KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
EMS (Ethiopian Media Services)
Ethiopian Media Services is publicly funded satellite television station broadcasting 24 hours of news, analysis, and entertainment programs to wider Ethiopian audience across the globe. Ethiopia, a country with a population of close to 120 million people, Ethiopian Media Services will continue its relentless efforts to produce and broadcast quality programs covering a wide range of issues to its viewers/listeners in Ethiopia and globe.
15:31
EMS Special ብልጽግና ርዕይም መርህም የለውም Feb 2025 W
6 сағат бұрын
7:49
EMS የሰቆቃ ንጉሶች ሲጋለጡ Jan 2025
8 сағат бұрын
7:55
ማዕከላዊን ዘግተው ኢትዮጵያን ማዕከላዊ ያደረጉት ጠ/ሚ ምናቸውን ነው የሚያማቸው?
8 сағат бұрын
13:14
EMS አስደንጋጩ ቪድዮ በሰው ልጅ ላይ ይህ እንዴት ሊፈጸም ይችላል? Jan 2025
13 сағат бұрын
12:34
EMS በኦሮሚያ ዉስጥ ያለው ስቃይ Jan 2025
13 сағат бұрын
16:26
EMS "በጋራ የመቆሚያው ጊዜ አሁን ነው" አቶ ሙላቱ ገመቹ የኦፌኮ ዋና ጸሃፊ
13 сағат бұрын
8:26
EMS Special 542 ቀን ያለፍትህ Jan 2025
13 сағат бұрын
38:54
EMS "ብልፅግናን ነቅለን በሌላ እንተክላለን" Jan 2025
18 сағат бұрын
10:36
EMS ትግራይ ወደ እርስ በርስ ግጭት Jan 2025
18 сағат бұрын
12:13
EMS ኢትዮጵያ በስዊድን ፓርላማ፤ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ምን አሉ? አህመድ አሊ በስዊድን የኢትዮጵያድምጽ ራዲዮ ሃላፊ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ Jan2025
18 сағат бұрын
17:44
EMS Business with Yetti Financial እርሶዎም የዚህ ሰለባነዎት? Sun 26 Jan 2025
22 сағат бұрын
18:24
EMS በገፍ የከዱ የሪፐብሊካን ጋርድና የመከላከያ አባላት ቃል Jan 2025
Күн бұрын
14:02
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
Күн бұрын
10:17
EMS ጥብቅ ሚስጢር፤ የሜካናይዝዱ ግምገማ በመኮድ Jan 2025
Күн бұрын
3:41
EMS | ፋኖን የተቀላቀለው የፌደራል ፖሊስ መኮንን መልዕክት Jan 2025
Күн бұрын
58:22
EMS አዲሱ የትራምፕ አስተዳደር እና ይዞት የመጣው የኢሚግሬሽን ለውጦች Jan 2025
Күн бұрын
4:48
EMS | Press Release from Amhara Fano Shewa on current affairs | Jan 2025
Күн бұрын
7:51
EMS የሸዋ አማራ ፋኖ አንድነት በቅርቡ Jan 2025
Күн бұрын
10:02
EMS | “ውይይት” ኢትዮጵያ ውስጥ ያለአግባብ የሚውል ቃል | Jan 2025
Күн бұрын
9:41
EMS የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር Jan 2025W
Күн бұрын
9:00
EMS የትግራይ ሕዝብ አሳር ይበቃል ! Jan 2025
Күн бұрын
8:48
EMS የቋሪት ጭፍጨፋ Jan 2025
Күн бұрын
12:25
EMS በባህላዊ መሳሪያ የተማረኩ ወታደሮች አገራሚ ታሪክ Jan 2025
Күн бұрын
12:58
EMS Special የአማራ ፋኖ በጎጃም ወቅታዊ ድሎች Jan 2025
14 күн бұрын
35:04
EMS Business with Yetti Financial የ2025 ለውጦች Sun 19 Jan 2025
14 күн бұрын
7:17
Ethiopian Media Services
14 күн бұрын
10:51
EMS "ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሽፏል" ረዳት ፕሮፌሰር ተሰማ ኤሊያስ የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሊቀመንበር Jan 2025 W
14 күн бұрын
12:11
EMS ኤርትራ ታሪካዊ ጠላታችን ናት? | Jan 2025
14 күн бұрын
8:04
EMS ኢትዮጵያውያን በካሊፎርኒያ Jan 2025 P
14 күн бұрын
Пікірлер
@AbuFaeza-y3r
4 сағат бұрын
ማስታወቂያ በማርዘም ተመካች አታሰልቹ እባካችሁ
@woinishetmoulat633
4 сағат бұрын
Thank you so much Fasil. God bless you all
@woinishetmoulat633
4 сағат бұрын
Satan Abiye equals Bilgina party
@woinishetmoulat633
4 сағат бұрын
This satanic regime is not mengist its terrorist
@woinishetmoulat633
4 сағат бұрын
Afars better be Fanos and close the road to Djibouti.
