Пікірлер
@TigistGeja
@TigistGeja 46 минут бұрын
Welcomee ❤️❤️
@mele647
@mele647 57 минут бұрын
ከሞላ ጎደል ጥሩ ውይይት ነው
@Burtetadese-vs2os
@Burtetadese-vs2os Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@WonduFikru
@WonduFikru 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ ቤክ❤❤❤
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 6 сағат бұрын
የኤርምያስ ግግምና ጥግ የለውም😂
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 6 сағат бұрын
የሜሎስ ትህትናና ትግስት አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ ሜላ❤❤❤❤❤
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en 7 сағат бұрын
ራዕይ መጽሐፍ ላይ ለጴርጋሞን የቤተክርሰትያ መሪ በአንዳንድ ነገር ከወቀሰው በኅላ ግን ግን ግን ሐይማኖቴን ጠብቀኸል ብሎታል። ጌታ ሐይማኖቴን ካለ ሐይማኖት እኔ ነኝ ማለቱ ነው፣ አን ሐይማኖት አንድ እምነት አንድ ጥምቀት ተሰቶናል።ይሄ ሐይማኖት የክርስቶስ መንገድ ነው፣ጌታ አውነት ሕይወት ካለ በኋላ መንገድ ነኝ በሏል so, በአጭር ቃል ይሄን መነገድ ያለውን ነው ሐይማኖት የምንላው በዚህ መንገድና በደሙ ሐይልና ጉልበት ከአብጋ አስታርቆናልና፣እሱ ብቸኛ የሐይማኖታችን ሊቀካሕናችን ነው።
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en 7 сағат бұрын
melosye እንደ ነቢዩ ኤርምየስ ፈጣሪ ከንፈረህ ላይ የችቦ እሳት ፍም ያስቀመጠ መሠለኝ፣ ሰላንተ ግን ፈጣሪዬን አብዝቼ አመሰግነዋለሁ።አሜን።
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en 7 сағат бұрын
የአንድ ቤተሰብ ራስ በሆነው ባል በወንዱ ራስ ሰም የአቶ እገሌ ቤት እንጂ በሴቷ አይጠራም።ቤተ-ክርስትያንም ራሷ ጌታ ነው so, ቤተክርስትያንን በክርስቶስ ሰም ብቻ አንጠራታለን፣ exaple መሠረተክርስቶስ ፣ ሙሉወንጌል ፣ ቀለሕይወት ፣ሙሉ ብርሐን ፣ ትንሣኤ ቤተክርስትያን ፣ ገነት ቤተክርስትያን -----ወ ዘ ተ ሁሉም አንድ ናቸው የተለያዩ ቤተ-ክርስትያየን አይደሉም ፣ሀሉም ዘንጌላዊያን ናቸው።ጌታ ሙሉ ወንጌል -ቀላሕየወት ነው ሰሞቹ ናቸው ራስነቱን ያሳያሉ፣ ስሕተት የሚሆነው ራስ ባልሆነው በሰውና መልአክት ሥም ብንጠራ ነው example ዮሐንስ ሚካኤል ወ ዘ ተ ብንል ነው ።አዚላይ ሠፈርን ጠቅሰነ መሪየሚገኘው መሉወንጌል ልንል አንችላን።
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en 8 сағат бұрын
በውኑ ለመጠመቅ ምን የከለክለኛል ??? መልሱ ካመንክ ካመንክ ካመንክ መጠመቅ ተፈቅዶልሐል ተባለ።አኽዛቡን ቆርኖሊዎስ ፆምና ፀሉቱን ፈጣሪ ሰማው ፣መስማት ሁሉ መቀበል ስላልሆነ ፈጣሪ መልአኩን ልኮ ወደቆርኖሊዎስ ሂድ የመዳንን ወንጌል እነጴጥሮስ የነግሩሀል አለው መልአኩ።እዚህ ላይ መልአኩ ማዳንም መስበክም ለሱእዳልተሠጠው ያሳያል፣ቆርኖሊዎስ ሰብከት ከpeter ከሰማ ፣ከተቀበለ፣ካመነበኋላ ተጠመቀ።ሐዋርያ ሥራ ላይ ባመኑ ግዜ ባመኑ ግዜ ባመኑ ግዜ ተጠመቁ ብሏል። ጳዉሎስም፣ሊድያም፣ 3000 ሺው ነፍሳትም ፣ጠንቋዩ ሰሞንም ባመኑግዜ ተጠመቁ ብላል።
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en 8 сағат бұрын
