KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube)
Welcome to my channel ላለፉት በርካታ አመታት ከባባድ ውጣውረዶችን አሳልፊያለው፡፡ ዛሬ ራሴን በብዙ ነገር ለውጬ ውጤታማ ሆኚያለው ። "ብልህ ከስህተቱ ይማር የለ" እናንተም እኔ የገጠመኝ ስህተት እንዳይገጥማቹ ፣ እኔን የመታኝ እንቅፋት እንዳይመታቹ ስል በዚህ ቻናሌ ስህተቶቼን እንዴት እንዳስተካከልኩ እና ለማስተካከል እንደምጥር በምሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ዶክመንተሪዎች ብዙ ቁምነገር እንደምትቀስሙ አምናለው ። ታዲያ ከምሰራቸው የግል ቪዲዎች ባሻገር እጅግ የምትወዷቸውን እና ቢመክሩን የምትሏቸውን ዝነኛ የተወደዱ እንግዶችን ይዤላችሁ ቀርባለው ። ከልጅ እስከ አዋቂ ከግለሰብ እስከ ቤተሰብ እጅግ ድንቅ ሰዎችን እንተዋወቃለን ። እናም ቪዲዮዎቼን ተመልክታችሁ አቅማቹን በመጠቀም ፍርሀታቹን አስወግዳቹ የበለጠ እንደምትነቃቁና ወደ ህልማቹ እንደምትገሰግሱ እርግጠኛ ነኝ ።
ስለዚህ ይህን ቻናል ብትከታተሉና አብረን ብንሰራ ማሳካት የምንፈልገውን ነገር ሁሉ አሳክተን ህልማችንን እንኖራለን ። ምን አለፋቹ እናንተ ብቻ ፕሮግራማችንን ለመከታተል like, share and subscribe በማድረግ ጠብቁን ። ህልማችን ይፈጸማል!! dream comes true!!
29:08
አዋጭ የዳቦ ቤት ስራ ለመጀመር ስንት ብር ይጨርሳል How to Start a Bakery Business የቢዝነስ ሀሳቦች-17 business ideas p-17
7 ай бұрын
17:48
የዶሮ ወጥ ምግብ ቤት ቢዝነስ doro wat food business in Ethiopian አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች-16 business ideas p-16
7 ай бұрын
9:07
የኬክ ቢዝነስ ለመጀመር ኬክ አሰራር how to make cake የማርሽሜሎ ፎንዳንት የልደት ኬክ አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች-14 business ideas p-14
8 ай бұрын
1:27:14
ወጣትነት የህይወት ዘመንህ ምሰሶ ነው 1 ሚሊዬን ከስሪያለው ወጣት / ስራ / ትዳር / ኡቡንቱ ቲዩብ / what is youth ? finance tip
8 ай бұрын
22:22
ክትፎ ቤት በአነስተኛ ካፒታል ክትፎ አሰራር የክትፎ ዋጋ ምግብ አዘገጀት የጉራጌ ክትፎ አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች Profitable business ideas p-13
8 ай бұрын
17:35
ስኬታማ የሚያደርጉን 4 የቢዝነስ መርሆች 4 business pilers / ማስታወቂያ ዋጋ ምርት ቦታ / place,promotion,price,product /
8 ай бұрын
19:28
የህንፃ ማስተዳደር ቢዝነስ building facility management business አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች Profitable business ideas p-12
8 ай бұрын
21:45
በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ? business challenges finance and investment tip hawassa
8 ай бұрын
27:41
የፈርኒቸር ስራ furniture business አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 11 Profitable business ideas p-11 investment tip
8 ай бұрын
16:30
ከሀገር ውጭ ለምትኖሩ ፓስፖርት ማሳደስ Passport Renew Expired how to apply online for Ethiopian passport dv አሞላል
8 ай бұрын
13:57
አስፓልት ዳር ላይ የሚሰራ gomista busuiness አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 10 Profitable business ideas p-10 investment tip
8 ай бұрын
1:30:46
How To Start a Business? ቢዝነስ ለመጀመር Starting Business /business idea startup ubuntu podcast ep-5
8 ай бұрын
20:15
አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ?what is inflation small business hawassa ሀዋሳ@Gebeya2
8 ай бұрын
20:13
ከቤት ሆናችሁ አሁኑኑ መጀመር ያለባችሁ 10 የቢዝነስ ሃሳቦች አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 9best business ideas p-9finance and investment
