቃቅለህው አዲስ ትውልድ አዳዲስ አሰልጣኞች አምጣልን እንዳትፈራ።
@addisseyoum3585
@addisseyoum3585 23 күн бұрын
What about the whisky you stole from NY Lufthansa hotel. new york city. .
@nunubirhanu6874
@nunubirhanu6874 23 күн бұрын
Bushmen 😂❤
@Abegaz-w8c
@Abegaz-w8c 24 күн бұрын
እዉነተኛ ሰዉ
@susuki4693
@susuki4693 24 күн бұрын
ሃይልየ ጀግና በጥርትህ በስራ ብርታት እራስህን አገርህን የለወጥክ የልማት ጀግና ሃገርህን ያኮራህ ምርጥ ዜጋ ክብር ለአንተ።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 24 күн бұрын
የኢትዮጵያ የአፍሪካ ጀግና ( ሀይልዬ you’re a king) ልጆች ሆነን እኛንም እናቶቻችን ሆዳችንን ሲያመን ያጠጡናል it’s not a big deal 😂😂😂 ሀይልዬ በእውነት ጨዋታም ቁምነገርም ሁሉኑም ትችላለህና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:: 👌🙏
@yetbarek63
@yetbarek63 24 күн бұрын
አይ ኃይሌ፣ እንዲህ በሁሉም ነገር ስኬታማ ሆነህ ስታስበው ምን ይመስልህ ይሆን፣እኔም እዚህ አሜሪካን ሆኘ በልጅነቴ የጠጣሁትንና የሚሰጠኝን ጉልበት ሳስበው ውል ይለኛል።
@bisratmengistu8674
@bisratmengistu8674 25 күн бұрын
Haile Great🎉
@HagiTyoube
@HagiTyoube 25 күн бұрын
ሀይሌ ምርጥ ሰው ❤
@GezachewMengestu
@GezachewMengestu 28 күн бұрын
የቦክስ ስፖርት ድሮ ቀረ የክለቦች ብዛት ቡና ገበየ፣ሕንፃ፣አየር ኃይል፣ባህር ኃይል፣ምድር ጦር፣ማዕከላዊ ዕዝ፣ማመላለሻ የመላ አፍሪካ የወርቅ ሜዳላያ ባለቤት እነበዛብን ያፈራ ክለብ፣ማረሜያ፣አ/አበበ ፖሊስ፣ኦሜድላ እረ ስንቱ ተዘራ ፈይሳ፣ወርቁ ገሰሰ፣ሳዕሉ ሞክሪያ፣የድሬድዋ ልጆች ወደ ቦክስ ስፖርት እንዴመጡ ያደረገው አንጋፋው የአየር ኃይሉ ታደሰ አላምረው ተጠቃሽ ነው ኤፍሬም ስሙን ሳይጠራ ማለፉን ያሳዝናል።
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 29 күн бұрын
የሰለጠነው ዓለም ለወታደር እርዳታ በማድረግ ይታወቃል። ከአሥራት በበለጠ እድሜያቸውን ሃገር በመጠበቅ ለታገሉ ለነበሩ እነ ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ በቀን ሥራ ሲሰቃዩ ያላስታወሳችሁ ስፖርተኛ ላይ ስታቅራሩ ትገርማላችሁ። ኤድያ
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 29 күн бұрын
ያሳዝና ሲታመም ዞር ብላቸው ያላያቸው አ ፌዴሬሽኑ የሰራበት ግፎ መቸም አንረሳውም ጀግና ነፍሰ ይማር
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 Ай бұрын
አስራት ሀይሌ ትምክተኛ የነበረ ሰው ነው ልጆቼ ለምን ተነኩ ብሎ ትምህርት ድረስ ሄዶ የደሀ ልጆችን ይደበድባል ፣አስተማሪ ይደበድባል ፣ ርእሰ መምህሩን ሳይቀር ይደበድብ ነበር ።
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 Ай бұрын
ለዚህ ሁሎ ተጠይቄው ፊዲሬሸኖ ነው ባለግዚ ነን ብለው በተንኩል ከሰራው አሰተው ሊላሰው ተክተው እንደ ሕፃን ልጅ ሲያሰቃዮት ነበር እናተም እውነቱ ለሕዝብ ለማድረሰ ሞራል እራቃቸው ጀምራቸው አቋረጣቸው
@Adi-p7b
@Adi-p7b Ай бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥ👏
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 Ай бұрын
ነፍስ ይማር
@djdondo5031
@djdondo5031 Ай бұрын