@woinishetmoulat633
4 сағат бұрын
Please Fasil do something a out this terror on Amhara. You need to report to UN via ESAN
@woinishetmoulat633
4 сағат бұрын
Egzio Meharene Kiristos what can be done to stop these daily massacare by this satan.
@woinishetmoulat633
4 сағат бұрын
Welcome Jegnachin Fasil
@tesseberhan7947
4 сағат бұрын
ይህንን የመንድር ዱርየ አንቱ እትበለው
@seraseku-t4e
4 сағат бұрын
የነ እንትናን ሀሳብ ለማካተት የምትሉት ነገር አይገባኝም። የምትታገሉ ከሆነ ከምር ታገሉ ። ለምትታገሉለት ህዝብ የሚጠቅመውን ጉዳይ በአግባቡ ለዬ። ስለመስዋትነት እንኳን ስትጠይቁ ለምን ይጠቅማል ብላችሁ እንደሆነ የትግል ውስንነት እንዳለባችሁ ያሳጣባችኋል።
@mshadiya5535
5 сағат бұрын
ማስተዋቂያ ነው ወይስ ዜና የምትሰሩት በብርኮነው የምንከታተላችሁ
@TeshomeGetachewAlemayehu
5 сағат бұрын
ሚድያና ኳስ በቅርፅ ካልሆነ በተግባር ተመሳሳይ ናቸው ሁለቱንም ተፅአኖ ፈጣሪ የሆነ አካል ቢቻ እንደፈለገ የሚገፋቸው እንጂ አቋምና ሰብአብነት የላቸውም ። አቢይ አህመድ የተባለ ዘር አጥፊ ሀገር ከሃዲ የጦር ወንጀለኛ እዚህ ማማ ላይ የሰቀላችሁት እናንተ ናችሁ ።
@demismuktar
5 сағат бұрын
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ምን እንደሚናገሩ እና እንደሚሰሩ አያውቁም ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለሕውአት፣ ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ በደቡብ፣ ድል ለኢሱ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@adugnawabebe327
5 сағат бұрын
ዜና መስራት ብቻ በቂ አይደለም። በውጭ ያላችውት ተደራጁ አደራጁ። በሀገር ውስጥ ያለው እንዴት ተደራጅቶ እራሱን መጠበቅ እንዳለበት አደረጃጀት መዝርጋት። ይህ ካልሆነ ግን ህዝቡ አንድ ባንድ ማለቁ ነው።
@Zeleke-w4z
5 сағат бұрын
አማራ ይህንን እየሰማ አንድ ሆኖ መታገል ካልቻለ ዘሩ በቅርቡ ይጠፋል። በማይረባ ምክንያት ልይነት እየፈጠሩ መናቆር ለአጥፊዎቹ ኬኛዎች ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል።
@DeerMoose
5 сағат бұрын
መጥፎ መሪዎች እጅ ላይ ወድቃለች!!!
@hananabdurahman6578
5 сағат бұрын
ኧረ ፈጣሪ ወይ እሱን ካልሆነም እኛን አስወግደን ! አንተ ሁሉንም ታውቃለህና!
@DeerMoose
5 сағат бұрын
ፈሲል እባካችሁን ኢትዮጵያን አድኗት?!?!?!