9 ай бұрын
9:53
የሴራሚክ እና የባኞ ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ በ2016|Ceramic,bathroomware and tiles prices in Ethiopia የሻወር ቤት
9 ай бұрын
1:24:14
በዩቲቱብ ገንዘብ እንዴት ማግኝት ይቻላል! / How to make money on youtube / ኡቡንቱ ቲዩብ / ubuntu podcast ep-5
9 ай бұрын
20:10
የመጽሀፍ ቢዝነስ በኢትዮጵያ / ኡቡንቱ ቲዩብ / Book shop business in Ethiopia / ubuntu tube @yosephubuntu
9 ай бұрын
14:34
ይህን ሳታይ ቢዝነስ እዳትጀምሩ/ ኡቡንቱ ቲዩብ / Don't start a business without seeing this ubuntu tube @yosephubuntu
9 ай бұрын
8:23
ቢዝነስህን እንዴት ነው ምታየው / ኡቡንቱ ቲዩብ / How do you see your business / ubuntu tube @yosephubuntu
9 ай бұрын
22:00
የቦንዳ ቢዝነስ/bonda business ትርፋማና አዋጭ/business in Ethiopia|finance and investment-በ100000ubuntu podcast
9 ай бұрын
15:14
ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ | Modern Bakery machine in Ethiopia| Bread Machine ubuntu business
9 ай бұрын
48:02
የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ/ልብስ ስፌት መጀመር ለምትፈልጉ/ረዲ ጥበብ /የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች/ ubuntu podcast ep-4
9 ай бұрын
17:03
አንዳንዴ በህይወት መንገድ ይሆናል/ህልም/ጽናት/ጥሩ ባህሪን ማስቀጠል@ubuntupodcast @Gebeya2Sometimes it's the way oflife
9 ай бұрын
20:26
ቢዝነስ ድሮ ቀረ-Business tok with andualem@Gebeya2ubuntu podcast/yoseph birhanu
9 ай бұрын
8:08
የሴቶች ጸጉር ቤት እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ / female salon equipment price in addis ababa
9 ай бұрын
47:23
የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ/ልብስ ስፌት መጀመር ለምትፈልጉ/ረዲ ጥበብ /የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች/ ubuntu podcast ep-3
9 ай бұрын
31:48
ፓስፖርት passport IN ETHIOPIA|በአስቸኳይ ፓሰፖርት ማውጣት ለምትፈልጉ አዲሱ ህግ ፓስፖርትን ማደስ ይቻላል ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አግልግሎት
9 ай бұрын
14:33
ውሳኔ-በህይወትህ የውሳኔ ሰው ለመሆን ማድረግ ያለብህ 4 ነገሮች Decisiveness @Gebeya2ubuntu podcast business
9 ай бұрын
40:51
የጸጉር ቤት ቢዝነስ(ስራ)ለመጀመር ስንት ብር ይፈጃል/start a men hair salon business financeandinvestment/የወንዶች ጸጉር ቤት/
9 ай бұрын
Пікірлер
@KsaKsa-ql9hi
4 күн бұрын
ሰላም❤❤ውሀመሳብአይችልምወይ
@MeseretChanyalew-w5p
4 күн бұрын
270 ኮምፕረሰር አሁን ላይ ዋጋው ስንት ነው?
@SemereSemere-jo1ys
5 күн бұрын
ስልክ ቁጥር የላቹም
@FjrFhf
5 күн бұрын
Thanks ro
@GalaxyA13-o8e
7 күн бұрын
ወድማች በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@NolaweShilemat
10 күн бұрын
ጂፓስ የምያቀሳቅሰዉ 5000 ነው ያልከው የት አገኛለሁ
@prophetmark1856
11 күн бұрын
Yet new
@mulunehgizaw8995
12 күн бұрын
Thank you!
@melesedemessew911
12 күн бұрын
የዳቦ ማሽን ለመግዛት ነበር ስልክ ይኖርህ ይሆን ላስቸግርህ
@TafesseTuma-o5x
18 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እንሞክራለን ።
@sumeyaa9913
21 күн бұрын
እናመሰግናለን ስለህትመት ቢዝነስ ስራልን እስኪ የት ቦታ ቢሰራስ ያዋጣል!?
