Пікірлер
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt 10 күн бұрын
ቀውስ ውሻ ሸርሙጣ
@MekdisKitchen
@MekdisKitchen 22 күн бұрын
❤❤❤❤
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 Ай бұрын
አልረፈደም አልኩት ለልቤ!!
@woinshetsileshi1707
@woinshetsileshi1707 Ай бұрын
ሰላም ፍፄ ስለ ቪዲዮሽ አመሰግናለሁ። ጋዜጠኛ ግርማን በአካል ባገኘው እና ፊት ለፊት ባወራው ደስ ባለኝ። ምክንያቱም ሁላችንም እንደተሰጠን የስራ ዓይነት አገራችንን እናገለግላለን ብዬ አምናለሁ ሁሌም ትክክል ነን ማለትም አይደለም። ብዙ ችግሮች ተቀርፈው ሊሆን ይችላል እኔ በበኩሌ ፍርድ ብዬ የማምነው ነገሮችን ከሁለት ወገን ሰምቶ ህዝብ እንዲማርበት ትክክለኛውን ሲሆን ማቅረብ እንጂ የአንድን ሰው ቅሬታ ብቻ ሰምቶ ማዋከብ በጉልበት ለማሳምን መጣር አግባብ ነው ብዬ አላምንም ምክንያቱም እሱ ብቻ አይደለም ለህዝብ ተቆርቋሪ። እንደ ሀገር ለውጥ የምንፈልግ ከሆነ እንደተማረ ሰው በሰከነ አይምሮ አስቦ መፍረድ ወይም አቋም መያዝ ይቻላል ብዬ አጥብቄ አምናለሁ። እኔም የህዝብ አገልጋይ ስለሆንኩ እና ሃላፊነት ስላለብኝ።
@user-sp4sn9nt5b
@user-sp4sn9nt5b 2 ай бұрын
Good but you are not giving sample from from biblle
@EskedarAbe-cn6tc
@EskedarAbe-cn6tc 2 ай бұрын
እባክሽ ቲጂ ስልክሽን
@Jemalmustejib
@Jemalmustejib 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@aa-tb3cm
@aa-tb3cm 4 ай бұрын
አንች ትለያለሸ በጣም
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 4 ай бұрын
ኦፕራ ኢትዮጵያ ❤❤❤
@mohammedzuber960
@mohammedzuber960 4 ай бұрын
ሰይፉ ጋር አይቼሽ ነው የመጠውት እርቅ ከራስ ብለሽ አስክደሽ መስታወቂያ ሰራሽ የራዳ ልጅ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 ай бұрын
ብዝ ታተርፋለህ በርታ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 ай бұрын
ኢየሱስ የሚሉ ሁሉ ኣፍራሾች ይመስሉኝ ነበር ሰው መሆንህን ቀጥልበት ወንድሜ ብዙ ተማርኩ
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 4 ай бұрын
ፍፅዬ የፓስተር ቸሬ ንግግር በቀልድ እያዋዛ ትምህርት የሚሰጥ ሃሣብ ስለሚያክፍል በጣም ነው የምወደው ።
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 5 ай бұрын
በርቺልን ፍፁሜ። እርግጠኛ ነኝ የሚጨበጥ ለውጥ ታመጫለሽ። ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 5 ай бұрын
ፍፅዬ አንጀት የሚበላ ንግግር ወይም መልዕክት ነው ሲስተር ዘብይደር ያስተላለፈችው፣ አዎ ፍቅር ስንሰጥ በፍቅር ውስጥ ሁሉ ነገር እንዳለ ቃሉም ይናገራል ። ፈጣሪ ይርዳን።
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 5 ай бұрын
በርች እኔስ መች ይሆን ከእራሴ ጋር የምታረቀው😢
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 5 ай бұрын
Unpredictable people Ethiopian 😢
@user-Weynua
@user-Weynua 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔ ወደ ሳኡዲ የመጣሁት በባሕር ነዉ እና በጅቡቲ ባህር በቲኒሽዬ ጀልባ ተጠቅጥቀን ተጭነን አንዳችን በአንዳችን ላይ ተደራርበን ነዉ።እና በዚህ ላይ ማዕበሉ ከፍተኛ ነበር እና እንተርፋለን ብዬ አልጠበኩም ነበር በጣም ተስፋ ከመቁረጤ የተነሳ ፀሎቴ ጌታ ሆይ ሴፍሴን ቶሎ ዉሰዳት ብዙ እንዳልሰቃይ ነበር የምለዉ ሁሉም በየሀይማኖቱ ወደ ፈጣሪዉ እየጮኸ ነበር።ታዲያ በዚህ ሁሉ መሀል ሁለት የተለያየ ብሔረሰብ ተወላጆች ተጣልተዉ ሲደባደዉ ታዝቢያለሁ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 5 ай бұрын
የአረብ ሀገሩ ትክክል እውነት ነው በምያሳዝን ሁኔታ😢 አስቀያሚው ዘርኝነት😢
@tseduhabtu9666
@tseduhabtu9666 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፡
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 6 ай бұрын
Kidanemihret Titebikish Betam Gobezzzzzzzzzz
@tseduhabtu9666
@tseduhabtu9666 6 ай бұрын
አሜን
@tseduhabtu9666
@tseduhabtu9666 6 ай бұрын
አንረሳሽም የኔ መልካም እውነት ብለሻል❤
@tsigasisay9677
@tsigasisay9677 6 ай бұрын
Leke neshe ehte bakem menoren yemsele yelem enamsgenalen
@Hiwotnesh
@Hiwotnesh 6 ай бұрын
ፍፁምዬ ከነባለቤትሽ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@eshetetube8790
@eshetetube8790 7 ай бұрын
ወርቅ ሰው ሲደመር ሲባዛበፍቅር ውጤቱ ፍቅር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎💚🍇🍇🍇
@neghailis1176
@neghailis1176 7 ай бұрын
It was mekele city
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 8 ай бұрын
Gobezzzzzzzzzzzzzz
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 8 ай бұрын
ሕይወትዬ ጥሩ መልዕክት አስተላልፈሻል፣ ለወደቁትም አንሱ የነድያን መርጃ ማህበር የተነሳበትን ዓላማ በጥሩ እንደምናስቀጥል በአንቺ ተስፋ አለኝ ።
@tofcikshikuri9405
@tofcikshikuri9405 9 ай бұрын
ye taffess
@tofcikshikuri9405
@tofcikshikuri9405 9 ай бұрын
berchilin
@user-qc7bq5hu8b
@user-qc7bq5hu8b 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 9 ай бұрын
Enkuwan Des yalachihu....
