Пікірлер
@zewedugemeda3738
@zewedugemeda3738 2 сағат бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያ በጦርነት የተሽነፈችው ያን ለትነው መንግስቱን በትክክል ሽውደውታል እና እህው መከራችንን እያፈስን ነው
@kukutilove
@kukutilove 2 сағат бұрын
አቡነ ቴዎፍሎስ የሰፈሬን ቤተክርስቲያን ጎፋ ገብርኤልን ያሰሩልን ምርጥ አባት ናቸው ነፍሳቸውን ይማርልን❤
@biniamyeheyes6197
@biniamyeheyes6197 4 сағат бұрын
እጅግ አሳዛኝ ዘመን! በዚያ ዘመን አለመፈጠር በራሱ መታደል ነው
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 сағат бұрын
ምድረ ኮልኮሌ የወያኔ ዘመን ቅራቅምቦ ፤ አሰቃቂው ዘመን አሁን እርስ በእርስህ በዘር የምትባላበት ዘመን ነው። የዚያን ዘመኑ አስቃቂ ጀማሪዎች እነ መለስ ቅዘናዊ ኦነግ ፤ ሻቢያ ፤ ኢሃአፓ የሶማሊያ ወራሪ ጦርና የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪካዊ ጠላት ሃገራት ናቸው። ደርግ ድኃውን ገበሬ ባለ መሬት ያደረገ ለጠገበው ጥይት ፤ ለራበው እንጀራ ያበላ ምርጥ መንግሥት ነው።
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 6 сағат бұрын
WAS E P R P realy THE CAUSE OF ALL THE DISSASTERS OF THAT TIME??????????????.
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 6 сағат бұрын
IF YOU ARE NOT THE FIRST ONE TO TAKE ACTION, THEN YOU WILL BE THE FIRST VICTIM!!!!!!!.
@foryou4761
@foryou4761 6 сағат бұрын
DERG # Debdeb Reget Geza 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@foryou4761
@foryou4761 6 сағат бұрын
Derg # Debdeb Reget Geza 😥😔😟🙁😞😿😥😔😟🙁😞😿😥😔 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yw-ox7em
@yw-ox7em 20 сағат бұрын
እንቁ ጋዜጠኛ ደራሲ ባህሉ ግርማ በደርግ እጅ አልተገደለም። በጥበብ እራሳቸዉን የሰወሩ እንቁ ሰው ናቸው ። እንደሚገደሉ ስለሚያቁ ። በኦሮማይ ብቻ ሳይሆን የመንግስት መረጃ እጃቸዉ ላይ ነበር።
@hailehaile9336
@hailehaile9336 Күн бұрын
አቡነ ቴዎፍሎስን ሊያስነቅፍ የሚችለውን ትታችሁ በማያስችለው (አቡነ ጰጥሮስን በጠላት በማስያዝ) ወነጀላችኋቸው። አቡነ ጴጥሮስ የተያዙበት ሁኔታ ግን የሚከተለው ነበር። ዕቅዳቸው ከአርበኞች ቡድን ጋር በሐምሌ ወር 1928 ዓም (ጠላት አዲስ አበባ በገባ በሦስት ወሩ) በእንጦጦ በኩል አዲስ አበባ ለመግባት ነበረ። ግን የቡድኑ መሪዎች በምስጢር ከጠላት ጋር ሲደራደሩ ቆይተው ኖሮ በመግቢያው ቀን ቢጠበቁ ሳይመጡ ቀሩ። ይህን ያዩት አቡነ ጴጥሮስ ለብቻቸው ነው መስቀል ብቻ እንደያዙ ሕዝቡም መሬቷም ለጠላት እንዳይገዙ እየገዘቱ በእግር ተጉዘው በእንጦጦ በኩል አዲስ አበባ የገቡት። ስለዚህ ጠላት እርሳቸውን ለመያዝ ጠቋሚ አላስፈለገውም። ፍስሐ ደስታ የደርጉን ግድያ ለማጣጣል ጭራሽ ሟቹን የግድያ ተባባሪ አድርጎ ማቅረቡ እንዴት ተዋጠላችሁ? በበኩሌ በአቡ ቴዎፍሎስ እማዝነው ጳጉሜ 5 1966 ዓም ማታ በሰጡት የአዲስ ዓመት ቡራኬያቸው በሀገሪቱ እየተካሔደ ያለው ጥሩ ነው በማለታቸው ነው። እንደእዚያ ያሉት ደርግ የተባለው ጉድ በሰኔ ወር 1966 ዓም ከተቋቋመ ጀምሮ ታላላቅ የመንግሥት ባለሥልጣኖችን እና የሀገር ባለውለታዎችን (በኋላ ኅዳር 14 ዕለት 1966 ዓምበግፍ የገደላቸውን) አላንዳች የፍርድ ቤት መጥሪያ እያሠረ፥ እጅ አንሰጥም ያሉትን ደግሞ እየገደለ ሳለ ነበረ።
