Пікірлер
@SurprisedOstrich-zd4xu
@SurprisedOstrich-zd4xu 4 сағат бұрын
Egzio
@GenetWubetu-x6z
@GenetWubetu-x6z 15 сағат бұрын
እግዞማረነክርስቶስ
@DaniManjus
@DaniManjus Күн бұрын
ለምንድነው ግን ስለ አዲሱ የዓለም ሥርዓት የቤተክርስትያን መምህራኖች ደፍረው የማያጋልጡት ? እሄ ስራ በቀጥታ እነሱን የሚመለከት ነበር ነገርግን 😢
@tigiyeEthiopia7344
@tigiyeEthiopia7344 Күн бұрын
Atifra askedimo simachew be hiywet mezgeb lay kaltetsfe wede egziabhar mengst legebu aychilum yilal talaku metshaf endezhi achberbira enfegebach achberbira yemitiwexa mesloatal
@taybaa8158
@taybaa8158 Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Fikureegzi7862
@Fikureegzi7862 Күн бұрын
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን ልክ ነህ አሉ እኔም ሚስጥራችን ታወቀ ብለው ህፃን ልጄን ከእጄ በቤተክርስቲያን ውስጥ ለሉሲፈር ሊገብሩ ሊወስዱ እየታገሉ ሁሌ ድራማ እየሰሩ እያሳደዱን ይገኛሉ ግን ፍርዳቸውን ያገኛሉ። የሉሲፈር አባል ሆኑ ማለት በእኔ አስተሳሰብ እና እንደማያቸው ሰይጣን በአካል ማለት ናቸው በጣም ጨካኝ ግን በሀይማኖት ተሸፍነው ነው። እውነት ግን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍረድ የማይመለሱትን ከገፀ ምድር ያጥፍልን።
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 2 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅረም በለን የአለም መጨረሻ ደርሷልና
@ሥላሤሥላሤ
@ሥላሤሥላሤ 2 күн бұрын
አኔ የምኖረው ሣኡዲ ነው የመሠቀል አዳር በህልሜ ቀይ አሮጌት ሤትዬ አብራኝ ፍቶ ልንነሣ ሥል ብንን አልኩ ከዛ ሤነጋ ቀቴሌግራም ቀይ ሤት በእግሊዘኝ ሀሌማ ነኝ ዠደቀሠቃወች ውሥጥ አ500usd አሥገባለሁ ጎግላችንን ይጎበኙ አለች ከዛ የሆነ ሊክ ላከች አኔም ወዴያው ብሎክ አደረግሀት 😅😢😢
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 күн бұрын
Ilumnati nachewe aletrme gebetale medebabeke yeleme mekesfete yewerdebachewale
@washunNiguse
@washunNiguse 2 күн бұрын
ወርቅ አፈራሁ እራስን እድንመረምር አድራጊ ነው :: እባክ ስልክህን ላክልኝ
@ZdKebede
@ZdKebede 2 күн бұрын
ያልተለያት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@filmonmicheal6337
@filmonmicheal6337 2 күн бұрын
Thank you for your service, you are doing amazing work ❤
@SaraSousou-v5q
@SaraSousou-v5q 2 күн бұрын
አብዛኛዉን ከሞት በዋላ እይወት ያለ አይመስላቸዉም በሆነ ኘሮግራም የሲሆልን ሺዲዮ አሳይ ኘሊስ እሱን አይተዉ እንኩዋን ከደነገጡ
@SaraSousou-v5q
@SaraSousou-v5q 2 күн бұрын
መለስ ይሻለን ነበር እዬ ሰዉዬ ይዞብን ያልመጣዉ ነገር የለም ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን
@mulumulu3608
@mulumulu3608 2 күн бұрын
ሃ ራስን አድን ነው አሁን አንድና አንድ ንስሃ መግባት ከ እግዚአብሄር ጋ መኖር ብቻ
