Пікірлер
@lubabaKEDIR-xq3lt
@lubabaKEDIR-xq3lt Күн бұрын
የመቼ የዛሬ
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network Күн бұрын
@@lubabaKEDIR-xq3lt ke 2 ken befit
@hermonee6426
@hermonee6426 7 күн бұрын
No justice for Ethiopian women, girls, and daughters - this is so sad in the 21st century.Where are Ethiopian women defined? Are you sleeping? Do something that can make an impact - be the voice for the little girls, the women, and for everyone who needs justice.
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network 13 күн бұрын
የእሳት አደጋውን ምክንያት በማድረግ ሌቦች ዝርፊያ መፈፀማቸውን በአካባቢዉ የነበሩ ሰወች ገልፀዋል።
@PierreChristian-h7y
@PierreChristian-h7y 19 күн бұрын
Everybody loves you because you are going to be blessed❤
@JediPropeck
@JediPropeck 19 күн бұрын
Definitely, if someone cares and wants to be in your life that should be the number one thing in your mind and theirs. 😊 stay blessed…
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network 18 күн бұрын
So true!
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network Ай бұрын
Update: ክስ ተመሰረተባቸው። " የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል " በተባሉ 6 ግለሰቦች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ የመሰረተው ክስ ምን ይላል ? - አውሮፕላንን ያለአግባብ መያዝ ወንጀል፣ - የመንግስት ሰራተኛ የስራ ግዴታውን እንዳይፈጽም መቃወምና አለመታዘዝ የሚል የወንጀል ክስ ነው። በተጨማሪም በ1ኛ ተከሳሽ ዮሃንስ ዳንኤል ላይ ብቻ " የአየር መንገዱን መልካም ስም ለማጉደፍ ተንቀሳቃሽ ምስል በኮምፒውተር ስርዓት አማካኝነት ማሰራጨት ወንጀል የሚል ክስ " አቅርቧል። ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ፦ - ዮሃንስ ዳንኤል - አማኑኤል መውጫ፣ - ናትናኤል ወንድወሰን፣ - ኤልያስ ድሪባ፣ - ይዲድያ ነጻነት እና እሌኒ ክንፈ ናቸው።
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network 2 ай бұрын
ይህ #ድብድብ ከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን በምታስተዳድረው #ሶማሌላንድ ፓርላማ ውስጥ የተከሰተ ነው። ዛሬ የፓርላማ አባላቱ ሞሃመድ አቢብ በተባለ የፓርላማ አባል ያለመከሰስ መብት መነሳት ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ነበራቸው። ሞሀመድ አቢብ እጅግ የሚታወቁና አውዳል ላይ ብዙ ተከታይ ያላቸው ፖለቲከኛ ሲሆኑ ገዢዎችን በመኮነን ለውጥ እንዲመጣ የሚታገሉ ናቸው ይባልላቸዋል። የሶማሌላንድ መንግሥት እኚህን ፖለቲከኛ ከዛሬ 3 ቀን በፊት ከተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ፣ ዱባይ ሲመለሱ ሀርጌሳ ኤርፖርት ላይ ጠብቆ አስሮ እስር ቤት አስገብቷቸዋል። ያሰራቸው በሀገር ክህደት እና የሶማሌላንድ ሪፐብሊክን ከሚቃወሙ ቡድኖች ጋር አብረዋል በሚል ነው። ይህ በደጋፊዎቻቸው ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል። መንግሥት ፓርላማውን አስቸኳይ ስብሰባ አስቀምጦ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ በጠቅላይ አቃቤ ሕግ የውሳኔ ሀሳብ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም ከተገኙት 57 አባላት ውስጥ 51 አባላት ተቃውመዋል። ታዲያ በዚህ ጉዳይ ላይ ነው ፓርላማ ውስጥ ክርክር ሲደረግ በሁለት አባላት መካከል የለየለት ድብደብ እና የቡጢ መሰነዛዘር፣ እቃ መወራወር የደረሰ መነጋገሪ ክስተት የተከሰተው። ተደባዳቢ የፓርላማ አባላቱ መጎዳታቸው ተነግሯል።
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network 2 ай бұрын
6 year old Heaven lost her life far too soon. She was not supposed to go through this kind of suffering and death at the hand of an adult man. Sadly, Heaven is no longer with her mother. Ensuring that justice is served is the least we can do. Justice for Heaven
@AsherCastle
@AsherCastle 2 ай бұрын
Literally me
