Пікірлер
@feredenegash7976
@feredenegash7976 2 сағат бұрын
አባገነን ሰላማዊ ትግል የሚባል አያውቅም ምርጫህ እሣት በሣት ነው ውጣ ከላሽ ይዘህ አናግረው የሚሰማህ በዚሁ ነው ምክንያቱም መሐይም ነው
@SialfWaza
@SialfWaza 3 сағат бұрын
እስክንድት ይወገድ ! የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጽያዊያን ጠላት ነው ! ከአብይ አህመድ ያልተሻለ ድንጋይ ራስ ነው!
@nuryealebachew9433
@nuryealebachew9433 6 сағат бұрын
የሰው ሚዲያ ሰርቀሀ ታቀርባለህ
@Jantila-e7x
@Jantila-e7x 7 сағат бұрын
ይኸን ህጻንና ስድአደግ እሚቆነጥጠው ይጥፋ። ዘመነን አንዱ የሚገልፀው የዚህ ጥራዝ ነጠቅ ቃለአቃባዩ ነው። ከተላላኪነታቸው በላይ ብልግናቸው። መቸ ነው እስክንድር 90% በህዝባዊ ድርጅቱ ስር ነው ያለው? በፋኖ እጅ ነው ያለው። መርጦ ሰሚ። ነገሩ ህዝቡ አውቋችሁዋል። ጠያቂው ወደ ሂሊናህ ተመለስ። ድካምህን በከንቱ አታባክነው።
@kebronmuluneh7712
@kebronmuluneh7712 12 сағат бұрын
የስልጣን ጥመኛ ዘመነ ካሴ ጣላትነት ምን የመያፍር አማራ ነን አሳፋሪ አብይ አሽከርማ ራሱ መርእሼት እንዳይመዳድበው ይቀባጥራል የመይራቡት ከአብይ በላይ ጥመኛ
@FAFENET
@FAFENET 14 сағат бұрын
እስክንድር እስከዚህ የበሻሻው ፓለቲካ አልገባውም😢😢😢 ይሀፀ ሁሉ የአማር ደም የፈሰሰው ይሄን ዱርይ በስልጣን ለማቆየት ነው?😢😢😢😢😢😢😢
@hassetassefa242
@hassetassefa242 15 сағат бұрын
እናንተ የጎጥ ጥላቻችሁንና በእስክንድር ቅናት ልታብዱ የደረሳችህ የብአዴን ቅሬታ አካላቶቾ ናችህ። ከመካከላችህ አንድ ሰው እንደ እስክንድር ዓይነት ሰው ካሊችሁ አሳዩ።
@Emebet88
@Emebet88 15 сағат бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ አቶ እሰክንድር እንዲደራደሩ ማን ውክልና ሰጣቸው ?
@hassetassefa242
@hassetassefa242 15 сағат бұрын
አናንተንስ ማን ወከላችሁ??? አንድነትን የማትፈልጉ ከንቱዎች አይደላችህ እንዴ!!!
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 Күн бұрын
❤❤❤❤❤ይገርማል ይደነቃል የሽመልሥ ሥራ ገነዘብ ሠበሰበ በክላሽ መሣሪያ ከአንድ ገበሬ በ10'000 ሢመደብ የኦሮሞ አርሶ አደር በምኑ ሊመገብ አማራን ለመግደል አልሞ የመጣው ሽመልስ አብዲሣ ጨካኝ ኦሮሞ ነው ገንዘቦ ብ ለመሠብሰብ ክላሽን ሠብሥቦ ወታደሩ አልቋል ፍኖ ሥቦ ስበ የሚታጠቅ ሢያጣ መሣሪያን ይሸጣል ሸመልሥ አብዲሣ ኦሮሞን ይገላል
@Geezemebrat
@Geezemebrat Күн бұрын
አንዱም አብይ ያለው እውነት አይደለም.👎
@abegazbeshah6898
@abegazbeshah6898 Күн бұрын
ወንድሜ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ግን በአሁኑ ሰአት ከሜዳ ጦርነት ባላነሰ በሚዲያ የተደገፈ ፕሮፖጋንዳ ተፅኖ የመፍጠር ሃይል አለው። መሬት ላይ ያለውን የፋኖ ሃይል አሰላለፍን ለማያውቀው ህዝብ ይህ እየተወያየሁ ነው የሚለው ክፍል አብዛኛው ፋኖ እና ሰፊው ነፃ መሬት በእጄ ስለሆነ ነው ለውይይት ተመራጭ የሆንኩት እያለ ሲያወናብድው ዝም በሉት ምንም አያመጣም ማለት ትክክል አይመስለኝም ሕብረተሰቡ እውነቱን ማወቅ አለበት።
@zewdiegebretsadik7581
@zewdiegebretsadik7581 Күн бұрын
ይህንን ሁሉ ከመዘብዘብህ በፊት ድርድርንና ውይይትን ለይ፣ የተደረገው ምን እንደሆነ ከፈረሱ አፍ በሚገባ ስማ፣ በአንድ ወገን ወገኝተኝነት ተጠልፈህ አትንጎድ።
@demek53
@demek53 Күн бұрын
Very detailed and accurate analyses. Thank you, sir.