@hananabdurahman6578
5 сағат бұрын
አሁን ኢትዮጵያ መንግሰት አላት እንዴ! ህዝቡ እኮ የሚኖረው በሃይማኖቱና ፈጣሪን በመፍራት ብቻ ነው።
@rahmarahma3427
5 сағат бұрын
ይሄ ድርጅት እርዳታም ሆነ ፕሮጀክት ለኦሮሞ ህዝብ ብቻ ነው የሚጠቀሙበት አማራ ከሌለ ስንት የተነገረ ረሀብ መጠለያ ለሌላቸው አንድም ቀን አረዳቸውም ምክንያቱም አብይ ባንዳው ስለሚከለክላቸው አሁንም ተዘጋ አለ ተዘጋ ለተጎዳ የማይሆን ድረጅት ነው
@ermiasermias369
5 сағат бұрын
ሆ ብለህ አማራ የወለጋን አራጅ በሰፈርህ የመጣውን ካላስወገድክ ይኸው ነው ውጣ ታገል መድረሻ አሳጣው
@yohannesseifu3582
5 сағат бұрын
ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏 አንድ ከሆንን አንወድቅም 💚💛❤️ 💪💪💪
@migo175
6 сағат бұрын
The worst prmemenester ever so embarrassing for Ethiopia and the ppl
@HussenEndris-m7x
9 сағат бұрын
ሀይ
@muzemilabas4110
9 сағат бұрын
Ayzachw
@fasilledseshetu3700
9 сағат бұрын
ፋሲል አደርባይነትህ አለቀቀህም :: ዶክተር አብይ ትለዋለህ አለመሆኑ ግን ሃገር ምድሩ የሚያውቀው ጉዳይ ነው:: ለዚህ አረመኔ ውሸርታም ወናፍ እያቃጠርክ ጀርባችንን ስታደማን ነበር አሁንም አለቀህም ::
@FasiladaneKidanemariam
10 сағат бұрын
ዉሸት ሲደጋገም እዉነት ይሆናል ከሚል ብሒል የመነጨ ቀደዳ
@alemubelay3124
11 сағат бұрын
"ጀነራል" ብለህ ቃሉን እንኳን ባግባቡ መጥራት የማትችል ጋዜጠኛ ተብዬ።
@bisratwoldesenbet4052
11 сағат бұрын
28/04/2017 - 26/05/2017 በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡ 15/04/2017 - 26/05/2017 በመሠረቱ የአንድ አገር ዜጎች በአገራቸው ውስጥ በሙሉ በእኩል የመኖር፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅብራዊ መብት ሊኖራቸው ይገባል። ሆኖም የኢትዮጵያ ህግ-መንግስት እና የብሔር ፖሊቲካ ስሪት ግን የተወሰኑንትን ዜጎችን ተመጻዳቂዎች፤ አሸማቃቂዎች፤ እንዲሁም የተወሰኑ የፖለቲካ አመራሮችን እብሪተኛ እንዲሆኑና ለብዙዎች ዜጎች መሞት፣ ደም መፍሰስ፣ የዜግነት መብታቸው መደፍጠጥ ምክንያት ሆኗል። የተወሰኑትን ደግሞ ተሳቃቂዎች፤ ተሸማቃቂዎች፤ እንዲሁም በአገራቸው ውስጥ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካ መብታቸው በነፃነት ተሳትፎ እንዳይኖራቸው እያደረገ ይገኛል። . . . . . . . . . ከዶሮ እንቁላል እንጂ ወተት መጠበቅ ጨልጥ ያለ ሞኝነት ነው፡፡ እንዲሁም በሴራ ከተጠላለፈ ከብሔር ፖለቲከኞች አምባገነናዊ አስተዳደር እንጂ ዲሞክራሲ፣ ፍትህ፣ ሠላም፣ . . . መጠበቅ ጭልጥ ካለ ሞኝነትም በላይ ነው፡፡ . . . . . . . . . ወደንም ሆነ ሳንወድ ለመንግስት በምንከፍላቸው የተለያዩ ግብሮች፣ የአገልግሎት ክፍያዎች እንዲሁም የቴሌቪዥን ባለቤትነት ክፍያ በሚሰበሰብ ገንዘብ የሚንቀሳንቀሱ የመንግስት ሚዲያዎች እውነት ቀመስ መረጃዎች ማግኘት በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ሆኖም ሳይደግስ አይጣላም ነው እና ምንም ክፍያ በማንሰጣቸው የግል መደበኛ ሆነ ማህበራዊ ሚዲያዎች እውነት ቀመስ መረጃዎች እያገኘን በመሆኑ ለግል ሚዲያዎች ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ . . . . . . . . . ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... . . . . . . . . . የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ . . . . . . . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ... . . . . . . . . . በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . . . . . . . . . . . ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@standfortruth4618
11 сағат бұрын
ደሥ የሚል አገላለፅ ምኑን በሚያመዉ ነዉ
@SeifuHunde-q3y
12 сағат бұрын
ጠቅላይ ሚንስትሩ ትክክል ናቸው። ኢህአፓ የበሰበሰ ፓርት ነው።
@standfortruth4618
12 сағат бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት አትበል ኢትዮጵያ መንግሥት የላትም የምትመራዉ በሽፍታዉ እና ሠዉ በላዉ አረመኔ አብይ አህመድ ነዉ
@Dechasa-ለሰላም
12 сағат бұрын
ለዚህ ያበቃው የብልጽግና ፓርቲ አመራር ነው ። ምርጥ የጉባኤ ማጠቃለያ መግለጫ ነው ። ብልጽግና ፓርቲ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እድገትና ልማት የሚሠራ ፓርቲ ነው ። በብዙ ችግሮች ውስጥ አገርን ያሻገረ ፓርቲ ነው ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለራሱና ለትውልዱ ሲል ፓርቲ እና አገርን ሳይደባልቅ ድጋፉን መስጠት መቀጠል ይኖርበታል ። ሁሉም በየዘርፉ ጠንክሮ መስራት ፣ መማር ፣ሕግ ማክበር ፣ከወንጀል መራቅ አገሩን በተግባር መውደድ አለበት።
@ZebeneTechane
13 сағат бұрын
Extremely self-centered prosperity
@gigmantaf8239
13 сағат бұрын
አማራ ሆይ መከራዋን አይታ ያሳደገችህ እናትህ እየታረ*ች ነው፡፡ አይጸጽትህም ወይ! አማራ ሆይ ልጅህ እየታረ*ች ነው፡፡ አይጸጽትህም ወይ፣ አማራ ሆይ አባትህ አዛውንቱ አርሶ፣ ቆፍሮ፣ ነግዶ መከራ አይቶ ያሳደገህ ለዚህ ያበቃህ በአማራ ጠል ሀይሎች እየታረ* ነው፡፡ አይጸጽትህም ወይ፣ አማራ ሆይ ልጅህ ልጃገረዷ በጽንፈኞች እየተደፈረች ነው፡፡ አይጸጽትህም ወይ! አማራ ሆይ አማሮች ከትልቅ ንግድ እስከ ጉልት ንግድ እንዳይሰሩ እየተፈናቀሉ እየተሳደዱ ነው፡፡ አይጸጽትህም ወይ! አማራ ሆይ ዘርህ አማራው ቤተክርስቲያን እንደገባ ውሻ እየተካለበ ነው፡፡ አይጸጽትህም ወይ! አንተ እያለህ ሀገር የሰራ አምሀራ በዚህ ደረጃ ሀገሩ ሲዖል ስትሆንበት፣ መድረሻ ሲያጣ፣ ሲዋረድ፣ ማንም የሚቆረቆርለት ባጣበት ዘመን አንተ ልጁ እያለህ መከራ ሲያይ አይጸጽትህም ወይ፡፡ አንድ መሆን አቅቶህ በማይረባ ነገር እርስ በእርስ ስትላፋና በጠላት መሳቂያ ስትሆን አይጸጽትህም ወይ!!!!