@SolomonTekilesikassie
21 күн бұрын
ኮምፕረሰር መቶ ሌትር በሰአሌ አለ ወይ
@አምልኮLyrics1
22 күн бұрын
😂😂 ታዲያ ሳትዘጋጅ ነዋ የምታዝገን ሒድ ከዚህ ሰገጥ አንተን ብሎ አማካሪ
@KenawBeyene-z4k
23 күн бұрын
ወጪየሚቀንስ ቢሆን እና ወቅታዊ የሆነ ስራ ለአዲስ ጀማሪ ምን ተመክራላቹህ
@gebeyehumekonnenwoldemicha3414
26 күн бұрын
እባክህ የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጥልኝና ነገ ላግኝህ። መግዛት ፈልጋለሁ በሳምንት ጊዜ
@EeEe-vp3vm
26 күн бұрын
በጣም ሀሪፍ ሀሳብ ነው እናመሰግናል እኔ ለመጀመር አስቢያለሁ
@GanoAndia
26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:30
@የተዋሂዶልጂ
27 күн бұрын
yet newu
@HiwotTsegaye-r4c
28 күн бұрын
ትርፍ ምን ያህል ነው ከሀምሳ ኩንታል
@NegusTulu
28 күн бұрын
100ሺ አለኝ ወንድሜ ግን በዚህ ብር ምን ብስራ ያወጣኛል
@AeboSador
29 күн бұрын
2005 menjitu aehun aele esa
@ፋኖአማራኢትዮጵያ
Ай бұрын
ቢራ ማከፋፈልስ ያዋጣል?
@LeykunMe-m1y
Ай бұрын
እናመስ ግናለ
@SameraOt
Ай бұрын
እኔምልህኬክቤትከከፈትኩለስላሳሜኬቶነገርአብርውመሄድይችላሉወይ❤❤❤❤
@berhaneantonios7377
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ከተመቸህ ግነ አንዳንዴ ስልክህን አንሳ አንዳንድ ጥያቄዎችን መጠየቅ ስለምንፈልግ
@MikiBab-pt9ed
Ай бұрын
Est atakilt bet sira lemejemer asibe nebere silesu spiraling please
@FjrFhf
Ай бұрын
Thanks bro but which 0ne country bakery is the best pls China turkey Italy Germany etc pls We are waiting
@SaraHyari-e8z
Ай бұрын
Thank you bro
@YordanosShekan
Ай бұрын
አመሰግናለሁ በ2017 አሁን ያለውን ዋጋ ብትነግረን ጥሩነው ተባረክ
@AftaamAftm
Ай бұрын
ግን ድምፁ ጀኔኔተር በሉት ዳገትም አይወጣም አይቸዋለሁ
@AftaamAftm
Ай бұрын
ባህርዳር
@Samex-j5h
Ай бұрын
ወንድማችን 1 ተቀጥሮ የሚሰራ ባለ ሞያ በ ወር ወይም በ ሳምንት በ ኣማካይ ስንት ብር ያገኛል ? 2 ስራ ለመቀጠርስ የ ሆነ የ ስልጠና ወረቀት ያስፈልጋል ? መልስልኝ 🙏
@MekedelawitTamiru
Ай бұрын
😮
@EeEe-lj1gb
Ай бұрын
አናመሰግናለን
@kahsaymekonen5810
Ай бұрын
ጋደኛ ስለ ወፍጮቤት እስኪይ መላ በለን ወፍጫቤት ያዎጣል ወይስ ኣያዎጣም
@habAle-g9y
Ай бұрын
እረ ወደገደለዉ እረ የወሬ ሱስ
@adeladlewtessema3719
Ай бұрын
አሰቸኳይ ፓሰፖረት ምን ያሰፈልገዋል?
@Sam-jm1ob
Ай бұрын
resurch ማለት 6ሚሊየን የ AA ነዋሪ አለ ማለት ሐይላድ ይጠጣል ማለት ነው በአንተ ጥናት እና ምርምር። ሆሆሆ 😢
@mawerdielyas7532
Ай бұрын
Yet yet bota new meseraw le kenedeba felega new
@Raniymohemed
Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@aumrazanbintislam671
Ай бұрын
ቁጥርህን ተበበረኝ
@tsehayyemaryamlij2299
Ай бұрын
❤❤❤
@wondymoti6829
Ай бұрын
እኔ ዳቦ ቤት አለኝ ግን እንዳልከው ቀላል አይደለም ።
@KirubelKirubel-xz2fv
Ай бұрын
Ade teyaki leteyekeh wedem
@Ygigu-bz8sg
Ай бұрын
ስልክቁጥርህን አስቀምጠዉ
@Ygigu-bz8sg
Ай бұрын
ቁጥርህ የትነዉ የሚገኘዉ
@EmdteEmbte
Ай бұрын
ማሽኑ ጎንደር ይገኛል ?
@OusmanSeid-p1r
Ай бұрын
ስለገለፃህ በጣም እናመሠግናለን ነገር ግን የት ነው አሰራሩን የምንለምደው
@SamipopPop-r1w
Ай бұрын
selkine negirghiii
@BEKAYZELEKEMELESE-p3h
Ай бұрын
እስኪ በ 2017ዓ ምቤኪ70000የሚጀመር ቢዝነስ ካለ
@birhane-v8d
Ай бұрын
25% new bro.