Пікірлер
@AddisLidetVirginiaBranchChurch
@AddisLidetVirginiaBranchChurch 21 күн бұрын
Full Sermon: kzbin.info/www/bejne/roWUiayboqyqeKc
@temesgen-77
@temesgen-77 26 күн бұрын
Tebarek tsegaw yibzalih
@anchinalu3250
@anchinalu3250 27 күн бұрын
ተባርክ!! It is so refreshing to hear the truth from a yong person like you this days!! God will strengthen s His people. He see you will. አይዞህ .
@AddisLidetVirginiaBranchChurch
@AddisLidetVirginiaBranchChurch Ай бұрын
Full Sermon: kzbin.info/www/bejne/o2fVlZaPoLula80
@tiegstidebretsion574
@tiegstidebretsion574 Ай бұрын
🙏 Amen
@DamuBegna-pg4fn
@DamuBegna-pg4fn Ай бұрын
Paster Mercy tebarkeshal,Eyetebareksh tebarek
@tiranakeneko2668
@tiranakeneko2668 Ай бұрын
Amen Amen
@ETMTMM-cr8zr
@ETMTMM-cr8zr Ай бұрын
Thank you! Lela bekiribu yetelekeku kele upload yargu. Geta yebarikiwot!
@addisuagafari5661
@addisuagafari5661 Ай бұрын
Worede❤ 0:00
@addisuagafari5661
@addisuagafari5661 Ай бұрын
worede
@ephrementertainment268
@ephrementertainment268 Ай бұрын
Berta Arif timhrt nw
@AddisLidetVirginiaBranchChurch
@AddisLidetVirginiaBranchChurch Ай бұрын
Full Sermon: kzbin.info/www/bejne/bZWsZJWVp62fiNE
@hilinatesfaye4106
@hilinatesfaye4106 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-tt5bh4ug1s
@user-tt5bh4ug1s Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
@user-os8oi5ht6g
@user-os8oi5ht6g Ай бұрын
ተባረኪ ትልቅ ሚስጥር ነዉ እግዚአብሔር ከዛሬጀምሮ አደኛ አደርገዋለሁ ታላቅ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisLidetVirginiaBranchChurch
@AddisLidetVirginiaBranchChurch Ай бұрын
Full video: kzbin.info/www/bejne/m5WUdpiGbMySoa8
@AddisLidetVirginiaBranchChurch
@AddisLidetVirginiaBranchChurch Ай бұрын
Full video: kzbin.info/www/bejne/m5WUdpiGbMySoa8
@bikiltugedefa4325
@bikiltugedefa4325 Ай бұрын
Egzeabeher zemenishn yibark
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Ай бұрын
Amen amen amen
@yop2523
@yop2523 2 ай бұрын
አለም በመላው 24 ሰአት አንገቱ እስኪቆለመም ጊዜውን ያቃጥላል።የሞባይል ሱስ ወይም ።addiction ይባላል።መፅሀፍ ቅዱስ ቃል አይመቸውም ይሰለቸዋል።መንገድ ወድቀህ ርቦህ ወዘተ,,,,እያየህ እንዳላየ ሚሆንበት ጊዜ።ለሰው ከሚሰጠው ክብር ይልቅ ።ለሞባይሉ ለእንቶ ፈንቶ ጊዜ አለው።እርስ በርስ መንገድ ላይ አትተያይም ።ሞባይላችን አይናችንና ልቦናችንን ደፍኖታል።አሳፋሪ ዘመን
@user-de5fe9nk7w
@user-de5fe9nk7w Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጊዜዉ ትምህርት ነዉ
@user-gr6ds1ou7t
@user-gr6ds1ou7t 2 ай бұрын
ዘመኑን ልመስል አልተጠራውም
@user-wr4xq4vp7s
@user-wr4xq4vp7s 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-wr4xq4vp7s
@user-wr4xq4vp7s 2 ай бұрын
ተባረክ በብዙ ይህ መልእክት እጅ ጠቃሚ ለዚህ ዘመን የሚጠቅም ነው እግዚአብሔር ይርዳን። በሠማሁት ቃል እንድኖር ጌታ ይርዳኝ ለኔ በልዪነትና ሂወት ይሁንልኝአሜን
@AddisLidetVirginiaBranchChurch
@AddisLidetVirginiaBranchChurch 2 ай бұрын
Full video: kzbin.info/www/bejne/jprPZ3eug7iAh68
@etalmekebede382
@etalmekebede382 2 ай бұрын
ውይ የኔ ውድ ፓ ሜርሲዬዬዬረረ ምን ላርግሽ ውይ በጣም አከብርሻለሁ ወድሻለሁ።❤❤❤
@berhtiazean9659
@berhtiazean9659 2 ай бұрын
Goita ybarkish paster Mercy❤❤
@nanat1515
@nanat1515 2 ай бұрын
ዋው ውዷ እህቴ ፖስተር mercy መርስዬዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@menbereworku1048
@menbereworku1048 2 ай бұрын
አንደኛዬ ኢየሱስ
