ማሻአላህ ማሻአሏህ 📲
2:56
ለብሰው ያለበሱ ሴቶች
2:24
አላህን አትርሳ
1:51
3 жыл бұрын
Пікірлер
@FatmaAhmad-we4ew
@FatmaAhmad-we4ew Күн бұрын
ኡስታዜ እየጨቀጨክ ትግታቸዋለህ ግን አይሰሙም እድፍን ቅል ላይ ውሀ ማፍሰስ ነውውውውውውውውው
@FatmaAhmad-we4ew
@FatmaAhmad-we4ew Күн бұрын
ማሻአላህ የኛ ጀግና አቡሀይዴር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እነሱ ደድበዋል አይሰሙም ጭራሽ ላንተ ዱአ ያደርጋሉ አጅብ ነው ክክክክክክ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ
@YonasYeabyo
@YonasYeabyo 3 күн бұрын
Zim bey mejemery mexhaf kudos anbb awq keza xhuf ymelslahal
@user-cg2tg3ks9g
@user-cg2tg3ks9g 3 күн бұрын
አሁን እኛ የመሀመድ ተረተ ተረት እንስማ ወይስ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት እንስማ።ቁረአን ስጀማር የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት መስረጃ መሆን አይችልም። ምክንያት ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ከመጣ ቦኋላ 622 ዓ.ም የተፃፈው ነውና።ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መናገር ብቃት የለውም። ለሁሉም ክርስቲያኖች ለኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት መስረጃ የላቸውም ለልከው እኔ ትንሽ መስረጃ ልስጥክ። ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ቆላስይስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤ ¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል። ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። ²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። ³⁰ እኔና አብ አንድ ነን። ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥ ¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። ¹⁴ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። 1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና። ¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል። ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። ጥያቄ ለሙስልሞች ሁሉ እኔ ሁሌ ጥያቄ የሚሆነኝ እነሱ ትክክለኛ ነቢያችን የሚሉት መሀመድ እንደ ሌሎች እውነተኛ ነብያቶች ሁሉ እግዚአብሔር በእጀቸው የተለያየ ተአምራት እንደ አደረገ በመሀመድ እጅ እውነተኛ ነብይ መሆኑን መረገጫ የሚሆን አንድ እግዚአብሔር በእጁ የደረገው ተአምር እስቲ ሙስልሞች ንገሩኝ? ራሱን በራሱ ነብይ ብሎ ከጠራ በቀር ሌላ ለእውነተኛነቱ የሚያረገግጥ አምላካዊ መስረጃ ምን አለ እስቲ ንገሩኝ ? እግዚአብሔር ምስክሬ መሀመድ ሁሸኛ ነብይና እግዚአብሔር (አላህ) ቁራአን ወረዳብኝ ብሎ በወሻ ገብቶ የራሱን ሀሳብ ፅፌ ብዙዎቹን ወደ ስኦል(ጀሀነም) እየመራ ነው!! ንቁ እውነተኛ የጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው
@MadinaAli-xr6um
@MadinaAli-xr6um 10 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@yacobabraham5632