@idirissidiriss8357
@idirissidiriss8357 Күн бұрын
አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ እንደኔ ቢሆን ይቅርታ ካላለኝ የባዩንልጅ ሳልበቀል አንድ ሀገር ላይ ብፍፁም አልኑርም
@esubalewgeregiorgis9211
@esubalewgeregiorgis9211 2 күн бұрын
ያሳዝናል ! የአቡነ ጴጥሮስ አስገዳይ እሳቸው ከሆኑ ባርባሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ።
@amanketera3531
@amanketera3531 2 күн бұрын
ሽቤ እጅግ መሳጭ፣ አጭርና ውስብስብ ሂደት የነበረውን ታሪክ በዚህ መልኩ ማዘጋጀት ታሪክን ማስቀጠል ነው። ክብር ለውድ ለውድ ሀገራቸው ሲሉ ለተሰዉ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ወታደሮች።
@Johnjesus830
@Johnjesus830 3 күн бұрын
መንግሥቱ ነብሰ በላ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 3 күн бұрын
በድያችሁ ከሆነ ግደሉኝ // ጥር 26 እና ኮ/ል መንግስቱ ሀይለማርያም
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 3 күн бұрын
በድያችሁ ከሆነ ግደሉኝ // ጥር 26 እና ኮ/ል መንግስቱ ሀይለማርያም
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 3 күн бұрын
በድያችሁ ከሆነ ግደሉኝ // ጥር 26 እና ኮ/ል መንግስቱ ሀይለማርያም
@yacobkidane4828
@yacobkidane4828 3 күн бұрын
The Ethiopian army at that time were criminals.
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 3 күн бұрын
ቲሺሺሺሺ ውህደቱን ፈልጋችሁ ነበር ከኢትዮጵያ ዩተውሀዳችሁ ኢትዮጵያ መንግሥት ሕዝብ አፃው በፍፁም ልብ አምኖ ተቀቡላችሁ ሹሙት ሥራ ከሀገሪቱ ሚስጥራዊ ቦታወች ሁሉ እስቀመጣችሁ ክሀዲወች እናንተ ኢትዮጵያን ከድታችሁ ከፀረ ኢትዮጵያ ባዕዳን ሁይሎች ጋር ሆናችሁ ኢትዬጵያን ወጋችችሁ ተገነጠላችሁ ተጋንጥላችሁም ሀገር ሆኖ መኖር ኡቃታችሁ አሁንም በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ እየገባችሁ ታምስናላችሁ እናንተ ጋር ልክ እንሰውያኔ ዘመን ደንበሩን ጥርቅም እናድርጎ ዝግቶ መኖር ብቻ ዩኢትዮጵያ መንግስት ማድረግ ያለበት ልክ እንደው ያኔ ኖፒስ ኖዋር ፓሊሲ ብቻ መከተል አላበት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ኤርትራ አንድም ስው ሳይስቀሩ ጥርግርግ አድርጎ ሀገር ማባረር ድንበሩንጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ውደብ ጂቡቱን ሱማሌን ኬኒያን ስዳንን መጠቀም ብቻ አለብን ኤርትራ ድንበሩን ግን ከቱቻለ በትልቅ የብረት አጥር ምክር ብቻ
@sophiasideridis6492
@sophiasideridis6492 3 күн бұрын
Thank you for sharing a peace of History of our generation
@Mule0411
@Mule0411 3 күн бұрын
አላሙዲን የአገር ባለውለታ በሻዕቢያ መፈተኑ ያሳዝናል
@Mule0411
@Mule0411 3 күн бұрын
ምስጋና ይገባሀል ያንን አሁን እንድናይ እያደረክ ስለሆነ
@Mengdot
@Mengdot 4 күн бұрын
MENGISTU HAILE MARIAM CRUEL POWER HUNGRY MAN. I DO NOT UNDERSTAND WHY IS HE STILL BREATHEING. I DO NOT KNOW HOW SLEEP AT NIGHT. HE IS A MONSTER.