@SaraSousou-v5q
@SaraSousou-v5q 3 күн бұрын
መንግስት ተብየዉ ራሱ አለበት እዝቡን እየገበረ አደል ሚደፍር ሚገል ይበረታታል ስለቤተክርስትያን ሚሰብክ ይታሰራል ባይኖርት ከእምት ይልቅ እነሱን ያጠፋ ነበር
@SaraSousou-v5q
@SaraSousou-v5q 3 күн бұрын
ቃል ሲገቡኮ ልባቸዉን ይሰዉራቸዋል ከሆነ በዋላ ይፀፀታሉ
@crstianorolando7549
@crstianorolando7549 3 күн бұрын
የውልሀ እናቱ ከመጀመሪያ ጀምሮ በመተት ነው የኖሩት እሳግን ስለመተት የምታቀው ነገር የለም አስተዳደጋ ነው
@Alem-p3b
@Alem-p3b 3 күн бұрын
በጣም ብዙ ቤት ያለ ታሪክ ነው ግን አሁም ሰው ገዘብ ብቻ ካለው እሺ ይላሉ የገዘቡን ምን እራሱ ምንም አይመስላቸውም የፍለፊታቸውን ነው ለልጆች ግን ከባድ ነው ያለ ሀቅ የመጣ ገዘብ ባይ ነኝ በርታልን ወርቅ አፈራሁ
@saved1580
@saved1580 3 күн бұрын
የአንድ ወገን ብቻ ታሪክ ይዘህ ማን ይሁኑ የማይታወቁ 3 ሽማግሌዎች አናትህ ላይ አርገህ የአንተ ወሬ እውነት ይሁን ውሸት ቀምን ይታወቃል?
@geneteden4343
@geneteden4343 3 күн бұрын
ሰላም ወርቃፈራው እንዳ አንተ ካልበዙ የቤተክርስትያን መሪዎች ጨክነው የሚወጡ ከሌሉ እጅግ ከከፋ ወደ ለየለየለት ክፉ የሚባል ክፋት ይገባል ::----ጥንቆላው እንዲሁም ፕሮቴስታንት እምነት ያለ በነቢ የሚሰሩ business እንደ አገር ዋጋ ያስከፍላሉ እና በህግ ትውልድን የሚጎዳ እንቅስቃሴ የሚታገድበት ቢፈጠር መልካም ነበር በሀይማኖት ስም እኮ ህዝቡ ተጨራረሰ 🤔🤔🤔🤔
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y 3 күн бұрын
ይገርማል ግምቴ ትክክል ነበር ልጁ ለብቻው ሆኖ እዮንን ስራ እንዳርሰሪ እርግጠኛ ነበርኩኝ የሆነ ቤተሰብ እየረዳው እንደሆነ አዉቄ ነበር ብቻ ከባድ ነው ። በዚሁ የአክስቴ ባል ያረገው ልገራችሁ አክስቴ በጣም አይለኛ እና ቁጡ ፀባይ ያላት ነበረች እናም ለትዳር ፈልጓት ከማህል ፀጉሯን ቆርጦ ወሰደ ቁጥርጥር ተሰርታ በነበረበት ሰአት ከስር ቁርጦ ወሰደ አገባ ግን ብዙ ነገር አለ አሁን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@natan-207
@natan-207 3 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ ትውልድ እየጠፋ ያለው ትዳር በስሜት ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ ይመስለኛል እራስንም ማጥናት አጋርንም ማጥናት ግዴታ ነው
@shasheayele3783
@shasheayele3783 3 күн бұрын
እግዚአብሄር እርሷን ይረዳት ትታረዳለችም
@LaketchHirpa
@LaketchHirpa 3 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ እኔም ደውዬ አወሬካለሁ ።
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ።
@meserat1627
@meserat1627 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ባል ይሰውረን
@Samuel-mg9pn
@Samuel-mg9pn 3 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/sIO0hpV3ncyleaMsi=ooy2lFCT-_JF76s8
@Samuel-mg9pn
@Samuel-mg9pn 3 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/kGaZn6Sno6tknKcsi=Q7_-lnxAQ8Oa1SzM
@Samuel-mg9pn