@yacobabraham5632 11 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/oKbQmWOfl8qGbq8si=aI3Y2yoi4HAKVy4N
@meb153
@meb153 21 күн бұрын
ለዚህ አይነት ቅራኔና ጥፋት እራሱ መሀመድ እንኳን መልስ የለውም እስልምናን የምትከተሉት ማሰብና ማንበብ ስለማይችሉ ይመሰለኛል። እስቲ አስተውሉና መርምሩት 😂የመጀመሪያው ሙስሊም ማን ነበር? 1.መሐመድ የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ6፡14/6፡161-/39፡12) 2. አብርሃም የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ(3፡67/2፡132) 3. ሙሴ የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ (7፡143) 4. አደም የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ (20፡115) ®መጽሐፍ ቅዱስ ❤የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው (3፡26) 😂አላህ ሰውን ከምን ፈጠረው? 1. ከአቧራ (3:39) 2. ከደም (96፡2) 3. ከምንም (9፡67/52፡35) 4. ከሸክላ (15:26) 5. ከወንድ የዘር ፈሳሽ (16፡4) ®መጽሐፍ ቅዱስ❤ ከአፈር ኦሪት ዘፍጥረት (2፡7) 3፡19 😂 አላህ በመጀመሪያ የተፈጠረው ምንድን ነው? 1 .ምድርን (41፡9/12) 2.ገነትን (79፡27/30) ® መጽሐፍ ቅዱስ❤.ዘፍ 1፡1 በመጀመሪያ ሰማይና ምድር ፈጠረ። ነገር ግን ቁርኣንን ምንም ተቃርኖ የለውም ብለው ይጃጃላሉ።LOI ይገርማል በጭፍን እምነት መኖር ምናልባት እውነት አያደርገውም። ሀይማኖታችሁ የሚያስተምራችሁ ጥያቄ እንዳትጠይቁ ካስተማራችሁ አንድ ነገር እየደበቃችሁ መሆኑን አስተውሉ።ዑለማችሁን ከመጠየቅ አትቆጠቡ ነዘመናት የኡክታዞች እና የኡለማዎች የውሸት ትምርህት አብቅተዋል::እኛ እውነታውን የምናውቅበት ዘመን ላይ ነን::ሁሉንም ነገር ማወቅ አለብን:: ቁርኣን ፍጹም በተቃርኖ የተሞላ ነው። እባካችሁ ዶር ዛኪር የምትሉትን ደደብ እውነቱን አስተምሩት አምብቦት አያውቅም ። እኔ ደደብ ሰው አይደለሁም እስላም ሆኜ የምቆመው እውነትን የመከተል ነፃነት አለኝ። ኢየሱስ እኔ እውነትና መንገድ ነኝ እያለ ታዲያ ምን እጠብቃለሁ?አናተስ
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 22 күн бұрын
አቦ አይደሪ መሸሀለ❤❤❤❤
@bantalemamde3963
@bantalemamde3963 26 күн бұрын
እግዚአብሔርን እንደ ሰው ስታስብ አንድ ይሆናል እግዚአብሔርን እንደ እግዚአብሔር ስታስብ ቃል ይሆናል እግዚአብሔርን እንደ እራስህ ስታስብ ሰይጣን ትሆናለህ አንድ እግዚአብሔር ሁለት ሰው ሶስት ሰይጣኖች። አንተ። 😅😅😅
@MehretabTsege
@MehretabTsege Ай бұрын
ስንቴ ይመለስልህ እባክህ ህዝቡን አድን
@tilahuntahiro3483
@tilahuntahiro3483 Ай бұрын
ንፅፅር ውስጥ መከራቸውነን የሚያዩት ቃድሞ ያመኑበትን ከመጠራጠር የተነሳ ነዉ። ሰው የፈለገዉን ይመን ንፅፅር ብቀርባችሁ ይሻላል።
@uthg7338
@uthg7338 Ай бұрын
ስወድህአቡሀይድር❤😮😮የኛጀግና❤❤❤
@amenaamena6479
@amenaamena6479 Ай бұрын
ኡስታዙና ጀዛክ አሏህ ኸይረን አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@AmareTamiru-gn7nw
@AmareTamiru-gn7nw 2 ай бұрын
Antem chrash minm Mahmoud mereja saynor Allah ylachal bemil bicha amnehal .sle eyesus amalaknet enkan hiowt yalew tsehay enkan meskralech!!!