Hulachehum jeboche nachehu weregnoche
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Ай бұрын
ጎራዴው ልብ ያለው ጀግና ነበር ! በስፖርት አፍቃሪ ልብ ውስጥ ዘላለም ይኖራል RIP❤
@GOD-127
@GOD-127 Ай бұрын
Very sad news REST IN PEACE
@helios8dossegnaw17
@helios8dossegnaw17 Ай бұрын
ነፍስ ይማር
@jacobselasie7246
@jacobselasie7246 Ай бұрын
God Blessed the Gerat men of Ethiopan Asrat Haile
@KasaGerma
@KasaGerma Ай бұрын
Rip
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 Ай бұрын
ይህን ጀግና ሰው በዚህ መልኩ ማየት በጣም ያማል ነፍስ ይማር
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል።ለዓመት በህመም ሲሰቃይ በሚገባው ደረጃ አልተረዳም። ይህንን የኢትዬጲያ ጀግና እንዲህ በቀላሉ ማጣት በጣም ያማል። እግዚአብሄር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን። አስመሳዬች ግን ትዝብት ነው።
@birhanudebela6768
@birhanudebela6768 Ай бұрын
እግዚአብሄር ነብሱ በአጽደ ገነት ያኑርል በጣም ያሳዝናል
@HagiTyoube
@HagiTyoube Ай бұрын
ነብስ ይማር😢
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 Ай бұрын
Nebsehen yemareh!!!
@geteneshtsige3960
@geteneshtsige3960 Ай бұрын
ነፍስ ይማር!!!
@geteneshtsige3960
@geteneshtsige3960 Ай бұрын
ነፍስ ይማር!!!
@mengisteabbelay639
@mengisteabbelay639 Ай бұрын
Rip 😭
@behse6265
@behse6265 Ай бұрын
ነብስ ይማር
@ybisrat8932
@ybisrat8932 Ай бұрын
May you rest in peace! Thank you very much for the memories you left us with.
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr Ай бұрын
ነፍስ ይማር
@fikeryashenfal7998
@fikeryashenfal7998 Ай бұрын
ነፍስ ይማር! ጐራዴው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Ай бұрын
ወይራም ይሠበራል ለካ ።አቤት ሰንቱን አሥታወሰኩት ሲያምርበት እኮ ማልያው ቢጫው ላይ ቀይ ተደርጎበት ሜዳ ሲገባ።
@YafatEfrem
@YafatEfrem Ай бұрын
አስራት ትልቅ ታማኝ ሰው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Ай бұрын
Asrat ጉራዴው
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Ай бұрын
ወንድ ፣ ጀግና ፣ በኩራት የኖረ ፣ በኩራት ያረፈ ፣ ታላቅ ዋርካ ነው አስራት ! አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ምንጊዜም ቅዱስ ጊዮርጊስ !
@Hadguasgedom4
@Hadguasgedom4 Ай бұрын
Betam Emakebrew Aseltagn Asrat Haile, nebsun Egziabher begenet yanurilin Tinish lij hogne Mekele ke Guna sport lemchawot meto sportegnoch moral bemstet simekrachow ayche ena hulem Astawusew neber!😢😢😢
@YafatEfrem
@YafatEfrem Ай бұрын
አስራት ማለት ሳን ጆርጅ መፃፍ አልቻልኩም አመመኝ