@Samuel-mg9pn 3 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/gZrMhoOClrtqrrMsi=ShxDZ3_EKPXccjsn
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u 3 күн бұрын
Be emebete maryam sim 😢😢😢😢
@YenehunmulualemYenehun
@YenehunmulualemYenehun 3 күн бұрын
ደላላው እንትን ነህ እንዴ አለኝ በለኝ እራስህ ሰይጣን ነህ እስኪ ሰይጣን ይደፋ ብለህ አውራ ስትጀምር ፈጣሪን አመስግን ሌባ ሞላጫ ለገንዘብ
@deme2727
@deme2727 3 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ ወርቃፈራሁ መልካም program ነው በርታ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የጀርባ ታሪካችን መዘዝ አያጣውም ነገር ግን ወሳኙ ግለሰቡ ነው። እንዲህ አይነቱ ታሪክ ካለ reject አድርጉ ሴቶች ያልከው ሀሳብ አላሳመነኝም እኔ እጅግ አስደናቂ የህይወት ተሞክሮ ስላለኝና አበ ብዙሀን የተባለው ፃዲቁ አባታችን አብርሃም ወላጆቹና ዘመዶቹ ጣኦት አምላኪዎች እንደ ነበሩ እናውቃለን አብርሀም ግን እግዚአብሔር ስላሴን በአካል ያየ ነው። አንተ ባልከው መሠረት አብረሃም reject ይደረግ ወደ ማለት እንዳይሄድ ስለፈራሁ ፃፍኩት። ከተሳሳትኩ ለመታረም ዝግጁ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። (ኦሪት ዘፍጥረት 12: 1) "፤ እግዚአብሔርም አብራምን አለው። ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። " (ኦሪት ዘፍጥረት 18 ) ===================== 1፤ በቀትርም ጊዜ እርሱ በድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር በመምሬ የአድባር ዛፍ ተገለጠለት። 2፤ ዓይኑንም አነሣና እነሆ፥ ሦስት ሰዎች በፊቱ ቆመው አየ፤ ባያቸውም ጊዜ ሊቀበላቸው ከድንኳኑ ደጃፍ ተነሥቶ ሮጠ፥ ወደ ምድርም ሰገደ፥ እንዲህም አለ። 3፤ አቤቱ፥ በፊትህስ ሞገስ አግኝቼ እንደ ሆነ ባሪያህን አትለፈኝ ብዬ እለምናለሁ፤ 4፤ ጥቂት ውኃ ይምጣላችሁ፥ እግራችሁን ታጠቡ፥ ከዚህችም ዛፍ በታች ዕረፉ፤ 5፤ ቍራሽ እንጀራም ላምጣላችሁ፥ ልባችሁንም ደግፋ ከዚያም በኋላ ትሄዳላችሁ፤ ስለዚህ ወደ ባሪያችሁ መጥታችኋልና። እነርሱም። እንዳልህ አድርግ አሉት። 6፤ አብርሃምም ወደ ድንኳን ወደ ሣራ ዘንድ ፈጥኖ ገባና። ሦስት መስፈሪያ የተሰለቀ ዱቄት ፈጥነሽ አዘጋጂ፥ ለውሺውም፥ እንጎቻም አድርጊ አላት። 7፤ አብርሃምም ወደ ላሞቹ ሮጠ፥ እጅግ የሰባም ታናሽ ጥጃ ያዘና ለብላቴናው ሰጠው፥ ያዘጋጅም ዘንድ ተቻኰለ። 8፤ እርጎና ወተትም ያዘጋጀውንም ጥጃ አመጣ፥ በፊታቸውም አቀረበው፤ እርሱም ከዛፉ በታች በፊታቸው ቆሞ ነበር፥ እነርሱም በሉ። 9፤ እነርሱም። ሚስትህ ሣራ ወዴት ናት? አሉት። እርሱም። በድንኳኑ ውስጥ ናት አላቸው። 10፤ እርሱም። የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ በእውነት እመለሳለሁ፤ ሚስትህ ሣራም ልጅን ታገኛለች አለ። ሣራም በድንኳን ደጃፍ በስተ ኋላው ሳለች ይህንን ሰማች። 11፤ አብርሃምና ሣራም በዕድሜአቸው ሸምግለው ፈጽመው አርጅተው ነበር፤ በሴቶች የሚሆነውም ልማድ ከሣራ ተቋርጦ ነበር። 12፤ ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች። ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል። 13፤ እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው። ካረጀሁ በኋላ በውኑ እወልዳለሁን? ስትል ሣራ ለምን ሳቀች? 14፤ በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገኛለች። 