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 10 ай бұрын
Enkuwan Aderesachihu....Enkuwan des yalachihu...Fitsie...
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 10 ай бұрын
ፍፅዬ ትልቅ ትዝታ ነው የጫርሽብኝ፣ ምክንያቱም አባቴ (ነብሱን በገነት ያኑርልኝ) ገዝቶ ሲመጣ የአንድ በቆሎ ዋጋ 0.05 ሣንቲም ነበር፣ እንደውም የአንድ ብር ከተገዛ አንድ ምርቃት ይኖር ነበር ለማንኛውም ተመስገን 🙏 ከዓይን አይጥፋ፣ ዋናው ቁም ነገር ያነሳሽው ሀሳብ ቤተሰባዊነት እንዳይጠፋ ፣ ጎረቤታዊነት ግላዊ ብቻ እንዳንሆን የሚጠቅም ሀሳብ ነው ያቀረብሽው፣ በርግጥም መታሰብ ያለበት የትውልድ ግንባታ ያስፈልጋል።
@tseduhabtu9666
@tseduhabtu9666 10 ай бұрын
ዋው ፍፅዬ በጣም ደስ ይላል 2016 ደግሞ የበጠ እንጠቀማለን ካንቺ በርቺ እናመሰግናልን ❤❤❤
@haregaklilu139
@haregaklilu139 10 ай бұрын
❤❤❤
@frehiwotbekele4988
@frehiwotbekele4988 11 ай бұрын
Fitseye. You are amazing as always! Lovely content!
@user-rw6jg2hu3r
@user-rw6jg2hu3r 11 ай бұрын
ፋፄ ሰፈትል ሳታነሺኝ ።
@user-gs2rf8rh7f
@user-gs2rf8rh7f 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አሁን እኮ እንዲህ ቁጭ ብሎ የሚፈትል የለም የእናቶቻችንን ግዜ አስታወሰኝ በርቺልኝ እህቴ
@tseduhabtu9666
@tseduhabtu9666 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🤎🤎
@tseduhabtu9666
@tseduhabtu9666 11 ай бұрын
ወይ ጉድ ውድ ጏደኛዬ በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው ያልሽው ለኔም የበለጠ ሃላፊነት ሰጠሽኝ ውድድድድድ ነው የማረግሽ አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ ለምታረጊልኝ ድጋፍ ማበረታታት ሁሉ ከጎኔም ስለሆንሽ ብርታት ስለትሆኚኝ አመሰግናለሁ ከነመላው ቤተሰብሽ 🙏🙏🤎🤎
@haregaklilu139
@haregaklilu139 11 ай бұрын
❤❤❤
@tsionbeyene4773
@tsionbeyene4773 11 ай бұрын
That's wonderful to remember that good old days. Yes, you are right it's vital to shape and lead children of these days in a right way. Cause things keep going worse if not handled wisely. Thanks for bringing the idea, Fitse!
@marthaalemayehu24
@marthaalemayehu24 11 ай бұрын
being mindful of screen time. watching videos or movies together and discussing it afterward. keep open conversation about the digital issues help them develop healthy habit
@haregaklilu139
@haregaklilu139 11 ай бұрын
ፍፁምዪ በጣም መልካም ሰው ነሽ።❤❤❤❤
@nigistkebede2668
@nigistkebede2668 Жыл бұрын
Indeed true …. And here is to those who think they have failed … “Nobody likes to lose, but the fact I believe is that, we learn infinitely more from failure than we do from success. If your goal in life is to improve yourself, then you should embrace defeat, not avoid it. If you are not failing, you are not taking enough chances.
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 Жыл бұрын
ፍፅዬ ስለአንቺ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፣ እግዚአብሔር አምላካችን ክብሩን ይውሰድ። ተመስገን
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Welcome yene konjoo ❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
የት እናግኘው መፅሀፋን?
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 Жыл бұрын
ዋልያ መጽሐፍት መደብር አለ። 4 ኪሎ