አንተ ክርስትያን ነክ ??? ተብሎ ነው መጠየቅ የለበት ፣ አንተ orthodx -or catholic-or protestant ነህ አንዴ አይባልም ያሳዝናል፤ የተሰጠን ክርስቶስ ነው ፣አሱን ስንከተል = ( ክርስትያን) እንባላለን ፤ ብዙ ፈላሾችን ቤተ-እስራኤል ካልናቸው ፣ብዙ ክርስትያኖችን ደሞ ቤተ-ክርስትያን or በክርስቶስ የዳኑ ሕያዋን ስብስብ or ማሕበረቅዱሳን or በgreek aklesia እንላቸዋለን።ቤተ-ክርስትያን በሦስት ቀን በጌታ ትንሳኤ ተሰርታለች ፣እኛም በጥምቀት ውሀ ወሰጥ ገብተን ሰነወጣ በሞቱ፣በመቀበሩ፣በመነሣቱ ተባብረነዋል ሥንል እታዘዋለን፣ so, አሱ ሕያው ሆኖ እንደተነሳ አኛ ደሞ ሕያዋን አንሆናለን ።
@yididimelk7643
@yididimelk7643 12 сағат бұрын
God bless Ermi, he has hungry heart for Word of God.
@TadySami
@TadySami 21 сағат бұрын
የውኃ ጥምቀት በዚህ ጽሑፍ የክርስቶስ ወንጌል ተመስክሮላቸው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ ሰዎች የውኃ ጥምቀት ምን እንደሆነ እንዲያውቁና በውኃ መጠመቅ የሚያስፈልጋቸውም ለምን እንደሆነ ትክክለኛ ዓላማውን እንዲረዱ የሚያስችላቸውን እውነት ከቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ እናቀርባለን፤ አንዳንድ ጊዜ የውኃ ጥምቀት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተሰጠው ስፍራ ያለፈና የተጋነነ ስፍራ ሲሰጠው የሚታይ ሲሆን ሌላ ጊዜ ደግሞ ቃሉ የሚናገርለትን አስፈላጊነት ወደጐን በመተው ጥምቀትን ቸል ማለት ይታያል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስለ ጥምቀት የሚናገሩ አንዳንድ የቅዱሳት መጻሕፍት ንባቦች ግልጽ ሳይሆንላቸው በቀሩ ሰዎች ዘንድ የተወሰነ መደነጋገር እንዳለም የታወቀ ነው፤ በመሆኑም የውኃ ጥምቀት ምንድነው? ዓላማውና አስፈላጊነቱስ ለምንድነው? ይህን በተመለከተ ያለው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትእዛዝና የሐዋርያት ትምህርት ምን ይመስላል? የሚሉትን ነጥቦች ቀጥሎ እንመለከታለን፡፡ 2.1. የውኃ ጥምቀት ምንድነው? ያመነ የተጠመቀም ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል» /ማር.16፡16/፡፡ የውኃ ጥምቀት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጠቀሱት ከሌሎች የጥምቀት ዓይነቶች ማለትም ከመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት /ማቴ.3፡11፤ሉቃ.3፡16፤ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፡፡ ሐ.ሥ.1፡5፤ 11፡16፤ 1ቆሮ.12፡13/፤ ከእሳት ጥምቀት /ማቴ.3፡11፤ሉቃ.3፡16፤ራእ.21፡8/ እንዲሁም ከመከራ ጥምቀት /ማቴ.20፡22/ ለይቶ ለማሳየት «የውኃ ጥምቀት» እየተባለ ይጠራል፡፡ ይህም ጥምቀቱ በውኃ የሚከናወን መሆኑን ያሳያል፡፡ የውኃ ጥምቀት ሙሉ ሰውነትን ወደ ውኃ ውስጥ ማስገባትን ወይም ወደ ውኃ ውስጥ መጥለቅን የሚያመለክት ነው፤ ስለሆነም የውኃ ጥምቀት ተጠማቂው ወደ ውኃ ውስጥ መግባቱን እንጂ ውኃው በተጠማቂው ላይ መፍሰሱን ወይም መረጨቱን የሚያሳይ አይደለም፡፡ ከክርስትና ጥምቀት በፊት የመጥምቁ ዮሐንስ ጥምቀት እንደነበረ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል፤ መጥምቁ ዮሐንስ ሰዎችን ያጠምቅ የነበረው በዮርዳኖስ ወንዝ /ማቴ.3፡6/ እንዲሁም