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 4 күн бұрын
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ታሪክ ማሳወቅህ ጥሩ ነው በርታ
@Mule0411
@Mule0411 4 күн бұрын
sad!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 4 күн бұрын
መንግሰቱ ኃይለማርያም አውሬ ነው ነፍሰበላ
@yN-qo1ev
@yN-qo1ev 5 күн бұрын
የደርግ ወታደሮች በሰሜን እንዳሉ ሬሳ ከሬሳ ሆነው ነው የቀሩ ። ኢርትራ መሬታ እንጂ ህዝባ ኣያስፈልግንም እያሉ የኤርትራ ህዝብ ደሞ ደመሰሳቸው። E,P,L,F ❤❤❤❤❤
@danielhadgu
@danielhadgu 5 күн бұрын
እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧
@danielhadgu
@danielhadgu 5 күн бұрын
እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧
@danielhadgu
@danielhadgu 5 күн бұрын
እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በክብር ያኑራት
@hythggt
@hythggt 5 күн бұрын
ኦራንት ኦፊሰር ካሳ መርኔ በጣም ጀግና ሰው ናቸው።ታሪካቸው ሁሌም ሲታወሥ ይኖራል።አንተም የእሳቸው የጀግና ልጅ በመሆንህ እደለኛ ነህ።እናም ነብሳቸውን በገነት ያኑረው
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 5 күн бұрын
ሻለቃ ዮሐንስ ግን እኔነኝ ያለ ጀግና ነው የገደለውን ገሎ እነ መንጌን ያሯሯጠ ወንድ ነው
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 5 күн бұрын
ት ታሪኩ ከደርግ አለ የተባለ ጀግና ነበር ሞኙ ደርግ ራሱን ዘርጥጦ የጣለው እንዲህ ነበር
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 5 күн бұрын
Dergawyan faheshit
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 5 күн бұрын
Dergawyan gedayoch
@berhanuaberha
@berhanuaberha 5 күн бұрын
ጥሩ ልበዎለድ ነው እውነታውን ያዛባ ታሪክ ለምን አስፉለገ ከርችሌ ውስጥ ያለችው በበብሎኬት የተስራችውን ቤት አውቃታለሁ ይችቤት በሞት ቅጣት ብየኔ የተስጣችውን ስዎች በስቅላት የሚገደሉባት ቤት ስትሆን እንኳን መትረየስ ተተኩሶባት በሽጉጥም የምትፉራርስ ነች እና ይችቤት ያንን ሁሉ የመትረስ ድብደባ መቜቜም አትችልም ይህ ሁሉ ውሽት ለምን አስፉለገ።
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 5 күн бұрын
Eritrean killer history
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 5 күн бұрын
Eritrawyan lemegdel yemeta sew new !!!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
Enante tertachihut new yemetaw..kedachihut enji..
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 5 күн бұрын
Kentu mot, alama lelelew neger metagel mechrechyaw ayamrim.