@AddisLidetVirginiaBranchChurch
@AddisLidetVirginiaBranchChurch 2 ай бұрын
Full video: kzbin.info/www/bejne/a6nEYauuprOXY8k
@deboamare5171
@deboamare5171 2 ай бұрын
Wonderful teaching/ preaching❤❤😮😮😮bless more Pastor Mercy❤
@habtsegy2663
@habtsegy2663 2 ай бұрын
Goita Jesus ybarkish Paster Mercy❤❤❤
@merontaye2469
@merontaye2469 2 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት በጣም
@ggghhh9965
@ggghhh9965 2 ай бұрын
Amen ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤ geta yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisLidetVirginiaBranchChurch
@AddisLidetVirginiaBranchChurch 2 ай бұрын
Full Video: kzbin.info/www/bejne/o4rCep-NpJWemLM
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 2 ай бұрын
መጋቢ ኤልያስ ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው…በዚህ ዘመን እንዳንተ በተሰበረ ልብ በትህትና የእግዚአብሔርን ቃል በመንፈስ ቅዱስ የሚገልጡ ወንድሞችን ሳይ ምነው እነርሱን ባደረገኝ ብዬ እቀናለው….በጣም ነው የምነካብህ እራሱን ያለምስክር የማይተው አርኣያ ያላሳጣን አምላክ ይባረክ!❤❤❤❤
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 ай бұрын
Amen 🙏 GBU more and more
@fikerselam6049
@fikerselam6049 2 ай бұрын
ተባረኪ ሜርሲ ተምሬበታለው
@MezgebuSerawitu-nq3xb
@MezgebuSerawitu-nq3xb 3 ай бұрын
ስለ አንቺ ውድ እህቴ በጣም ትንሽና ጥቂት ነገር እንድናገር ፈልጌአለሁ። በመሰረቱ ሌሎች ብዙ ፖስተሮችንም፣ ወንጌላዊያንና ሰባኪያንን ሰምቻለሁ ፣ተገልግያለሁ ። ያንቺን ስብከትና አገልግሎት ስሰማ ግን ሁለንተናዬ ሁሉ ይታደሳል እባረካለሁም። በርቀት የማውቅሽ እህት አትመስይኝም፣ በቅርብ ርቀት በጣም የምቀርብሽ እንደውም የስጋ ዘመዴ ነው የምትመስይኝ። ለምን እንደሆነ አይገባኝም ምናልባት ምስጢሩን የምታውቂ ከሆነ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል። እውነትን እወዳለሁ፣ ከሃቅና ከእውነት ፈቀቅ ማለት አልፈልግም፣ማስመሰልም አልችልም። በዚሁ አመሌና ፀባዬ ብዙ ጓደኞቼን፣ የቅርብ ዘመዶቼን አጥቻለሁ። አልፎም ተርፎም ከልጆቼ ጋርም ተቃርኖ ውስጥ ገብቻለሁ። እንደዚህ ነኝ ስልሽ ደግሞ እኔ ፍፁም ቅዱስና በጣም perfect ነኝ እያልኩሽ አይደለም፣ በጣም ቀለል ያለ ህይወት የምኖር ሰው ነኝ። በመንፈሳዊ ህይወቴም በጣም የተሰጠሁም አይደለሁም፣ ታዲያ ፈቃድሽ ከሆነ ከዚህ ምድራዊ ዓለም ጋር ተስማምቼ መኖር እንድችል የምችልበትን ጥበብ ብታስተምሪኝ ደስ ይለኛል፣ እንደ መንፈሳዊ አገልጋይም ግዴታ አለብሽና አትርሺኝ። ሠላምሽ ይብዛ፣ ጌታ ይባርክሽ።
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 3 ай бұрын
Powerful
@girmagumataw
@girmagumataw 3 ай бұрын
keep going bro irrespective of what it is.
@HeavenlyMasterpiece
@HeavenlyMasterpiece 3 ай бұрын
I love the Grace that works on this mighty woman of God! Grateful for you pastor 🙌
@belayberhie1098
@belayberhie1098 3 ай бұрын
ተባረኪ በእውነት አገላለፅሽ እንዴት አስተማሪ ነው በጌታ ። የእውነት ሰባኪ ነሽ ጌታ ይባርክሽ ቀጥይይይይይበት
@mamokebede5580
@mamokebede5580 4 ай бұрын
Pastor Biniyam. Tebarke
@user-we4nw9tt9j
@user-we4nw9tt9j 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ❤
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ብዙ ተምሬብሃለው❤❤❤
@jerytedy600
@jerytedy600 4 ай бұрын
❤❤
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 4 ай бұрын
Enide yihe lij ageligay new enide ❤
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 4 ай бұрын
Thank you so much for delivering such a life-changing and insightful sermon, filled with deep enthusiasm inspired by the Spirit of the Lord. ዽንጥጥ እንዳልህ ዘመንህ ይለቅ!
@trhastekle2543
@trhastekle2543 4 ай бұрын
በትክክል አሁን መሰበክ ያለበት ስብከት
@user-cc3tx7rs6o
@user-cc3tx7rs6o 4 ай бұрын
ድንቅ መልእክት❤