@TheEthiolion
@TheEthiolion Күн бұрын
Snante sewoch abdachual woi? Lemohonnu yederedern tergum tawkutalachehu wey? Amhara behiwot lemenor, ya amhara hezb kmeder getse lalemetfat, behiwot lemenor endet newe yemideraderew?
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo Күн бұрын
ለድርድር እስክንድርን ማን ላከው?በየት ተሽለኩልኮ ሄደ?
@MengstuAlemu
@MengstuAlemu 2 күн бұрын
ላደረስኸን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ
@hassetassefa242
@hassetassefa242 2 күн бұрын
- በማናቸውም ሁኔታ ኢህአዴግ እና ልጁ ብልጽግና በሰሩት ወንጀል ሊጠየቁ ይገባል እንጂ እንደገና በለውጥና በይቅርታ ስም መቀጠል የለባቸውም፣ - በአገራችን ላይ መከላከያን እየመሩ የማንነት ጥቃት፣ ጦርነትና ተቃዋሚዎችን እስከ መግደል ያደረሰ ግድያ ከብርሃኑ ጁላ ጀምሮ መጠየቅ አለባቸው፣ - ኢትዮጵያ የሰው ደሃ አይደለችምና ሌሎች በፖለቲካ አመራርነት መገለጥ አለባቸው፣ - ጀዋርና ኦነግ በዘር ማጥፋት ወንጀል መጠየቅ አለባቸው፣ - እስኬው የአዲስ አበባና ከክልሉ ውጪ ላሉት አማራዎች መሪ ምልክትና ድምፅ ሲሆን በክልሉ ያላችህ የፋኖ መሪዎች በእስኬው ላይ ውኃ የማያነሳውን ስም ማጥፋታችሁንና ነቀታችሁን ትታችህ ከእሱ ጋር ተባብራችህ የሽግግር መንግስት መሪ ቢሆን ለአማራ ያዋጣል! እስቲ እሱን የሚወዳደር አንድ አመራር አምጡ? ዝንተዓለም አማራ ❤ የማይሰበረው አማራ 💪 ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 🔥
@SialfWaza
@SialfWaza 2 күн бұрын
ተጨፈኑ ላሞኛችሁ ካልሆነ በስተቀር እስክንድር የመጀመሪያውን phase ድርድር ከአብይ አህመድ ጋር አድርጓል !! ምናልባት እነ ጃል እስክንድርን በሰላም አአ እንደ በለጠ ሞላ ተለጥፎ መኖር ያስችል ይሆናል ! ከዛ ውጭ ግን ፋይዳ የለውም !!
@alexwoldetsadik8535
@alexwoldetsadik8535 3 күн бұрын
አይ ዝምብለዉ እያለቁ ነዉ የፎቶዉ ጋጋታ ፈፅሞ ጦርነት ላይ ያሉ አይመስለሰም ያሳዝናል
@hassetassefa242
@hassetassefa242 3 күн бұрын
- በማናቸውም ሁኔታ ኢህአዴግ እና ልጁ ብልጽግና በሰሩት ወንጀል ሊጠየቁ ይገባል እንጂ እንደገና በለውጥና በይቅርታ ስም መቀጠል የለባቸውም፣ - በአገራችን ላይ መከላከያን እየመሩ የማንነት ጥቃት፣ ጦርነትና ተቃዋሚዎችን እስከ መግደል ያደረሰ ግድያ ከብርሃኑ ጁላ ጀምሮ መጠየቅ አለባቸው፣ - ኢትዮጵያ የሰው ደሃ አይደለችምና ሌሎች በፖለቲካ አመራርነት መገለጥ አለባቸው፣ - ጀዋርና ኦነግ በዘር ማጥፋት ወንጀል መጠየቅ አለባቸው፣ ዝንተዓለም አማራ ❤ የማይሰበረው አማራ 💪 ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 🔥
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 4 күн бұрын
ፋኖ ፣ተናግሯል። መላ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ተነጋግሮ የሚወስነው ይሆናል ብሏል።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 4 күн бұрын
አብይ፣ በ ኢትዮጵያ ለብዙ አመት ጦርነት ማድረግ ይቻላል ብሏል። አብይን አንድ ቀን ለመጨረሻ ከዚህ ማስወገድ ይቻላል።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 4 күн бұрын
ጦርነቱ፣ መላ የ ኢትዮጵያ ህዝብ መሆን ነበረበት። አብይ፣ እንካን ሰውን ቀር ቶ የከብት እረኛ መሆን አይበቃም። ማን ነው በአብይ አስተዳደር ያልተበደለ? በመፍራት እንጅ ሁሉም ህዝብ መነሳት ነበረበት። አሁንም ቢሆን ሁላችንም ተነስተን አብይን ማስወገድ አለብን።
@desaleberihun-yy1qt
@desaleberihun-yy1qt 4 күн бұрын
Teleyaleh
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤ፈልገው መጡብን ብሎ እያወራ እሥክድር ነጋ የጥሬ አር አራ ምን አይነት ፈሪ ነው ድርድር የሚለው እሥክድር ነጋ የሚወላውለው 5ሀይሎች የፍኖ ድርጅት አናውቀውም አሉ እሥክድር የሚሉት እሥክድርን ብለው የመጡት እንግዶች የአብይ ሥልት ነው እወቁልን ሠዎች እሥክድር የሚባል ያበደ እንደውሻ ቀርቦ የታረቀው የጂማው በሻሻ ፋኖ እንደሁ ይሞታል እሥከመጨረሻ የፍኖ አንጃ የአማራው ግልገል መቸ ላከው እና እሡን በግል እንዳትወናበድ የእሥክድር ሴራ ውሸት ሥለሆነ እሡ እያወራ ፍኖ አያውቀውም ቆሟል ከተራራ
@hassetassefa242
@hassetassefa242 3 күн бұрын
እሱ ላይ ሲሆን ማካበድ ትወዳዳላችህ ምድረ ጎጠኛ!!!
@warkawmolla
@warkawmolla 4 күн бұрын
ምን ማለት ነው?ለዘብ ያለ አስተያየት ጠንካራና እውነተኛ ሰው ነበርክ እኮ።ከግለሰብ ጋር ሳይሆን ከዓለማቀፍ ድርጅቶች በሃገር ደረጃ የሚነጋገሩ ድርጅቶች ናቸው።ሲቀጥል አንዱ ድርጅት በወርቅነህ ገበየሁ የሚመራው ድርጅት ነው። እና ምን አይነት አስተያዬት ነው?ብታልፈው ይሻል ነበር።
@GirumGugsaa
@GirumGugsaa 4 күн бұрын
ፋኖኖኖኖኖ ወደፊት🎉🎉🎉
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 5 күн бұрын
ኧረ የተፈናቀዉ እያለቀሰ ነዉ
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 5 күн бұрын
የታፈኑትስ ማን ሀላፌነት ወሰደ
@sewalemengida9336
@sewalemengida9336 5 күн бұрын
እና ሚኒሻው ምላሽ የለበትም
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs 5 күн бұрын
የምን ፊት ማዞር ነው አፈሙዙን አዙረው ይህን አውሬ የአራጅ ሰው በል መንጋ ዘርን ካለበት ከፍታ መፈጥፈጥ ነው ሰራዊቱ ቢዘገይም ነቅቷል ወደፊት ሞኙን ይፈልግ ለሰው በሉ ኦሮሞ ህዝብ እያረደ ቄራ ማድረጉ ነገ ወደሱም እንደሆነ ከመሸም ገብቶታል ህዝቤም ተዘጋጅ ይሄ ያረደህን የዘረፈህን ያፈናቀለህን በያለበት ከበህ እንዳረገብህ ታረጋለህ 11ሰአት ላይ ነው በየትኛውም መልኩ ኦሮሙማው አክትሞለታል
@AlmasUddin-z7x
@AlmasUddin-z7x 5 күн бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ
@negedeabebe5555
@negedeabebe5555 6 күн бұрын
ትው መፈንቅለ መንግስት በአዋጅ በታሪክ ተደርጎ አያውቅም ብታስተካክለው መፈንቅለ መንግስ ሥጋት አለ ብትለው ጥሩ ነው በአዋጅ ከመጣ በፋሽሽ አብይ አህመድ ፍቃድ ነው የሚሆነው ምክንያቱም ሥር ነቀል ለውጥ እንዳይመጣ በኦሮሙማ አስተሳሰብ ለማስቀጠል ነው
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs 5 күн бұрын
መፈንቅለ መንግስት ኦሮሙማው ቢያደርግ ማናባቱ እድል ይሰጠዋል ማንስ ይገዛለታል ሰራዊቱም አይሰማም ፋኖ ዝም ብሎ ይሸክሽክ
@AlemayehuAlex-b7x
@AlemayehuAlex-b7x 6 күн бұрын
Wanawo ye mefes newo tikatu chigiru tegoji akal ye mefes torinet endehon alemawoku yawom eminet yalewo ena yelelewo yihin sil le masik eminet yalewo lememisel ye tilat eminet teketay adarashi wost wolewo yemimetu akalat ye erasu higigat ena miemenanu emitedaderibet yelelewo eminet end amagn mekuterachin newo sitetu
@AlemayehuAlex-b7x
@AlemayehuAlex-b7x 6 күн бұрын
Teklayu setochi tedeferu sibal be wondi newo bilo kelal yarege set lij bayinorewo nuro yigerimal tegoji degimo be eni yederese be lijih yidires be hodachewo bilewo endehon man yakal
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 6 күн бұрын
AIY SEKELLA MIDEA WOREDIK....WORADA ENDATKON YIH YE GENERALU NIGIGIR ...KUMAR MEHONUN EYAWOKIH ATASHIKABIT....ASHIKABACH
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 6 күн бұрын
Generalu Biltsigna tenager bilo tsifo yesetewun new yetenagerew Yih kumar new " Convince and confuse ' yilukal yih new. ZAREM endeketele new kumaru. Ye biltsigna n. Fekad silagegne enji ya bayihon noro 1st endik defro yeminager 1 sew ESKAHUN KE militariw sewoch alayenim If not 2nd . Lik kesebsebaw siwotta afnew yiwosdut ena debzawun yatefut neber.... Never . It is an arrangement amongst themselves... biltsignas I don't feel it is geniun..... Nigigiru rasu ZEBARAKI new Digafim tekawumom yalebet... Telieko yetesetew General new
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 6 күн бұрын
Begebachew keshe jeneral besu besu memar yechelalu keleb begesu
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 6 күн бұрын
የፋኖኖኖ ሕብረት እና አንድነት ወሣኝ ነው የአውሬው መንግሥት ባፋጣኝ ❤ መወገድ አለበት
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 6 күн бұрын
የፋኖኖኖ ሕብረት እና አንድነት ወሣኝ ነው የአውሬው መንግሥት ባፋጣኝ ❤ መወገድ አለበት
@degsewfente6426
@degsewfente6426 6 күн бұрын
አዎ ምንም የማያውቁ አርሶ አደር ቤተሰቦቼ በጅምላ አልቀዋል
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 6 күн бұрын
1_ እናንተ በምትሰጡን ትዕዛዝ መሠረት የአገር ውስጡ ጭፍጨፋ እና ደም ማፍሰስ አልበቃ ብሎን ሰው አገርም ሄደን ደም እናፈሳለን። 2_እኔ አሁን ሃሳብ የምሰጠው መከላከያን በመወከል ወይም የለበስኩትን uniform በመወከል ሳይሆን የራሴን ሃሳብ ነው 3_ይህ የእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ወታደር ድምፅ ነው። 3_ እኛ የማንም Loyal አይደለም የሕዝብና የሕገመንግስቱ ጠባቂ ነን ይላሉ ነገር ግን ሕዝባቸውን እንዲጨፈጭፉ ሲታዘዙ ተቃውመው አያውቁም ። ለአንድ አረመኔ ከሃዲ ይሁዳ ስልጣን ብለው የሕዝቡን ደም በጭካኔ ሲያፈሱ ኖረው በሕዝብ ተጠልተው እየተቀጠቀጡ ከተሸነፉ በኋላ የሕገመንግስቱና የሕዝቡ ጠባቂ መሆናቸው ዛሬ ነው እንዴ ትዝ ያላቸው ? ሕዝባችን በጎሪጥ ነው የሚያየን አያከብረንም የሚለው የአምስት አመት ሕፃን ልጅ እየደፈረ እንዴት ነው ሊከበር የሚችለው ? በሕዝብና በሐገር ላይ ድራማ እየሰራችሁ መቀለዱን አቁሙ ሁላችሁም እጃችሁ በደም የተጨማለቀ ወንጀለኞች ናችሁ ።
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 6 күн бұрын
ድል❤አሐመሐራሐ ፋኖ አሐቡሕይሕ ጂሕልሕ ነዉ ጄሄኔሄራሐልሕ ተሐነሐገሐራሐ መሐንሕሚሕ ተሐነሐገሐራሐ❤መሐይሕቀሐበሐልሕ❤ጠሐገሐራሐ ገሐደሐይሕ ነዉ❤አሐቡሕይሕ❤❤አሐቡሕይሕ❤ሌሄለሐ❤አሐለሐመሐ❤ለሐአሐቡሕይሕ❤ዬሄሌሄሚሕ❤መሐጠሐከሐሪሕ ፋኖ❤ፋኖ አሐልሕፎሆ አሐቡሕይሕ❤ኢሕድሕራሐሸሐንሕ ቂሕኚሕትሕ ተሐደሐሪሕጎሆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሐቡሕይሕ መሐራሐሸሐንሕ ቡሕቸሐ❤ነዉ አሐቡሕይሕ ዶሆቆሆሮሆ ሲሕለሐሆኔ በሐመሐሰሐራሐ ሲሕለሐተሐመሐኪ ❤አሐቡሕይሕንሕ❤መሐራሐሸሐንሕ ነዉ አሐቡሕይሕ ዬሄቀሐራሐ በሐለሐፋሐ ዬሄበሕሪሕ ደሐሪሕ ጎሁቡሁኚሕትሕ ቸሐንሕሲሕ ነሐበሐራሐ ዬሄሚሕራሐሸሐንሕ ቀሐንሕ ነሐበሐራሐ❤ አሐሁንሕሚሕ ቀሐንሕ ቅሕሪሕቡሕ ነዉ አሐቡሕይሕ ይሕራሐሸሐንሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል አሐመሐራሐ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 6 күн бұрын
እዚህ ፖርላማ ውስጥ ምንም ሙህር የለም መፃፋናማንበብ የሚችሉ ናቸው የደንቆሮ መሰብሰብ ፖርላማ
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 6 күн бұрын
ጀኔራል ከበደ ረጋሳ አገር ቤት ሳይሆን ውጭም ደም እናፈሳለን ብለዋል ለዚህ ሀላፊነት የሚወሰደውን አንድ ፍፁም ፋሸሰት አብይ አህመድ ተጠያቂ ነው ጀኔራሉም በደረጃው ይጠየቃሉ በከንቱ ደም ማፍሰሳቸውን ሰለመሰከሩ
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 6 күн бұрын
ከዚህ አገር ብቻ አይደለም በሰው አገርም ደም እናፈሳለን የሰራዊቱን ፋሽሰታዊ ባህሪ በግልፅ ቁልጭ አድርጎ አቅርቦታል
@GirumGugsaa
@GirumGugsaa 8 күн бұрын
Gena mn ayitn esat yiznbibetal💥
@hfhcuhfufu
@hfhcuhfufu 8 күн бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን !!! ሁኔታው በጣም ቀፋፊና አስነዋሪ ስራ ነበር ይህ አስቀያሚ ጉዳይ መሰረዙ ጥሩ ነው ።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 8 күн бұрын
በአጠቃላይ አብይና የኦህዴድ ባለስልጣናት እጅግ የከፋው ማንነታቸው በህዝብ ላይ ያላቸው ጥላቻ ነው፤ ትልቁ ጥያቄም ለሞንድን ነው ህዝብን የሚጠሉት? እንደፈለጋቸው እያደረጉት፣እየገደሉት፣ እየዘረፉት፣ እያረዱት፣ ቤትንብረቱን እየቀሙትና እያቃጠሉበት፣ ዝም ያለን ህዝብ ለምንስ ይጠሉታል? ለዚህ ጥያቄ መልስ አላቸውን?
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 8 күн бұрын
አቡነ ማትያስ የአብይ አህመድ አፈ ጉባኤ ለመሆናቸው ሰንቶቻችን ነው የምናውቀው?