@weykabdemissieadisu6157
@weykabdemissieadisu6157 2 ай бұрын
አላ ማነው ላንተ
@AnuwarUmer
@AnuwarUmer 2 ай бұрын
❤❤❤
@AAsnak
@AAsnak 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላአለኒእመተልኢስላም
@Sofiabd883
@Sofiabd883 2 ай бұрын
Sedeb ayitakmm fit lfit zekeraker gobez kehonachew
@tesfayedinssa2680
@tesfayedinssa2680 3 ай бұрын
ይህ ጉዳይ የሚመለከተው ስለ እምነት ነው። እምነት ደግሞ ሰው ወደ ፊት ስላለው ፍጻሜው በገባው ልክ ተስፋ በማድረግ የሚመላለስበትና ይህን ተስፋ የሚጠባበቅበት ነው። የእግዚአብሔርን ነገር የሚንረዳው፣ እራሱ እግዚአብሔር እራሱ ለፈጠረው የሰው ልጅ፣ በዘመናት ሁሉ መካከል መግለጥ በፈቀደበት ልክ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ሉዓላዊ አምላክ ነው። የማንንም ድጋፍ፣እርዳታና ምክር አይፈልግም። ሰው በዕውቀቱ፣ ከእግዚአብሔር አንጻር የተገደበ ብቻ ሳሆን እውቀትን ከመሃል የጀመረና የሚጀምር፣ ደግሞም ሳያገባድድ የሚሰናበት ነው። እግዚአብሔር ምድርን ጨምሮ፣ ግዙፍ ፕላኔቶችንና ግዙፍ ክዋክብትን አየር ላይ በትኖ ያለአንዳንዳች ድጋፍ እየተዘወሩ እስካሁን ማየት የምንችለውን ያክል እያየን ነው። ሰው የሚጠቀምባቸው ቃላቶች ከውሱንነታቸው በተጨማሪ፣ ውሱኑ የሰው እዕምሮ ተጨምሮበት፣ ወዲህና ወዲያ በማጨናበር፣ እውንትን ከማደብዘዝ ያለፈ ማስቀረት አይቻልም። ሰው- ሰራሽ ትንታኔ እና እዕምሮ-በቀል ምድር ላይ የመኖሪያ ፍልስፍና መመሪያ፣ ሁለንተናዊውን የእግዚአብሔር ችሎታና ፈቃድ ልገልጡ አይችሉም። አንዳንዱን የፈጣሪ አሰራር በቀላሉ እንረዳለን። ቀሎ የሚታይ ነገር ከሆነ ደግሞ ትንሽ ማራቅ እንፈልጋለን። እዚህ ላይ የጌታችንና የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ከመጸነሱ ትንቢት ጀምሮ፣ የመወለዱ፣ የዕድገቱ፣ የትምህርቱ፣ መከራን ስለመቀበሉ፣ መሰቀሉ፣ መሞቱ፣ ከሞት መነሳቱና ማረጉ ነገር ባጠቃላይ በምድራዊ እዕምሮ ስመረመር፣ የፈጣሪን ፈቃድና ችሎታ ትረሱና እንዴት ልሆን ይችላል ትላላችሁ። ላለማመንና ላለመቀበል፣ ጥቅሶችን ታሳክራላችሁ። የሚገርመው ይህን ሁሉ ብታደርጉና ብትፈላሰፉ፣ መቋጫ ሳታበጁ በጌታ ቀን ትሰናበታላችሁ እንጂ እውነቱን አትቀይሩትም። ይሁን ቢባል እንኳ፣ በአስተምሮአችሁ (እስልምና)፣ መካድና ማደብዘዝ በማይቻል መልኩ፣ የጌታዬና የአምላኬ የኢየሱስ ክርስቶስ አስተምህሮ ትክክለኛ መንገድ መሆኑን እያወቃችሁ እንኳ፣ እውነት ነው ከማለት ባሻገር፣ በግልጽ እንዲነገር፣ የክርስቶስ ስም እንዲነሣ አትፈልጉም። ስሙም ሲጠራ ትደነግጣላችሁ። ምንም እንኳ በምድራዊ እውነት ላይ በቆመ እውቀት፣ ተከራክራችሁ የምታሸንፉ ቢመስላችሁ፣ የፈጣሪን ውጥንና በጎ ስራ አትቀርሩትም። እግዚአብሔር ቀድሞ የተለመደውን እንሰሳ በሆነው የበግ ደም ይደረግ የነበረውን የስርኤት መንገድ ሽሮ፣ ላመነበት የሰው ልጅ ሁሉ፣ በነጻ ይድን ዘንድ፣ ውድ በሆነው ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተክቶታል። ጥቅሶችን በማጋጨት፣ ያላመኑትን ታስቱ ይሆናል እንጂ፣ ይህ እውነት ከምቀየር፣ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል። "እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።" ሮሜ 9÷16 ስለዚህ ወንድሜ በማይረባ ክርክር፣ ጊዜህን አታባክን!