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network 2 ай бұрын
Update: የአቪዬሸን አሰራርን በጣሰ መንገድ ግርግር እና ወከባ ፈጥረዋል ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉት 6 ተጠርጣሪዎች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት የፌዴራል ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን የግዜ ቀጠሮ ፈቅዷል። ተጠርጣሪዎቹ የዋስትና መብት እንዲፈቀድላቸው በጠበቆቻቸው አማካኝነት ጠይቀዋል። ፍርድ ቤቱ ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል። የፖሊስን የምርመራ ውጤት ለመጠባበቅ ለጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ/ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።
@SaraIsak-p8o
@SaraIsak-p8o 3 ай бұрын
First of all, Ethiopia created unity by itself, why shouldn't it? Ethiopian people don't love themselves first. One is envious of one's growth. One is jealous, one wants to collect garbage. They are Ethiopians. I make the happiness of Ethiopians. Poverty is related. They always love poverty.
@SaraIsak-p8o
@SaraIsak-p8o 3 ай бұрын
By the way, nowadays, a lot this government, this government is working nice
@SaraIsak-p8o
@SaraIsak-p8o 3 ай бұрын
I told you before if you p.m. people you have so many fucking problem you like anyways she’s true
@SaraIsak-p8o
@SaraIsak-p8o 3 ай бұрын
Thank you sweetheart thank you so much
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network 3 ай бұрын
@@SaraIsak-p8o Thank you 🙏
@momLove-sp6pz
@momLove-sp6pz 7 ай бұрын
Wow
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 8 ай бұрын
ይህንን ዘፈን አንድ አይምሮ ህመምተኛ በቲክቶክ አውጥተውበት ነበር ለመርዳት ፈልጌ ኮኔክሽን ባለማግኜቴ እያዠንኩ ነበር እባካችሁ ላኩልኝ አመሰግናለሁ
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network 8 ай бұрын
Bizu sew teyiko neber. Eskahun gin awulalehu yale sew alayehum.
@jamesbulliard1662
@jamesbulliard1662 8 ай бұрын
Yes
@MandoMike
@MandoMike 8 ай бұрын
Guys want to put it in any woman friend or not
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network 8 ай бұрын
😳🙃
@Queen-kn4gr
@Queen-kn4gr 8 ай бұрын
It's not insecurity wen he sleeps with him
@Somaya-d9w
@Somaya-d9w Жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮👈😝😏🤣👠💯
@lamberghini5392
@lamberghini5392 Жыл бұрын
Mane new yezi zefen semua Ebakachu negerun😢
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network Жыл бұрын
Alex Olompia
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk Жыл бұрын
ዘላለም
@edenamare5990
@edenamare5990 Жыл бұрын
አሌክስ ኦሎፒያ ይባላል።❤❤❤
@loffygoofy1
@loffygoofy1 Жыл бұрын
It was his final moments bc he had to be put down bc he was old so the owner took him to his favorite place.
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network Жыл бұрын
Fr? 🥺
@loffygoofy1
@loffygoofy1 Жыл бұрын
@@EduPulse_Network yea😭🥺
@joshuathomas5626
@joshuathomas5626 Жыл бұрын
Ok that’s pretty funny lol
@JamesAppleID
@JamesAppleID Жыл бұрын
Nice editing
@MaxSmell210
@MaxSmell210 Жыл бұрын
This is hilarious 😂
@EduPulse_Network
@EduPulse_Network Жыл бұрын
Indeed 😅
@DezireHoward
@DezireHoward Жыл бұрын
Awwee😢
@jayknight139
@jayknight139 Жыл бұрын
this hits to close to home.