በሄኖን በነበረው ብዙ ውኃ /ዮሐ.3፡23/ ስለነበር ጥምቀቱ ይከናወን የነበረው ወደ ውኃ ውስጥ በመግባት እንደነበር እንገነዘባለን፤ ምክንያቱም ተጠማቂዎቹ ውኃው ወዳለበት ይመጡ ነበር እንጂ ውኃው ተቀድቶ ወደ እነርሱ አይወሰድም ነበርና፤ ጌታ ኢየሱስም ጽድቅን ለመፈጸም በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቁ ይህንኑ የሚያጸና ነው /ማቴ.3፡13/፤ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባም በፊልጶስ ስለመጠመቁ የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ «... ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ አጠመቀውም፡፡ ከውኃውም ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ነጠቀው ...» የሚል ነው /ሐ.ሥ.8፡38-39/ በዚህም ንባብ የክርስትና ጥምቀትን የምናይ ሲሆን በተለይ «ከውኃ ከወጡ በኋላ» የሚለው አገላለጽ ጥምቀቱ የተከናወነው ወደ ውኃው ውስጥ በመጥለቅ መኾኑን የሚያስረዳ ነው፡፡ የውኃ ጥምቀት የተሰበከው የእግዚአብሔር ቃል በተጠማቂዎቹ ዘንድ ተቀባይነት የማግኘቱ ምልክት ነው፡፡
@TadySami
@TadySami 21 сағат бұрын
ኤርሚያስ እጅግ በጣም አፍሬበታለው:: ምክኒያቱም ለማወቅ ለመረዳት ሳይሆን ድርቅ ያለና ያለ እውቀት መጋጋጡ ያሳፍራል::
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 21 сағат бұрын
ኤርሚያስ በግልጽ የሚታይ ችግር ይታይብሀል ልብህ ላይ ጥመት እንዳለ ያሳያል እባክህ መለስ ብለህ እራስህን እይ!!!
@TadeleBereket-i7l
@TadeleBereket-i7l 23 сағат бұрын
ሁለተኛ ለእክርክር አይመጡም በተይ ኤርሚ ሚሉት ህፃን ።
@TadeleBereket-i7l
@TadeleBereket-i7l Күн бұрын
ፂም ነገር ነው።
@TadeleBereket-i7l
@TadeleBereket-i7l Күн бұрын
ሁሉም ሰው እንዳልክ መስሎት ነው እዳክም እየተከራከራቹ በሙላት አንብቦ ይመጣል ተለውጦ ይመጣል ።
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 Күн бұрын
ኤርሚ የተባልከው መጀመሪያ አስተምሮ ከጨረሰ በኋላ ነው ቃሉን ተናግሮ ሲጨርስ ነው መንፈስ ቅዱስ የወረደው ፣ ስርዓት ብታደርግ ጥሩ ነው Acts 10 አማ - ሐዋ. ሥራ 43: በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።” 44: ጴጥሮስ ይህን ነገር ገና ሲናገር ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ።
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 Күн бұрын
እናንተ ልጆች በተለይ ኤርማ ስርዓት ሊኖርህ ይገባል ለራስህ ነው ምድነው ያለህበትን የረገጥክበትን አታሰድብ አታንጸባርቅ ፣
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 Күн бұрын
ሜሎሴ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ገና ለብዙ ህዝብ ይጠቀምብሃል ከነዚህ ህጻናት ልጆች ለመጫወት መምጣትህ አይመጥኑህም እና ገና መማር ያስፈልጋቸዋል 🙏
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 Күн бұрын
እናንተ ወጣቶች ልጆች የእግዚአብሄርን ቃል ለመዳነ ህይወት እንዲሆንላችሁ አንብቡት ተጠቀሙበት እንጂ ለክርክርና ለነገር ባትጠቀሙበት ከጌታ ከእሳቱ አትቀልዱ !!!