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 ай бұрын
ኡስታዙ ክርስትና ባንተ አፍ አይፈረጅም እሺ እራስህን የእስልምናን ሀይማኖት ምንነት መርምር ታውቀዋለህ የራሷ ሲያርባት የስው አማስለች ሆነብህ ምነው አናውቅም እንዴ ለም የእስልምና ሀይማኖት ሙስሊም ከተራበ እስላም ያልሆነን ስው አርዶ ስጋውን ሳይጠብስ ሳይቀቅል ቁርጥ ስጋውን መብላት እንደሚፈቀድ የካይሮ ዩኒቨርስቲአችሁ ሳይቀር ያስተምራል እሺ በረሀ ሲጏዙ የነበሩ ሙስሊሞች ምግብ አጥተው የስው ስጋ እንደበሉ አብሯቸው የነበረ ሙስሊም ኢትዮጲያዊ የመስከረውን አልስማህም ?ታድያ እስቲ የስው ስጋ ስለመብላታችሁ የናንተ ቁራን ነብይ ስለፈቀደው አውራልን እሺ ክርስቲያን ላይ በዚህ ገመሞ ጭንቅላትህ የምታፈልቀውን ከመትፉት እሺ ባለጌ ወራዳ ነህ አንተም ብሎ የእግዚአብሄር ስው ሀይማኖተኛ የስው አንገት መቁረጥ አንሶ ጨርጨር ቁርጥ ቤት ከፈታችሁ በስው ስጋ አይደል ?
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 3 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜህን ያቆይልን አላህ ሱበሀነወ ተአላ
@michaelweldu4457
@michaelweldu4457 3 ай бұрын
ወዴት ነው የምትኮበልሎው አዚህ አማ እስላምና ክርስትያን ችግር የለብቸውን ውደ ስጋ ና መንፈስ ቀረብ በል ጂ ዩደ ክርስትያን ከ 600 ዓመት በሆላ እስላም ልጅ ለናትዋ ምጥ አስተማረች
@MilkiDesta
@MilkiDesta 3 ай бұрын
Slarasu yamayawq silalelaw endet tawaralah !! Iyasus yiqr yobalh !!