@gigmantaf8239
13 сағат бұрын
ትእግስትም ልክ አለው፡፡ እናቱን ፣ እህቱን ፣ ልጁን ገደልክ ፣ የሀይማኖት አባቱን ገደልክ, ቤቱን ዘግተህ አቃጠልከው ፣ በእናትና በአባት ፊት ልጃቸውን በመግደል ፍጹም አረመኔነትህን አሳየህ፣ አፈናቀልከው ፣ ዝም አለህ፣ ሰደብከው፣ ዘለፍከው፣ አዋረድከው ታገሰህ፡፡ ከውቅያኖስ የሰፋ ትግስቱን ፍራቻ አደረከው፡፡ ናቅከው፡፡ ይሄ ሁሉ ትዕግስቱ ስለኢትዮጵያ፣ ስለአንድነት ስለፍቅር ነበር፡፡ አንተ ግን አልገባህም፡፡ አርባ ክንድ ምላስህን ዘረጋህበት፡፡ አላገጥክበት፡፡ የፖለቲካ ሀሁ ያልገባው መደዴ ሁሉ ተዘባበተበት፡፡ አሁን ወደድክም ጠላህም አማራ ላይመለስ ተነስቷል!!! ጀግናው የአማራ ህዝብ የአንበሳ ጎፈሩን ነስንሶ በአስፈሪ ግርማ ሞገስ ከላይ አምላኩን ከታች ነፍጡን ታጥቆ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ምንም የምድር ሃይል ላይመልሰው ወደፊት እየገሰገሰ ነው፡፡ በቅርቡ አራት ኪሎ ታገኘዋለህ፡፡ አንበሶቹ የአማራ ልጆች ይኅውላችሁ ምን መሰላችሁ አማራ ያሸንፋል ስንል በምክንያት ነው፡፡ አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ባንዳ የባንዳ ልጆች እና በበታችነት፣ በጥበት ባበዱ ዘረኞች ለዘመናት ተሴረበት፡፡ በዚህም ሴራ እጅግ አሳዛኝ መከራ ተቀበለ፡፡ ለሰማይ ለምድር የከበደ ዘግናኝ ግፍ ተፈጸመበት፡፡ ይሄንን ሁሉ መከራ ለሰራት ሀገር ለታላቋ ኢትዮጵያ ሲል ታገሰ፣ አንገቱን ደፍቶ በኔ ይለፍ አለ፡፡ ይሁን እንጂ በጥላቻና በዘረኝነት ያበዱት የአማራ ጠላቶች አልሰሙትም፡፡ ንቀታቸው ልክ አጣ፡፡ ዘለፉት ሰደቡት፡፡ ፈሪ ነህ ምንም አታመጣም ብለው አላገጡበት፡፡ ግፋቸው ቀጠለ፡፡ ትዕግስቱን እንደፍራቻ ቆጠሩት፡፡ "ቦ ግዜ ለኩሉ" አንዲል ንጉስ ሶሎሞን ግዜው ደረሰ፡፡ ጽዋው ሞላ፡፡ አምላክ ከላይ ከአርያም ተመለከተ፡፡ ተመለከተናም አማራን አስነሳ፡፡ አማራም የአምላኩን ትዕዛዝ ሰማ፡፡ የእሳት ጉማጅ፣ የእሳት ፍላጭ ፣ ረመጥ ሆኖ የአንበሳ ጎፈሩንም ነስንሶ፤ ሀገር ለመጠበቅ የሰቀለውን ቤልጅጉን፣ ምንሽሩን፣ጓንዴውን፣አልቤኑን ከተሰቀለበት አነሳ፡፡ ጀግንነት የአባቶቹ ፣ ትእዛዝ የመጣው ከላይ ከአርያም፣ ህዝቡ ጀግናው አማራ አበቃ፡፡ ምንም አይነት የምድር ሀይል ላይመልሰው ከላይ አምላኩን ከታች ነፍጡን ይዞ ዘሩን ለማዳን እየገሰገሰ ነው፡፡ ስልጣን ይዞ ፍትህ ማንበር በፍቅርና በብልሀት ሀገር መምራት ሀገር ማስተዳደር የአባቶቹ ነው፡፡
@Elatube12
13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን,መጨረሻው ደርሷል እና ይቅር በለን።ኢትዮጵያዊ በመሆኔ አፈሪያለሁ!