@Gሚካኤል
@Gሚካኤል Күн бұрын
Asikeyamey fet yizehhhh koshasha edalek
@Gሚካኤል
@Gሚካኤል Күн бұрын
Koshasha sejemer minm satimarr deyicon tebilehhh
@yigermalhailu6329
@yigermalhailu6329 Күн бұрын
ኤርሚያስ... እንዲገባዉ ኣይደለም ሚጠይቀው
@yigermalhailu6329
@yigermalhailu6329 Күн бұрын
ኤርሚያስ ሚባለው ልጅ ዲሲፕሊን የለውም
@RomaZem
@RomaZem 2 күн бұрын
ኦርቶዳክስ ዘመናቹ እዳያልቅ እየተከራከራቹ ጌታ ሳትቀበሉ እዳይመጣባቹ አዳኛ ኢየሱሰ ብቻ ነው ምድ ነው ችግራቹ ኢየሱስ ብቻ ማታመልኩት
@HennaWorku
@HennaWorku 2 күн бұрын
Ermiyas tebitu afnchaw lay new ...ye melos tihitina yigrmegnal ❤😊
@elrio19
@elrio19 2 күн бұрын
This guy(ermi) have no any bilble concept! Go and be matured in bible bro
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en 2 күн бұрын
የአክብሮት ሰግደትም የአምልኮም ሰግደት ለፈጣሪ ብቻ ነው።
@Moral-please
@Moral-please 2 күн бұрын
ኤርሚያስ የሚባለው ልጅ ግን ምንም አለማወቁን ለመደበቅ አልቻለም ። እንደው በባዶ መወራጨት ምን ያደርጋል ። ምክር የምትሰማ እንኳን አይመስለኝም ግን እንደው ከሰማህ አለማወቅ ምንም አይደለም ፤ ለማወቅ እድል አለህ ተማር ፣ አንብብ በባዶ ጉራ አትወጠር ። 😊 ለመጠየቅም ለመወያየትም በሞራል አይሆንም የእግዚአብሔር ቃል የቲክቶክ ጫወታ አይደለም መጀመሪያ ተማር ።
@tenadamambelu1326
@tenadamambelu1326 2 күн бұрын
ኤርሚያስ የሜባለው ክርስቶስን ለመክሰስ ምክንያት የሚፈልጕትን ፈሪሳውያንን ይመስላል
@AlanWalker-2002
@AlanWalker-2002 2 күн бұрын
Generally እንጂ specifically እየገለጸ ኣደለም
@elrio19
@elrio19 2 күн бұрын
Oh this is very baby and unmatured!
@elrio19
@elrio19 2 күн бұрын
Ewnut new!!