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 ай бұрын
Abate bazi asitasasb machem geta ayagegnutm isachon machem gahanm now mitabqacho
@user-vw1tw3xs8x
@user-vw1tw3xs8x 3 ай бұрын
የተቀረፀ ጣኦት ሁሉ ናችሁ
@user-dx1to1uq8x
@user-dx1to1uq8x 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-dx1to1uq8x
@user-dx1to1uq8x 3 ай бұрын
እድሜህን ህበርክ
@GarbelHilla
@GarbelHilla 4 ай бұрын
Mahmad is crazy man 👞😂
@GarbelHilla
@GarbelHilla 4 ай бұрын
Omg 😂😂
@user-ev9ph9rj8g
@user-ev9ph9rj8g 4 ай бұрын
Masha Allh
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 5 ай бұрын
አዎ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ።
@Fatmah-jh1sk
@Fatmah-jh1sk 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amanuelEbdu
@amanuelEbdu 5 ай бұрын
ክርስቲያን ወገኖች አላህ ይምራችሁ
@amanuelEbdu
@amanuelEbdu 5 ай бұрын
ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ እኖድሀለን አላህ ይውደድህ❤❤❤❤
@goshuasfaw1310
@goshuasfaw1310 5 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። ሐሥ 16፡31 ለአንተ ሕይወት ኢየሱስ ነው፡፡
@MekaMeka-re8bd
@MekaMeka-re8bd 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@eleni311
@eleni311 6 ай бұрын
እናተ ሙሲሊሞች ተው ንቁ ቁርአን ገዳይ የአጋንንት መፅሀፍ ነው ሙሀመድ ለአውሬ ሰጥቷችሁ ነው የሄደው መልካሙ እረኛ ኢየሱስ ነው ኑ ወደ ጌታ ለናተም ነው የሞተው የአንዲት ነብሰ መጥፋት ግድ ይለዋል የኔ ጌታ
@amanuelEbdu
@amanuelEbdu 5 ай бұрын
ቆይ አምላክ እንዴት ይሞታል?ይህ እኮ ትልቅ መሃይምነት ነው።😅😂
@eleni311
@eleni311 5 ай бұрын
@@amanuelEbdu የናተ ሙሀመድ በሲኦል ሴት ያገላብጣል የሴት ነገር አይሆንለትም አይደል
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 6 ай бұрын
አይ እስልምና ከእውቀት ነፃ ናቸው
@amanuelEbdu
@amanuelEbdu 5 ай бұрын
ክርስቲያን ሰዎች ተኝታቿል ንቁ
@user-uc3fu3fj7m
@user-uc3fu3fj7m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ✝️ በመሆኔ ስለክርስትና ሀይማኖት ማወቅ የምትችለው🤣 አይምሮ ሲኖርህ ነው ባዶ🤣 በምድርም ሆነ በሰማይ ዜሮ ነህ🤣🤣🤣🤣🤣
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 6 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛከ አሏሁ ሀይራን አሏህ ከረጅም ሀያትጋር ኢማንን አሏህ ይጨምርህ አወን ከአድ አሏህ በስተቀር ሌላ አምላክ በጭራሽየለም ለካዱት እዝቦች ኸዲያን አሏህ ይስጣቸው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ሀምድ ለከሽኩር❤❤❤
@user-cn4cq8sz2h
@user-cn4cq8sz2h 7 ай бұрын
With out Jesus life could not exist!!❤❤❤❤ በእየሱስ ስም መመን ያወጠል በውሽት ዝነኛ መሆን አያወጠም😂😂😂😂😂
@user-cn4cq8sz2h
@user-cn4cq8sz2h 7 ай бұрын
With out Jesus life could not exist!!❤❤❤❤ በእየሱስ ስም መመን ያወጠል በውሽት ዝነኛ መሆን አያወጠም😂😂😂😂😂
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y 7 ай бұрын
እውነት ያልሆነ ነገር ከየት መረጃ ይገኝለታል
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 7 ай бұрын
ሱብሀንአላህ እኸይርቦታላይ የሰውብዛት 0 የማይጠቅመንላይግን ስንጋፍ እንገኝ
@user-mq4nz3nl2y
@user-mq4nz3nl2y 7 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@shamela3457
@shamela3457 8 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@user-ui4mu7uz3j
@user-ui4mu7uz3j 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 8 ай бұрын
ማሽአሏህ ❤❤❤
@user-xe2kw6sq2j
@user-xe2kw6sq2j 3 ай бұрын
ጀዛከላህኽይረን
@user-eh9dw8sj2w
@user-eh9dw8sj2w 8 ай бұрын
Masha Allah
@user-zc6om2wg3c
@user-zc6om2wg3c 8 ай бұрын
የታባክታውቀዋለህእንደትነውማስረጃየለለውስፈልግመጽሀፍቅዱስአንብብሀይማኖታችንንአታንቆሽ