15፤ ሣራም ስለ ፈራች። አልሳቅሁም ስትል ካደች። እርሱም። አይደለም፥ ሳቅሽ እንጂ አላት። 16፤ ሰዎቹም ከዚያ ተነሥተው ወደ ሰዶም አቀኑ፤ አብርሃምም ሊሸኛቸው አብሮአቸው ሄደ። 17፤ እግዚአብሔርም አለ። እኔ የማደርገውን ከአብርሃም እሰውራለሁን? 18፤ አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናልና፥ የምድር አሕዛብም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉና።
@Dawit-p3v
@Dawit-p3v 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@biniyaminfotech
@biniyaminfotech 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 3 күн бұрын
Please selkhn felga neber
@meseleRegasa-w6d
@meseleRegasa-w6d 3 күн бұрын
ወንድሜ ሁሌም ካንተ ብዙ ቁምነገር እየተማርኩኝ ነው በርታ!!!
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው😢😢😢
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v 4 күн бұрын
ላይክ አድርጉት እባካችሁ ለሌሎች ሰዎች እንድ ደርስ
@burtuhailu
@burtuhailu 4 күн бұрын
Ahun yemeta neger degmo tenenesh lejoch tankewu motu yemil newu.yehem yezihu wutet newu.enastawul.
@tesfayenegussie9968
@tesfayenegussie9968 4 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው በዚህ ደረጃ ሲዘቅጥ! ፈጣሪ ከዚህ አይነቱ ውርደት ይጠብቀን።
@DaniManjus
@DaniManjus 4 күн бұрын
የመጽሐፍህን ርዕስ ንገረን ገዝተን እንድንጠቀም
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 4 күн бұрын
Were ate kahona wada aydala.e bama efasu tabalta nWe a.lake ye.arate
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 5 күн бұрын
ጆሮ ያለዉ ቀን ሳለ ይስማና ይመለስ።
@EmebetWendimu
@EmebetWendimu 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛህ የኔ አባቴ ❤❤❤
@ZdKebede
@ZdKebede 5 күн бұрын
😢 አረ እናቴ ወላዲተ አምላክ ምንጉድ ነው
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 5 күн бұрын
በርታ እግዚአብሔር ከአጠገብህ ነው እኛም ከጎንህ ነን።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 5 күн бұрын
"ድንቅ የእግዚአብሔር በተሰብ ነህ በርታ "።
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 5 күн бұрын
አቀብርሃልሁ
@Ynabez
@Ynabez 5 күн бұрын
እግዚኣ እግዚኦ እግዚኦ እቺ ን ዘቅዝቆ መስቀል ነዉ 🙉🙉🙉😭😭😭
@tajibaasmare1614
@tajibaasmare1614 5 күн бұрын
ከሉሲፈር ገንዘብ አግተሽ ሀብታም ከምትሆኝ ደህነትሽ ምን አለሽ ምትበይው ካለ ሌላው ነገር ለፈጣሪሽ ተይው ዘላለማዊ አባትሽን ክደሽ
@samhabesha1203
@samhabesha1203 6 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር