Пікірлер
@degsewfente6426
@degsewfente6426 2 ай бұрын
ውይይይይ አባዬ ቅስማችን የነከተ ትዉልዶች ብቻችንን ቀረን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 ай бұрын
አባቴ ሳላውቀዎት በመቅረቴ አንጀቴ አረረ😢
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 3 ай бұрын
ይሄንን ፊልም ያየሁት በ 1990 ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤት ወንድሞቼ አማካኝነት ነበረ።
@hundetafa4450
@hundetafa4450 3 ай бұрын
አባታችን ካራት ዓመት በፊት አድምጮት ነበር ሳይገባኝ አልፍሁት ! ወያኔዎች ተረት እያሉ ስለነበር ነው :: ራፋቱኤል እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
@BileneZeleke
@BileneZeleke 3 ай бұрын
I understand why you tried to disturb the audio signal when critical contents are broadcasting. But, still possible to grasp the message.
@Bigchance25
@Bigchance25 3 ай бұрын
እንደእኔ ከማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት አይቶ ስለ አባታችን ለማወቅ የመጣ🤗🤝
@Helen-fj9vs
@Helen-fj9vs 2 ай бұрын
እኔ
@AdugnaNagomsa
@AdugnaNagomsa 17 күн бұрын
Yes
@MikuEthio
@MikuEthio 3 ай бұрын
ፈጣሪ እኛንም ይርዳን
@BisratTesma
@BisratTesma 5 ай бұрын
Kebatare sheba🎉
@Maria_Henock
@Maria_Henock 7 ай бұрын
የእሳት ልጅ አመድ ማለት እኛ ነን። በጠላቶቻችን ሴራ የእብድ ነፋስ ተከታዩ ገለባ ሆንን። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልብ ይስጠን። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን።
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 7 ай бұрын
Agere heiwetn yawarselen
@ecoair-zx2vg
@ecoair-zx2vg 7 ай бұрын
WHERE ARE THE BOOKS NOW?
@Maria_Henock
@Maria_Henock 7 ай бұрын
እሽ አሁን እነዚህ እንቁ መጵሀፎች የት ናቸው???
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 8 ай бұрын
I respect u gen ye Ethiopia Catholic biba ale eko tadaye yeCatholic astemero eko Ethiopia kemeder gese yeteafa aylem ....ye Ethiopia catholic ye ethiopia Muslim ye ethiopia protestant ayble ma maltwate betam yasizenale becha andandy betam new germe yemilgne የ ዓለም ሕዘብ ሁሉ ፈጠሪ እግዚአብሔርን እንዲወድ እንዲያመሰግኑ እንደመመኘት አኔ እበልጣለሁ አኔ እበልጣለሁ እግዚአብሔር ይህን የሚወደው አይመስለኝም ብቻ የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ትህትናን ለሁላችንም ይስጠን being an Ethiopian and religion is absolutely different thing
@yeshiandine3080
@yeshiandine3080 11 ай бұрын
😊i😊il😮ol😊yg😊
@mesfinshmels4475
@mesfinshmels4475 Жыл бұрын
How can we help you? Great Father
@mikiyas-h
@mikiyas-h Жыл бұрын
Yet nw ere library yalew or the books,
@ኮከበጽባሕ
@ኮከበጽባሕ Жыл бұрын
ኢ ትየጵያ ብሎ ተወልዶ ኢ ትዮጵያ ብሎ አረፈ!!!
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 Жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ ታሪክ ድምፃቸዉን አስቀርታችሁ ያሰማችሁን ተባረኩ ለሃገራችን ለታሪኩ የሚቆረቆር ሰዉ ያዉጣላት
@webutkassa3752
@webutkassa3752 Жыл бұрын
Have you seen the book they have
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልዎ
@melekieamare4733
@melekieamare4733 Жыл бұрын
ውሸታም ውሸታም ሌባ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ወያኔ ጠፍጥፎ ያዘጋጀህ ቆሻሻ ያንተ አይነቱ ከፋፋይ ዘረኛ እርጉም ግርማዊነታቸውን መተቸት ብቃት የሌለህ ግሪክ ፈረንሳይ ስትታሽ የነበርክ ቅጥረኛ መኾንህን እሚያቅ ያቃል ማፈርያ
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Жыл бұрын
የዛሬዉን አያድርገዉና ሳይሆን መሰረቃችነነ አናስተዉል እና ወደ ልቡነችንእንመለስ ዘንድ ያድርገውና!!!ቢሉልን?!
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Жыл бұрын
እሺ አሜን!
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Жыл бұрын
ይሀንን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደ ምስጋና ይሁን! ያቆዩትን እንዳስቻለ ይዘልቅ ይትረፈረፍ እና የቸረንና የታመንንለትን አይነሳንም አባ አሜን!
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Жыл бұрын
በዘመነ ቀዳሚ ህይወት ተክኸኖ ለተፈቀደ መሰካሪ አሰመስካሪ ተላኪ ዑነት አረጋጋጭነት ማመልከት ላስቻለው ፈጣሪ ምስጋና ይኸዉ!!!!! አባ እሳት ዉስጥ ሳይሆን ያሉት ዳግም እሚፈካ አበባ ፍካት ልበልቦና ዉስጥ ነዎትና ከመኖርም አዕላፍ የኖሩ ያኖሩ መኾንዎትን ማን ሊነግርዎት የቻለዋል?!እርሱ የፈቀደልዎ ካልሆነ በስተቀር!? ይትባረክለዎ ዝንተ
@misganawadmasu
@misganawadmasu Жыл бұрын
እንሕ ብርቅ ሰው አሁን ላይ የት ድረሱ? ሞቱ ወይስ የት ድረሱ? የመጀመሪያውን ሀሁ ፊደል ገበታ ያዘጋጁ ሰው ናቸው ወይስ ሌላ? ያጠራቀሙት ይህ ሁሉ የጥበብ መፅሀፍ የት ድረስ? ወይናችን! እንዴት ይቆጫል? ጭራ ሆነን ቀረን! ያሳዝናል።እኔም እውቀትን ፈላጊ ብሆንም አለማወቅ ሳይሻል አይቀርም።
@melekieamare4733
@melekieamare4733 2 жыл бұрын
ያስትማሩዎት አፄ ኅ/ ሥላሴ ናቸው የግል ጥላቻዎት ለከት የለውም ሌላው ከአባ ፓውሎስ ጋር ወደ ውጭ የላኮት አቡነ ቴዎፍሎስ መሆናቸውን እንዳይረሱ በጣም አሳፋሪ የበሉበትን ወጪት ሰባሪ እኩይ ዐመሎት እንደ መነኩሴ ያልሆነ ተሳዳቢ ወፈፌ መኾኖትን በግሪክ እንዲሁም በፈረንሳይ አምባሳደር የነበሩት የተናገሩትን አልረሳውም ሌላ ምንም አልልዎትም ፈጣሪ ልቦናውን ይስጦት የታሪክ ምሁር ስላልኾኑ ታሪክን ለባለሙያዎች ይተውላቸው አባ ቀበቶ በጣም ሃሳዊ ትምክህተኛ ዘረኛ መኾንዎትን የሚያቅ ያቃል ማፈርያ.......
@SolomonVA
@SolomonVA 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ የአብርሃሙ ሥላሴ ይጠብቋችሁ፡
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 жыл бұрын
I am deeply honored to have met Aba Tesfa Sellasie 20 years ago upon my return from the U. S. I used to visit him once a week to learn our story and gave me permission to go thru his books and also able to contribute my collection of books very knowledgeable ,wise and underrated researcher may you rest in paradise, I really miss the pleasant experience .
@ecoair-zx2vg
@ecoair-zx2vg 7 ай бұрын
CAN YOU PLEASE WHERE ARE THE BOOKS
@Kushaitopia
@Kushaitopia 7 ай бұрын
@ecoair-zx2vg I know all the collection is still in his apartment across from Tourist hotel 4th floor. There is a lady looking after his belongings. I had convinced Aba to put all his collection into a digital library of ETHIOPIAN History and research center.
@seyifesileshi4439
@seyifesileshi4439 6 ай бұрын
በህይወት አሉ አሁንም?? የትስ ነዉ ሚኖሩት
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 жыл бұрын
MAY YOUR SOUL REST IN HEAVEN AND LOOK DOWN TO YOUR BELOVED ETHIOPIA IN THIS HORRIBLE TIMES
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 2 жыл бұрын
Nefsone beatede gent yanurle
@adibuze348
@adibuze348 2 жыл бұрын
I wanna read! Where is the library at????
@romandemisse8248
@romandemisse8248 2 жыл бұрын
አባ ሰላም ነዎት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃዎት
@endalekebede1314
@endalekebede1314 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@yomeron3666
@yomeron3666 3 жыл бұрын
Nefsoten begenet yanuruln!
@ኦርቶዶክስየኔ
@ኦርቶዶክስየኔ 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@ያልተደራጀተፈጀ
@ያልተደራጀተፈጀ 3 жыл бұрын
ወይኔ መጽሀፍቱን ምን በልቱዋቸው ይሆን?????
@mimizewudu8989
@mimizewudu8989 3 жыл бұрын
Hulem yehin bayew kutir wuste behazen bendet bekuchit enbayen mekotater yakitegnal yemiredachew, yemirekebachew atew alefu aba bereketo yiderbin😭😭😭😭😭
@bethelhemtadessa738
@bethelhemtadessa738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ነፍስዎን፡ይማር፡በረከቶ፡ይድረሰን
@aynalemkasa7002
@aynalemkasa7002 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 жыл бұрын
Ethiopia ie desta agher ie eghziabher ie meretat hulau ethiopiaui ihen hbte be tenicache mastelalef ghed neu egheziabher imerteu manem li aferseu aicilem enenca
@mebrekesat7291
@mebrekesat7291 3 жыл бұрын
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ።በረከትዎም ይድረሰን!!! Amen!!!
@mebrekesat7291
@mebrekesat7291 3 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን !!!
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 жыл бұрын
Ihe hula sera chentu indaihon ithiopiauan mencat letuld be ghziabher mastelalef ghed neu eghziabher itebecot
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 жыл бұрын
Betam asdesac ie egheziabher fecad ietedereghebat agher eghezuabher begna teuelagioc memeles iemicil amlac semu ietemeseghene ihun menghedun iacnalen unetun iglecelen center mesgana le zihe hula sebseba
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 жыл бұрын
Betam asdesac huneta le teuelagioc mastelalefia be egheziabher maregHecia
@zemaethiopia9191
@zemaethiopia9191 3 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን
@ethiousatours9932
@ethiousatours9932 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b4SmcpqEl7Zkprc ስለ ላሊበላ ምን ያህል ያዉቃሉ
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 4 жыл бұрын
"ኣበባ መልኮች 3 ዓይነት ቀለም ከኣንድ ቤተሰብ ያላቸው ህዝቦች ኢትዮጵያውያን"ግን ምን ዋጋ ኣለው ታሪኬን ሳላውቅ።