@AbiyMulatu-w6m
13 сағат бұрын
Semeh yegondreye tewledeh gojamei demehe ethiopiyawi menletgeh faselay
@AbiyMulatu-w6m
13 сағат бұрын
Fasilo
@ZewfuMesele
15 сағат бұрын
ትልቅ ነኝ ስላልክ ትልቅ ፈጽሞ አትሆንም። ህዝብ ስታከብር ትከበራለህ።
@SisayGirma-rw5th
15 сағат бұрын
የምትፈራዉ፡ነገር፡በህየወትህ፡የግኝህ፡መልካም፡ሰወች፡ሲያመልጡ፡አንተ፡ግን፡ወጥመዱ፡ይያዝህ፡ፋኖ፡ንብረታችን፡ወስዶ፡ጨርሶታልና፡አዘረፋችሁን፡ቀኑ፡ለሌት፡ይሁንብህ።
@JustUs-b6w
15 сағат бұрын
አብይ ከሀዲ ጨካኚም ነው ከፋፋዩቹ ህውሀቶቺ ጋርም ጨካኙ መለስም እንዲህ ነበር እና አብይም ኡንሳ ውስጥ እየስራ በነበረበት ስአት የአማራን ህዝብ በተለይ ሙሁሮቺን ሲያስገድል ሲያሳስር የነበረበት ።
@BelenAlbachwe
16 сағат бұрын
All mekelakya and airforce stop with fakooo the true saver of Ethiopia
@KingMekdes
16 сағат бұрын
እውቀት አልባ ነው ስንል በምክንያት ነው። አብይን እስካሁን አልተረዳቹህትም። ዘግይታቹህም እንኳን ተረዳጁህት።እኛ ቆየን
@Erilebna
17 сағат бұрын
Please take this so-called prime minister, he is crazy put him to Amanual hospital
@medhaniekelati7790
17 сағат бұрын
ጫቅላ ይህ አብይ የሚሉት የውሸት ሲንድሮም አለበት በቀን እንደ ምግብ ሰወስቴ ጊዜ ይዋሻል
@ameleworkhaile3974
17 сағат бұрын
Comedy show 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Allamehara
19 сағат бұрын
ብልፅግናየእብዶች፡የውሾች፡ስብስብነውአብይዝምይውደም።
@Allamehara
19 сағат бұрын
ብልፅግና፡የገዳይ፡የጨፍጫፊ፡የዘራፊቡድን፡ገለባስብስብነው።
@danielgonitie3075
19 сағат бұрын
የኢትዮጵያ እንክርዳዶች በበሻሻዉ ጨቅላ ጭንቅላት የሚመራ ቀን እራሷች
@beletenegusse5171
20 сағат бұрын
‼️ TALK,TALK,TALK,TALK,TALKING ?!? ‼️TALK,TALK,TALK,TALK,TALKING ?!? ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ብቻ ?!?!? ••• እዚሁ ተወርቶ እዚሁ ተቦክቶ እዚሁ አየር ላይ ተጋግሮ ይቀራል :: ከዚህ ያለፈ የሚመጣ ምንም ነገር የለም :: ይሄ ራሱ ሚዲያው ( EMS ) መርዶ ከመናገር ውጭ ምንም የሚያቀርበው ሕዝባዊ ቅስቃሴን መሠረት አድርጎ የሚያቀርበው እስኪ አንድ ፕሮግራም ጥቀሱ⁉️ አንድም የለም :: አጉል መካከለኛ ናቸው እንባላለን ለመባል እንደ ቅንቡርስ እዚያው ስትንከባለሉ ለሕዝቡም መውጫ የሚሆን ነገር ሳታቀርቡ እንዲሁ ትዋልላላችሁ :: ልክ ኢሳት ያደርግ እንደነበረው ዓይነት እንቅስቃሴ ካላደረጋችሁ እዚህ የሚገኙ ተመሳሳይ ሰዎች ሃሳብ ሰጡ ... እና ከዚያስ ⁉️ ምንም :: ያው ያንኑ ማንከላወስ :: ደጋግሞ እዚህ እየመጡ ማላዘን :: የትም አይደረስም ::