@eyobtekle4428
@eyobtekle4428 2 күн бұрын
የጥምቀት ጥቅም ሜሎስ ባለው ላይ ለመጨመር ያህል የምንድነውና የዘላለም ህይወት የምናገኘው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና ዳግም በመወለድ ነው (ዮሐንስ ወንጌል 3፥3፣16)፤ የምንጠመቀው ደግሞ በዳግም ውልደት በህይወታችን የሆነውን ነገር ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ ለማሳየት ነው፤ ማለትም ምንም እንኳን አዳምና ሔዋን በኤደን ገነት የእውቀት ዛፉን በልተው በሳቱ ጊዜ ባንኖርም (ባንወለድም) የእነርሱ ዘር እንደመሆናችን አብረን እንደሳትን ተቆጥረን በውርስ ኃጢአት ውስጥ እንደነበርነው ሁላ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብለን ዳግም ስንወለድ ደግሞ የዘር ሐረግ ስለምንቀይር ኢየሱስ ጋር የሆነው ሁሉ እኛም ጋር መሆኑን ለምሳሌ ያህል ሲሰቀል (ሲሞት) መሰቀላችንን፣ ሲነሳም መነሳታችንን ለማሳየት የጥምቀት ስርዓት እናደርጋለን (ሮሜ 6፥3-5)። ለመዳን ግን በክርስቶስ ማመን ብቻ በቂ መሆኑን ከጌታ ጎን ተሰቅሎ የመጠመቅ ጊዜ ሳያገኝ ሞቶ ገነት የገባውን ማየት በቂ ይመስለኛል (ሉቃስ 23፥43)። ሌላው ደግሞ ጌታን አምኜ ከተቀበልኩ በኋላ ከውሃ ጥምቀት በፊት መንፈስ ቅዱስን የተቀበልሁ እኔም ምስክር ነኝ።
@bereketwudie4288
@bereketwudie4288 2 күн бұрын
Mela tsega yebzalhi you are blessed
@bereketwudie4288
@bereketwudie4288 2 күн бұрын
Ermiyas please teregagtehi sima mawek yefelekewn teykehi endimeleslhi zm belehi sima sijemer le timhirt aydelem yemetahew mejemerya kalun kuchi blehi anbib
@BehailuSime
@BehailuSime 2 күн бұрын
ለእየሡስነውስግደትለእየሡስብቻነው❤
@BehailuSime
@BehailuSime 2 күн бұрын
ስግደትለእየሡስብቻነው
@BetelhemMoges-n7y
@BetelhemMoges-n7y 2 күн бұрын
😢😢💔💔ከዚህበላይእንዴትነው የሚገባቸው በእውነትእነዚህ ልጆችበጣምነው የገባቸው ግን በጣምነውእየቀለዱ ነው ጌታልቦና ይስጣቸው🤲🤲
@WubalemAsfaw-p7v
@WubalemAsfaw-p7v 2 күн бұрын
ወንድሞች ሜሎስ በጣም ይበዛባችኋል ከፍላቹ ነበር መማር የነበረባቹ 😂😂😂
@birhanuzenu1809
@birhanuzenu1809 2 күн бұрын
ወንጌልን ይህ ትውልድን መጠየቅና ለማወቅ ለመረዳተት እየተኬደበት ያለው ርቀት ደስ ብሎኛል። አንድ ቀን ሁላችንም የምንግባባበት ስህተቶቻችንምም የምንማማርበት ይሆናል። አንዳንዴ ለሀይማኖታችን ሳይሆን ለወንገሉ እንታመን እንማማርበት። ጅምሩ ደስ ብሎኛል ማንም አሸናፊ ተሸናፊ የለም። !!!
@Mercy_p-v1y
@Mercy_p-v1y 8 сағат бұрын
Yemiyasib sew comment neutral honen new mayet yalebin ye huletunim bete eminet haymanot elik sayhon ewnet new ewnet demo 1 new selezi be tigist enfelgat me huletum haymanot enmar
@yemeru9732
@yemeru9732 2 күн бұрын
ሜሎስ ትሁት ; ጆሲ ቅን ነህ ; ኤርሚ ?? ( አስብበት)
@AsefaYimam-gb2kl
@AsefaYimam-gb2kl 2 күн бұрын
ኤርሚ በጣም ስሜታዊ እየሁንክ ባትጠይቅ ይሻላል❤❤❤
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 2 күн бұрын
Wowwwww
@Elshaday_get-mv7no
@Elshaday_get-mv7no 2 күн бұрын
ሜሎስ እግዚአብሔር ያባርክህ
@Elshaday_get-mv7no
@Elshaday_get-mv7no 2 күн бұрын
ኤርሚያስ የምትባለው ሰው ለመረዳት ነው ወያስ ለቁጣ ነው።
@enbakomzawuga
@enbakomzawuga 2 күн бұрын
JOSI Tebareki sewu Akibarina Ke Ewuneti Libi Lemaweki Yemitifelgi wotati nehi Geta Euesus Ye kalun Ewunet Yigiletilihi Melosiye Tebareki Kante Bizu Neger Temiriyalewu Zemenihi Yibarek Be eyesus sim
@elfneshpetros4039
@elfneshpetros4039 2 күн бұрын
ኤርሚ ያለው እውቀት ከእነሜሎስ ጋር ግን አይመጥነም