@user-zs1hd5ky2i
@user-zs1hd5ky2i 5 күн бұрын
በጣም ትገርማላችሁ እስከ መቸ ነው በውሸት ታሪክ የምትኖሩ ። እያንዳንዱ ወታሃደር ይሁን እስከ ጀነራሎች በኤርትራ ህዝብ የነበረ ወንጀለኛ ወራሪ ነው ጅግናም ኣይባልም ። ኤርትራ እና ኢትዮጲያ በኣመሪካ የተወሰነ የኤርትራ ህዝብ ሳይጠየቅ የእመሪካ ጥቅም ተብሎ እንደ ሁለት ሀገሮች ኤርትራና ኢትዮጲያ በእኩል ፈደረሽን ተቋራኑ በዛን ግዜ ኤርትራ ወተሃደራዊ ኣስተዳደር የእንግሊዝ በነበረች እንግሊዝ ተደግፎ መስፍኑ ሃይለስላሴ ወተሃደሮች ልኮ እንቢ ያለ ሰው ጥይት ኣጉርሰው እያሉ ፈደረሽኑ ኣፍርሶ የኤርትራ ባርላመን ከነ ተፎካካሪዎቹ ኣፍርሶ የሚገደል ገድሎ ኤርትራ ኣንድ የኢትዮጲያ ጠቅላይ ግዛት ኣደረጋት ። የሄ ወረራ ነው ። ስለዚ ቀልብ ግዙ ጀግናው ለሀገሩ ወደቅ ኣትበሉ ወንጀሎኖች ናቾ በሙሉ በኤርትራ የነበሩ ወተሃደሮች ኢትዮጲያ ስንትን ንጹህ ህዝብ ህጻኖች ኣባቶች እናቶች እንደገደሉ ማወቅ ኣለባችሁ ። ስንትን መደሮች በናፓል እንደተቃጠሉ ማወቅ ኣለባችሁ ። በእጠቃላይ የኢትዮጲያ ወታደሮች በኤርትራ ህዝብ ወረራ ከባድ ወንጀሎች የፈጸሙ ናቾው ።
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 5 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን።የሰወችን ንግግር ስትተርክ ድምፅ ላይ ትንሽ ማሻሻያ ብታደርግ??
@SolomonYemane-vz6gx
@SolomonYemane-vz6gx 5 күн бұрын
Eritrea is never part of Ethiopia pls read the history well
@SolomonYemane-vz6gx
@SolomonYemane-vz6gx 5 күн бұрын
The invider Ethiopian
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 5 күн бұрын
ጀግና ነበሩ አሁን ጀግና የለም
@araedombahram4150
@araedombahram4150 5 күн бұрын
የሰው ሃገር ለምን ሄድክ ኤርትራ የኤርትራውያን ናት
@kedist1978
@kedist1978 5 күн бұрын
ኢሳያስ እግዚአብሔር ይስጠው አዳሜን ደም እንባ ያስለቅስሻል። እየዘለለ ኢትዮጵያ የምትገቡት አሁን ለምንድነው ? እዛው ተግማሙ
@Eritreana1991
@Eritreana1991 2 күн бұрын
አንቺ የጆኖሳይደር ልጅ​@@kedist1978
@nebiyubekele1020
@nebiyubekele1020 5 күн бұрын
hello shibeshie thanks for shearing, I'm so proud of your dad and your history Ethiopia and Ethiopians will always remember such heroism
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 күн бұрын
ጀነራል ታዬ ባላኬር የተማሩ ስው እክባሪና ጨዋ ትሁት ነበሩ እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን🙏🏾 ልጆቻቸው ይባረኩ 🙏🏾
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 күн бұрын
ይህን ለስው ጭንቅላት የሚከብድ ትረካ ባታቀርብ ጥሩ ነበር እንኳን ለቤተስብ ለስማነውም ዘግናኝ ነው የስው ልጅ የጭካኔ ጥግ የታየበት ነው ይብላኝ ለገዳዮች ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው 💔💔💔😭😭😭
@tekletesfazgi3359
@tekletesfazgi3359 5 күн бұрын
If you come to Eritrea again then you will get it
@eritr
@eritr 5 күн бұрын
Colonizer Ethiopians were defeated and removed from our beloved Eritrea 🇪🇷 land and sea. Eritrea 🇪🇷 is now owned by its original owners. Backward Ethiopia
@patricelumumba8683
@patricelumumba8683 3 күн бұрын
The highly "developed Eritrea!" Ha! ha! Be cool Bro!